cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Haile Gebriel - በማለዳ ንቁ ◈

❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239

Більше
Рекламні дописи
2 078
Підписники
-124 години
-27 днів
-1030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ለሴቶች እህቶቼ ይድረስ || በትዳር ውስጥ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት || ክታብ አጋንንታዊ ነው || ሽንጥና ዳለ አመስጋኞች || ቅመኛ እና ውሸታም አትሁኑ 🚩💥😭 https://youtu.be/qNOrGmJXrmM
Показати все...
ለሴቶች እህቶቼ ይድረስ || በትዳር ውስጥ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት || ክታብ አጋንንታዊ ነው || ሽንጥና ዳለ አመስጋኞች || ቅመኛ እና ውሸታም አትሁኑ 🚩💥😭

አጋንንት ሲያወሩ ማዳመጥ እውነት ስህተት ነው? || አንደበትን እንዴት መግራት ይቻላል? || ለክርስቶስ ብለን መተው || አጋንንት በደሞዛችን ሲያደቡ 💥🔥😭🚩 https://youtu.be/oUXYnEfLPVM
Показати все...
አጋንንት ሲያወሩ ማዳመጥ እውነት ስህተት ነው? || አንደበትን እንዴት መግራት ይቻላል? || ለክርስቶስ ብለን መተው || አጋንንት በደሞዛችን ሲያደቡ 💥🔥😭🚩

👍 3
«ጠቃሚ ምክር» ◈ በህይወት ጉዞ ላይ አንዳንድ ያላሰብካቸዉ ነገሮች ሊገጥሙህ ይችላሉ፤ ቢያጋጥሙህም ግን እሩጫህን እንዲያደናቅፍብህ አትፈቀድላቸዉ፤ እንደዉም ሀይልና ብርታት እንደሚጨምርልህ አርገህ ቁጠረው። ምን ግዜም "ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ" የሚለዉን የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል አስብ፤ ይሄን እዉነት መተግበር ስጀምር ምንም አይነት ነገር በህይወትህ ላይ ቢገጥሙህ፤ የብረታት እንጂ ተስፋ የመቁረጥ ስሜትን ከህይወትህ ላይ ጠርገህ ታጠፋለህ፤ ስለዚህ ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ ብለህ አስብ። ◈ ራስህን አትጣል የሚያነሣህ የለምና፤ ጥንካሬህንና አቋምህን አስተካክል በዙሪያህ ዉድቀትህን የሚመኙ አይጠፉምና፤ ለራስህ ቦታ ስጠዉ ያንተዉ ነህና፤ ለራስህ ክብር ስሰጥ ነዉ የሌሎች ክብር የሚገባህ። በህይወትህ ዘመን ታላቅ ሠዉ መሆን ከፈለክ ሞራልህን ጠብቅ ሞራልህን ሊያሣጣህ የሚችሉትን የአሉታዊ ሰዎች ንግግር አታዳምጥ አንተ የምትወድቀዉ ገንዘብ ሣይኖርህ ሲቀር ሳይሆን ሞራልህ ሲወድቅ ነዉና ሞራልህን ሳታስነካ ጠብቅ፤ ሞራልህ የወደቀ ቀን ጉልበት ይከዳሀል፣ ማገናዘብ ይሳንሀል፣ መራመድ ያቅትሀል በመጨረሻም ትወድቃለህ። ◈ አስተዉል! አንዳንዴ ችግሮች ለመጣል ወይም ወድቀን እንድንቀር ብቻ ሳይሆን ያላየነዉን የስኬት ጉዞ ሊያሳየን፤ ከድክመት ይልቅ ጥንካሬን ሊያስተምሩን ነዉና ተስፋ ከመቁረጥ ይልቅ እራሣችንን አጠንክረን ወደ ፊት እንጓዝ። ፍፃሜህ እንዲያምር ራስህን አታመፃድቅ ሁሌም ከስህተትህ ለመማር ፍቃደኛ ሁን ጥፋትህን አሜን ብለህ መቀበልህ ክብርህን የሚጎዳብህ አይምሰልህ። ◈ ሰንደል ሲያቃጥሉት ነዉ የሚሸተዉ ስለዚህ አንተም እኔም አንቺም በችግር ብንፈተንም ያ ማለፊያችን ነዉና ታግሰን እናሳልፈዉ ከዛ ጥንካሪያችንን አጠንክረን ወደ ፊት እንጓዝ ያኔ ራዕያችን እዉን ይሆንና መአዛችን አለምን ያዉዳል። አስተዉል! ህይወት እንዲ ነዉ፤ በቃ! ሁሉንም የኛ ልናደርግ አንችልም! ነፋስን አባሮ እንደ መያዝ ነዉና ሁሉም ነገር የራስህ እንዲሆን ከመድከም ይልቅ ባለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን ሞክር፤ ከአንዱ ምዕራፍ ወደ ሌላዉ ምዕራፍ እንደሚያሸጋግረህም በፈጣሪህም ታመን ከዛም በአምላክህ ደስ ይበልህ በእምነት ኑር። እንድናስተውል ልዑል እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናችን፤ ያብራልን #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@Estifanos2239
Показати все...
Haile Gebriel Tube - በማለዳ ንቁ ◈

2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 13) ---------- 11፤ በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ደኅና ሁኑ። ፍጹማን ሁኑ፥ ምክሬን ስሙ፥ በአንድ ልብ ሁኑ፥ በሰላም ኑሩ፥ የፍቅርና የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል። 14፤ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን፡፡ ይሄ የኔ፣ የናንተ፣ የሁላችሁ የዪቱብ ቻናል ነው በዚህ ቻናል የተለያዪ ትምህርቶችን በቪዲዮ፣ በኦውዲዮ፣ በጹሁፍ መንፈሳዊና አስተማር ትምህርቶችን ስብከቶችን የትላልቅ አባቶችን መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን የምናስተላልፍ ስሆን ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲትተባበሩን ስንል በጌታ ስም እንጠይቃቹሃለን። ኢትዮጵያን ፈጣር ይባርካት ፤ ይጠብቃት ለዘላለም! My name is Haile Gebriel I'm the owner of these YouTube Channel and The Channel is all About Ethiopian Orthodox Tewahido Church Spiritual Educational and Motivational we call it "በማለዳ ንቁ" and I share experiences, teachings and audio bible about great and helpful spiritual books from ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማሪያም, memhir girma abadon, Bemaleda meyaz no 1, Bemaleda meyaz no 2 to motivate and inspire everyone to identify their weakness in spiritual life & fight Satan Stay tuned and subscribe and watch our videos leave a comment. በማለዳ ንቁ! Telegram:

https://t.me/hailegebriel2021

5🥰 1
ትርፍ አንጀት፣ የማህፀን ካንሰር እያልኩ ሆዷን አስተለተልኳት ፀሎትና የአጋንንት ውጊያ ከደብተራዎች ጋር ትንቅንቅ #ethiopia #ebs #ንቁ 🔥🚩💥 https://youtu.be/CNvLThhzytI
Показати все...
ትርፍ አንጀት፣ የማህፀን ካንሰር እያልኩ ሆዷን አስተለተልኳት || ፀሎትና የአጋንንት ውጊያ || ከደብተራዎች ጋር ትንቅንቅ #ethiopia #ebs #ንቁ 🔥🚩💥

ትርፍ አንጀት፣ የማህፀን ካንሰር እያልኩ ሆዷን አስተለተልኳት || ፀሎትና የአጋንንት ውጊያ || ከደብተራዎች ጋር ትንቅንቅ #ethiopia #ebs #ንቁ 🔥🚩💥

https://youtu.be/CNvLThhzytI

Фото недоступнеДивитись в Telegram
🔥 የጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏🙏🙏 #like #share #Ethiopia
Показати все...
13
ጥይት የማያስመታ ድግምትና መዘዙ || ጸሎትን አቁሞ አጋንንትን መዋጋት | ካልጸለዩ ጵጵስናም አያድንም | የቤተሰብ መተት ሲኖርብን | ቡዳ ዛር ምንድነው? 🚩🔥 https://youtu.be/iLHv2UzTv4w?si=mxUdozaB51YKhAcG
Показати все...
ጥይት የማያስመታ ድግምትና መዘዙ || ጸሎትን አቁሞ አጋንንትን መዋጋት | ካልጸለዩ ጵጵስናም አያድንም | የቤተሰብ መተት ሲኖርብን | ቡዳ ዛር ምንድነው? 🚩🔥

ጥይት የማያስመታ ድግምትና መዘዙ || ጸሎትን አቁሞ አጋንንትን መዋጋት | ካልጸለዩ ጵጵስናም አያድንም | የቤተሰብ መተት ሲኖርብን | ቡዳ ዛር ምንድነው? 🚩🔥

https://youtu.be/iLHv2UzTv4w?si=mxUdozaB51YKhAcG

Фото недоступнеДивитись в Telegram
4
«ካልሰራህ ደሞዝህ እንደሚቆረጥ ሁሉ ካልጸለይክ የበረከት ደሞዝህ ይቆረጣል!» ◈ ሰው በየትኛውም የስራ መስክ ካላጭበረበረ በስተቀር የልፋቱን ዋጋ ነው የሚያገኘው፤ በመንግስትም ይሁን በግል መስሪያ ቤት የተቀጠረ ሰው ከስራው ገበታ ያለ ምክንያት ከቀረ ደሞዙ ይቆረጣል፤ ሲደጋገም ደግሞ ይቀጣል፤ በመጨረሻም ከስራው ይባረራል፡፡ በመንፈሳዊ ዓለምም እኛ የእግዚአብሔር የመንግስቱ ቅጥረኛ ነን፤ ሕጉን እያከበርን በጎ እየሰራን እየጸለይን የምንኖር ከሆነ ከእግዚአብሔር ዘንድ የበረከትና የጸጋ ደሞዝ ይከፈለናል፡፡ ◈ አንድ መንፈሳዊ ሰው በየቀኑ ያለመታከት ጸሎትን እንደ አንድ ስራው በመቁጠር የሚጸልይ ከሆነ በየቀኑ የጸጋ ደሞዙን ከእግዚአብሔር በስውር ይቀበላል፤ ግን ዛሬ ሲመቸው ጸልዮ ነገ ሳይመቸው ሳይጸልይ ከቀረ፤ ጸሎት ያስታጎለበትን እንደምክንያት ቢያቀርብ ያልሰራበትን ደሞዝ ለመቀበል የሚሞክር ሰነፍ ሰራተኛን ይመስላል፡፡ ብዙዎቻችን ጸሎትን እንደ ሁለተኛ ስራ ነው የምናየው፤ ግን ጸሎት ከስራችን በፊት የሚቀድም የውዴታ ሳይሆን የግዴታ መንፈሳዊ ስራችን ነው፡፡ ◈ ዛሬ እንኳን ጸሎት ትተን ተግተን ጸልየንም ችግራችን አልፈታ፣ የመከራችን ማዕበል አልገታ ብሎናል፡፡ ጸሎታችን እንደ ማብራት ዛሬ የሚበራ ነገ የሚጠፋ እየሆነ በረከት አልባ እያደረገን ነው፤ እግዚአብሔር ጸሎትን እንደ ሥራው አድርጎ ለሚቆጥር፤ ቆጥሮም ተግቶ ለሚጸልይ የጸጋ ደሞዙን በእለቱ ነው የሚከፍለው፡፡ ስንቶቻችን ለአንድ ወቅት ጸሎተኛ ሆነን አሁን ጥሩ ሰነፍ ወጥቶን ጸሎት ትተን ከእግዚአብሔር ዘንድ የበረከት የጸጋ ደሞዝ ተቆርጦብናል፡፡ ◈ አንዳንድ ሰነፎች ድክመታቸውን ለመሸፈን ‹‹ለምን እንዳልጸለይኩ እርሱ ያውቃል፤ እርሱ እንደ ሰው አይደለም ችግሬን ይረዳል›› በማለት ከራሳቸው ለማምለጥ ይሞክራሉ፡፡ ጸሎት ባልተመቸ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ መጸለይ በራሱ ጥልቅ ዋጋ አለው፤ አባቶች ‹‹በደህናና በደጉ ጊዜ ሁሉም ጻድቅ ነው›› ይላሉ፡፡ ጻድቅና ጸሎተኛ ሆኖ መገኘት ባልተመቸን ሰዓት ነው፤ በተመቸን በሞላልን ጊዜማ እንኳን ለጸሎት ስመ እግዚአብሔር ለመጥራትም ላይመቸን ይችላል፡፡ ◈ ጌታችን ሰው በመንግስተ ሰማያት ስለሚያገኘው ዋጋ በአትክልት ሠራተኛ ቅጥረኛ መስሎ አስተምሯል፤ የአትክልቱ ባለቤት ሠራተኞችን በአንድ ዲናር ከቀጠረ በኃላ በሦስት ሰዓት ወጥቶ ሲሄድ በአደባባይ ‹‹ሥራ የፈቱ›› በማለት ሌሎች ሰዎችን እንዳገኘ ተናግሯል፡፡ (ማቴ 20÷3) "ሥራ የፈቱ የተባሉት ጸሎት የተዉ ከጽድቅ ስራ የራቁ፣ ንስሐ ያልገቡ ናቸው፤ ባለቤቱም በአደባባይ ያገኛቸውን ‹‹እናንተ ደግሞ ወደ ወይኔ አትክልት ቦታ ሂዱ የሚገባውንም እሰጣቹኃለሁ አላቸው›› በማለት አሰማራቸው፡፡ ◈ በስድስትና በዘጠኝ ሰዓትም ሌሎችን ቀጠረ፤ የማታ ማታ የመጡት የሚቀጥረን አጣን በማለት አቢቱታ ቢያሰሙትም በአስራ አንደኛው ሰዓት ቀጠራቸው፤ ለሁሉም እንደሚገባቸው ደሞዛቸው እንደሰጣቸው ማቴዎስ ይተርክልናል፡፡ (ማቴ 20÷1-16) ዛሬም ክርስቶስ የመንግስቱ ሰማያዊ ሠራተኛ አድርጎ ቀጥሮናል፤ ግን ተቀጥረን የበረከት የጸጋ ደሞዝ መቀበል ስንችል ‹‹ሥራ የፈቱ›› ተብለን ያለ ደሞዝ እንዳንቀር መጸለይ፣ መልካም መስራት፣ በንስሐ ለመንግስቱ መዘጋጀት አለብን፡፡ ◈ በተቃራኒው ጸሎትን ከተውን፣ ንስሐ መግባቱን ቸል ካልን፣ በዓለማዊና በስጋዊ ህይወት ተዘናግተን ከጸጋው ከራቅን ልክ የመንግስት ሠራተኛ ሥራውን በአግባቡ ካልሰራ፤ በተደጋጋሚ ከስራው ገበታ ከቀረ፤ ማስጠንቀቅያውን ካልሰማ፤ ከስራው እንደሞባረር ሁሉ እኛም መንፈሳዊ ሥራችንን ከተውን፤ ከሰማያዊው መንግስት እንባረራለን፤ ስለዚህ ለክርስቶስ ትጉህ የጸሎት፣ የመንፈሳዊ ምግባራት ሠራተኛ እንሁን፤ እግዚአብሔርም ይርዳን፤ የእናቱ የድንግል ማርያም ምልጃ ጸሎቱ ይርዳን። #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@Estifanos2239
Показати все...
Haile Gebriel Tube - በማለዳ ንቁ ◈

2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 13) ---------- 11፤ በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ደኅና ሁኑ። ፍጹማን ሁኑ፥ ምክሬን ስሙ፥ በአንድ ልብ ሁኑ፥ በሰላም ኑሩ፥ የፍቅርና የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል። 14፤ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን፡፡ ይሄ የኔ፣ የናንተ፣ የሁላችሁ የዪቱብ ቻናል ነው በዚህ ቻናል የተለያዪ ትምህርቶችን በቪዲዮ፣ በኦውዲዮ፣ በጹሁፍ መንፈሳዊና አስተማር ትምህርቶችን ስብከቶችን የትላልቅ አባቶችን መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን የምናስተላልፍ ስሆን ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲትተባበሩን ስንል በጌታ ስም እንጠይቃቹሃለን። ኢትዮጵያን ፈጣር ይባርካት ፤ ይጠብቃት ለዘላለም! My name is Haile Gebriel I'm the owner of these YouTube Channel and The Channel is all About Ethiopian Orthodox Tewahido Church Spiritual Educational and Motivational we call it "በማለዳ ንቁ" and I share experiences, teachings and audio bible about great and helpful spiritual books from ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማሪያም, memhir girma abadon, Bemaleda meyaz no 1, Bemaleda meyaz no 2 to motivate and inspire everyone to identify their weakness in spiritual life & fight Satan Stay tuned and subscribe and watch our videos leave a comment. በማለዳ ንቁ! Telegram:

https://t.me/hailegebriel2021

5
❖ ጸሎት ኃይል አለው፤ የተቋረጠውን ግንኙነት ያድሳል፤ በበደለኝነት ስሜት ለሚሰቃየው ዕረፍትና እንቅልፍ ይሰጣል፤ ሽፍታው ጭምት፣ ሌባው መጽዋች፣ ዘማዊው የንጽሕና ወዳጅ የሚሆነው በጸሎት መንገድ ተጠቅሞ የመንፈስ ቅዱስን ኃይል በመቀዳጀት ነው። "ስለዚህ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ" (ኤፌ 6፥18) #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@Estifanos2239
Показати все...
Haile Gebriel Tube - በማለዳ ንቁ ◈

2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 13) ---------- 11፤ በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ደኅና ሁኑ። ፍጹማን ሁኑ፥ ምክሬን ስሙ፥ በአንድ ልብ ሁኑ፥ በሰላም ኑሩ፥ የፍቅርና የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል። 14፤ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን፡፡ ይሄ የኔ፣ የናንተ፣ የሁላችሁ የዪቱብ ቻናል ነው በዚህ ቻናል የተለያዪ ትምህርቶችን በቪዲዮ፣ በኦውዲዮ፣ በጹሁፍ መንፈሳዊና አስተማር ትምህርቶችን ስብከቶችን የትላልቅ አባቶችን መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን የምናስተላልፍ ስሆን ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲትተባበሩን ስንል በጌታ ስም እንጠይቃቹሃለን። ኢትዮጵያን ፈጣር ይባርካት ፤ ይጠብቃት ለዘላለም! My name is Haile Gebriel I'm the owner of these YouTube Channel and The Channel is all About Ethiopian Orthodox Tewahido Church Spiritual Educational and Motivational we call it "በማለዳ ንቁ" and I share experiences, teachings and audio bible about great and helpful spiritual books from ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማሪያም, memhir girma abadon, Bemaleda meyaz no 1, Bemaleda meyaz no 2 to motivate and inspire everyone to identify their weakness in spiritual life & fight Satan Stay tuned and subscribe and watch our videos leave a comment. በማለዳ ንቁ! Telegram:

https://t.me/hailegebriel2021

👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
◈ (ሰኔ 4) ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ሰላምታ ይገባሃል፤ የኢየሱስ ክርስቶስ ወዳጅ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ሆይ! ሰላምታ ይገባሀል፤ አቡቀለምሲስ የተባልክ ክቡር ዮሐንስ ሆይ! ሰላምታ ይገባሀል፤ የሐዲስ ሥርዓት ሐዋርያ ዮሐንስ ሆይ! በቤተ ምንዳድ ለደረሰብህ መከራ ሰላምታ ይገባሀል፤ በትዕግስትህ የሮምንና ቁጣ ችለህ የሞተውንም ያስነሳህ ዮሐንስ ሆይ! ሰላምታ ይገባሀል፤ መከራን የምትታገስ ዮሐንስ ሆይ! እንዳንተ ያለ በምድር ላይ ማነው፤ ክብርን የተሞላህ ዮሐንስ ሆይ! ሰላምታ ለአንተ ይሁን እያልኩ በምስጋናና በእምቢልታ የቤተክርስቲያን የጉባኤዋ መሪ እነሆ አደንቅሀለሁ፤ በምስጋና እና በማህሌት የመላእክት ወዳጅ የሆንክ እውነተኛ ዮሐንስ ሆይ! ሰላም ለአንተ ይሁን፤ ዮሐንስ ሆይ! ለሚልህ የመልክህ ደምግባት ምን ያምር፤ የስምህስ አጠራር ምን ይጣፍጥ፤ አራተኛውን ወንጌል የጻፍክ ዮሐንስ ሆይ! ሰላምታ ይገባሀል፤ ኮል የተባለ የምስጋናህ መዓዛ በሰው ሁሉ አፍንጫ በጎ በጎ ሸተተ፤ ንስር የተሰኘህ ወንጌላዊው ዮሐንስ ሆይ! ልዑል ከሆነ ከሰማይ ተዋሕዶ ቃል ሥጋ ሆነ፤ በእኛም አደረ እያልክ በረህ ና ና። (መልክአ ቅዱስ ዮሐንስ) #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@Estifanos2239
Показати все...
1