HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ
رفتن به کانال در Telegram
❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239
نمایش بیشتر2 307
مشترکین
+224 ساعت
-67 روز
+530 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اوت '26
اوت '26
+72
در 0 کانالها
ژوئیه '26
+126
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+79
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+65
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+71
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+79
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+51
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+55
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+46
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+74
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+45
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+36
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+49
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+62
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+55
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+94
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+76
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+70
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+63
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+69
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+114
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+77
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+62
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+58
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+48
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+62
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+40
در 1 کانالها
Get PRO
مه '24
+34
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+82
در 2 کانالها
Get PRO
مارس '24
+59
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+73
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+47
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+39
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+54
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+61
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+47
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+50
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+67
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+71
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+60
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+133
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+243
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+127
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+197
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+212
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+110
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+98
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+70
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+76
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+92
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+121
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+108
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+138
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+198
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+102
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+131
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+113
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+91
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+55
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+57
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+72
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+75
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+100
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+166
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 28 اوت | +2 | |||
| 27 اوت | +2 | |||
| 26 اوت | +1 | |||
| 25 اوت | +1 | |||
| 24 اوت | +3 | |||
| 23 اوت | +1 | |||
| 22 اوت | +3 | |||
| 21 اوت | +2 | |||
| 20 اوت | +1 | |||
| 19 اوت | +3 | |||
| 18 اوت | +4 | |||
| 17 اوت | +2 | |||
| 16 اوت | 0 | |||
| 15 اوت | +2 | |||
| 14 اوت | +8 | |||
| 13 اوت | +4 | |||
| 12 اوت | +2 | |||
| 11 اوت | +3 | |||
| 10 اوت | +2 | |||
| 09 اوت | +4 | |||
| 08 اوت | +3 | |||
| 07 اوت | +3 | |||
| 06 اوت | +1 | |||
| 05 اوت | +4 | |||
| 04 اوت | +1 | |||
| 03 اوت | +2 | |||
| 02 اوت | +4 | |||
| 01 اوت | +4 |
پستهای کانال
ባለሃብቱ ለምን የአልጋ ቁራኛ ሆነ እጅግ ከባዱ ምስጥ ወጣ!? መተተኞች የላኩት መንፈስ መስራት አለመስራቱን በዚህ ያረጋግጣሉ ተጠንቀቁ!! #የጆርዲ #ውሸት https://youtu.be/OdnHbWBtlNk
| 2 | ብፁዕ አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ ምን አሉ መሰላችሁ "ሌሎች አንተ እንዳሰብካቸው ፍጹም የሚስማሙ እንዲሆኑ አትፈልግ፣ ነገር ግን መሆን እንዳለባቸው ሳይሆን እንደሆኑት አድርገህ ተቀበላቸው ሁላችንም ተፈጥሮን እንደራሷ አድርገን ተቀብለናል። ወቅቶችን ዝናባማ ፤ ማዕበላማም ይሁን ሞቃታማ ተፈጥሮ ራሱን እንዲለውጥ ሳንጠይቅ ተቀብለነዋል። ከሰዎችም ጋርም ልክ እንዲሁ እናድርግ። ሰዎች ሁሉ ጻድቅና መልካም አይደሉም። ብዙዎቹ ድክመቶች ወይም የተወሰኑት ባሕርያቸውን ተቆጣጣሪ የሆነ አመሎች አሉባቸው ሰዎች የተለያዩ አይነት ናቸው። ከነዚህም አንዳንዶች ሁከተኞች ናቸው። ስለዚህ በጠባያቸው ተጽዕኖ እንደማይደረግበት ተመልካች እንሁን ባሕሪያቸውንም በጥበብ እንቀበላቸው።" ይላሉ። እናንተስ ምን ትላላችሁ? | 202 |
| 3 | የታዋቂው ቲክቶኬር እጅግ አሳፋር ተግባር ይሄንን ማድረግ ለምን አስፈለገ!? እባካችሁን ሴቶች ከማግባታችሁ በፍት በጭራሽ እንዳትቆርቡ!! #መናፍስት #ጸሎት https://youtu.be/FmIarpU42o8 | 197 |
| 4 | አዲስ ቪዲዮ ይኼው፦ https://youtu.be/FmIarpU42o8?si=GgxMs--nfofSaTYt | 1 |
| 5 | #_በካናዳ_ቶሮንቶ_ከተማ
ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ!
ሼር በማድረግ መልእክቱን አዳርሱ!
ተወዳጆች ሆይ በካናዳ ቶሮንቶ ከተማ August 28, 29 እና 30 አርብ ቅዳሜ እና እሑድ ለሦስት ቀን መንፈሳዊ ጉባኤ ይኖረናል።
በዚህ ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ መጥታችሁ አገልግሎቱን ማግኘት ትችላላችሁ። አገልግሎት የሚሰጥበት ቦታ!
#_የቦታው_አድራሻ :- Address: 260 Dawes Rd,
East York, ON M4C 5C4
(Taylor Creek Park – Picnic Site 05)
ከወዲሁ ለፕሌን ትኬት፣ ለማረፊያ ሆቴል እንድትዘጋጁ ብለን አገልግሎቱ በቶሮንቶ ከተማ መሆኑን ብቻ እወቁ።
ኃያሉ መድኃኔ ዓለም የዛ ሰው ይበለን!
ነሐሴ 19-12-2018 ዓ.ም
ቶሮንቶ | 226 |
| 6 | 🌟 በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተሰቦቻችን በሙሉ፤
ርቀት ሳይገድባችሁ፣ የቅዱሳን አባቶቻችን በረከትና የመቅደሱ ማዕዛ በቤታችሁ እንዲሞላ የታመነ ድልድይ ለመሆን ዝግጁ ነን። ለጸሎት ቤትዎም ሆነ ለግል መንፈሳዊ ሕይወትዎ የሚያስፈልጉ ማንኛቸውንም ንዋያተ ቅድሳትና ባሕላዊ ቁሳቁሶች ካሉበት ሆነው ይዘዙን፤ እኛም በፈጣንና በታመነው DHL በኩል በልዩ ጥንቃቄ እናደርሳችኋለን።
የምናቀርባቸው አገልግሎቶች፡-
✨ ለጸሎት ቤትና ለሥርዓተ አምልኮ፡-
- የተመረጠ መዓዛ ያለው የተባረከ እጣን
- ለቁርባንና ለጸሎት የሚያገለግል ንጹሕ ዘቢብ
- ቅባዕ ቅዱስ እና እምነት
- የጸሎት ሻማዎችና ጧፎች
📖 ለመንፈሳዊ እውቀትና ለጸሎት፡-
- መዝገበ ጸሎት፣ መዝሙረ ዳዊትና የቅዱሳን ድርሳናት
- ተአምረ ማርያምና የገዳማት ታሪክ መጻሕፍት
🖼 ለበረከተ ቤት፡-
- በተለያየ መጠንና ውበት የተዘጋጁ የቅዱሳን ስዕላት
👗 አልባሳትና ባሕላዊ ቁሳቁሶች፡-
- ንጹሕ የሐበሻ ነጠላዎች
- ለአገልጋዮች የሚሆኑ የዲያቆናት ኮፊያ
- ለቤት ውስጥ የሚያስፈልጉ ማናቸውም ባሕላዊ ቁሳቁሶች
"ጥራት፣ ታማኝነትና መንፈሳዊ አገልግሎት ቀዳሚ ተግባራችን ነው!"
ከእናንተ የሚጠበቀው ፍላጎታችሁን መግለጽ ብቻ ነው፤ እኛም በደስታ ልንታዘዛችሁ ዝግጁ ነን።
📞 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ በቀጥታ ይደውሉ፡-
📌 +251 903 16 22 92
📌 +251 939 24 11 62
📱 በቴሌግራም በውስጥ መስመር (Inbox) ለማነጋገር፡-
https://t.me/haile_gebriel_tube_bot
በረከተ እግዚአብሔር አይለየን!
#ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ንዋያተ_ቅድሳት #በውጭ_ሀገር_ለምትኖሩ #DHL #EthiopianOrthodox | 242 |
| 7 | ታዋቂው ሰብኪና መምህር በጸሎት ሰዓት የተጋለጠው እጅግ ከባድ መረጃ!! አባ መቃርስ የሚታወቁባቸው 2ቱ እጅግ አስገራሚ ታርኮች!! ክርስትና ሙያ አይደለም!! https://youtu.be/NsRe7me9NkE | 243 |
| 8 | አባ ገብረኪዳን ለምንድነው አጥብቀው መተት የለም የምሉት!? ይኼንን የወንድማችንን ጥያቄ በአፋጣኝ ለአባ ገብረኪዳን አድርሱልኝ!! #አባ_ገብረኪዳን #ጸሎት https://youtu.be/yRHMv1r7L1M | 269 |
| 9 | 35 የሕግ ታራሚዎች ተጠምቀው ኦርቶዶክሳዊነትን ተቀላቀሉ
***
በሲዳማ ሀገረስብከት በሀዋሳ ከተማ ማረሚያ ቤት በሚገኘው የቅዱስ ፊልጶስ ቤተክርስቲያን በቋንቋ መምህራን የሃይማኖት ትምህርት የተማሩና ያመኑ በሕግ ጥላ ስር የሚገኙ
35 የሕግ ታራሚዎች በዛሬው ቀን ሥርዓተ ጥምቀት ተፈጽሞላቸው የሥላሴ ልጅነት በማግኘት ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተጨምረዋል።
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
Kune Demelash kassaye -Arba Minch | 285 |
| 10 | የአይነጥላ መንፈስ ወደ ቡዳነት ስቀየር የሚያስከትላቸው እጅግ ከባባድ ጥፋቶች!! የጉድ ሀገር ወደ ጅብነት የሚቀየሩ ሰዎች በዘመናችን!! #የቆረበ_ሰው! #ጸሎት https://youtu.be/tuiX0h4kEi4 | 340 |
| 11 | #_ካናዳ_ቶሮንቶ_በሰላም_ገብቻለሁ!
የወለላይቱ እመቤት፣ የኪዳነ ምህረት ልጆች August 28, 29 እና 30 አረብ ቅዳሜ እሑድ ለሚኖረኝ አገልግሎት ቶሮንቶ በሰላም ገብቻለሁ! ስለ ሁሉም ነገር ወለላይቱ እመቤት ኪዳነ ምህረት ከተወዳጅ ልጇ ጋር ክብር ምስጋና ይድረሳት!
ነሐሴ 16-12-2018
ቶሮንቶ | 291 |
| 12 | አዲስ ቪዲዮ ይሄው፦ https://youtu.be/0RtUZrww_jc?si=K-aO2BgKC5rLBvlr | 331 |
| 13 | بدون متن... | 298 |
| 14 | Feminism እና Gnosticismን እየለያችሁ!
ሌላው በተደጋጋሚ የሚነገረው የተዛባ አስተሳሰባችሁ እንዲህ ይላል፦
"በምዕራቡ ዓለም ልጅ ወልዶ መተካትን እየቀነሰና ቁጥር እየተመናመነ እንዲመጣ ያደረገው feminism ነው" ትላላችሁ።
ኹሉን ችግር feminism ላይ በለጠፋችሁ መጠን፡ እውነተኛው ችግር የቱ ጋ እንዳለ ሳታውቁ መቅረታችሁ ነው።
ይኽን ችግር በምዕራባውያን ዘንድ እየፈጠረ ያለው feminism ሳይኾን gnosticism ነው። ጋብቻንና ልጅ መውለድን በግልጽ የሚቃወምና ዝሙትን ደግሞ የሚያበረታታ gnosticism ነው። ከመናፍስቱ ዓለም በምሥጢር ማኅበራት በኩል ያልተነካካ ፈረንጅ የለም። ለዚህ ያደረሳቸው እሱ ነው።
Gnosticism መንፈሳዊ ቀውስ ነው። feminism ግን ማሕበራዊና ሕጋዊ ጉዳዮች ላይ ፖሊሲ ለማውጣት የሚጠቅም ዓለምን መቃኛ አካዳሚክ መነጽር (paradigm, conceptual framework) ነው እንጂ፡ አምልኮ ወይም መንፈሳዊ እንቅስቃሴ አይደለም። አንድ "ፌሚኒስት ነኝ" የምትል ሴት፡ ከመናፍስቱ ዓለም በተነካካችው መጠን ብቻ፡ ወይም እልኸኛና ጽንፈኛ በኾነችው መጠን ብቻ፡ ፀረ ጋብቻ ልትኾን ትችላለች። Feminism በራሱ ግን ከconceptual framework የዘለለ መንፈሳዊ አካኼድና ገጽታ የለውም። የሚንቀሳቀሰውም መንግሥታት በረዱትና ጩኸቱን ባዳመጡት መጠን ነው። በጀት ሲቋረጥበት እንደሌላው ማኅበራዊ እንቅስቃሴ ኹሉ የሚዳከም ነው።
በነገራችን ላይ "እግዚአብሔር ለምን she ተብሎ አይገለጽም?" የሚለውን ጥያቄ የፈጠሩት፡ (ግ)ኖስቲኮች ናቸው እንጂ፡ ፌሚኒስቶች አይደሉም። ነገር ግን ከፌሚኒስቶች መሃል በዚህ አስተሳሰብ ተመስጠው የሚወሰዱ አሉ። "ጥበብ በሴት ስም ተጠርታለችና አምላክ ሴት ነው"፥ "Divine feminine"፥ "sophia" ወዘተ የሚሉትና የሴት ጣዖታትን ገጽታ ለሴቶች ለማላበስ የሚሠሩት፡ (ግ)ኖስቲኮች ናቸው። አስተሳሰቡን የፈጠሩት የዛሬዎቹ ሴት ፌሚኒስቶች ሳይኾኑ፡ የዱሮዎቹ ወንድ gnostic ጠንቋዮች ናቸው። ከነርሱ መካከል ሲሞን መሠሪ አንዱ ነው። የሴት የመጨረሻ ብቃቷ ግልሙትና እንደኾነ አድርጎ ያስብ ነበረ። Feminism የሚባል ነገር ከመፈጠሩ ከብዙ ክፍለ ዘመናት በፊት ግኖስቲኮች ነበሩ። አሁንም አሉ። ቢችሉ ኹሉንም ይበክላሉ። ለfascism እና nazism ጉልበት የሚሰጡትም እነርሱ ናቸው። ያሁኑ ስማቸው "ኢሉሚናቲ" ይባላል።
* * *
እየገባችሁ ነው?
Am I teaching the wrong students?
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ | 303 |
| 15 | እንኳን አደረሳችሁ! «ነሐሴ ፲፮/16»
«ፍልሰተ ሥጋሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ፣ ወፍልሰተ ሥጋሁ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕት፣ ወጊጋር መስፍነ ሶርያ»
=> የእግዚአብሔር አምላካችን ቸርነቱ፣ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከትዋና ልመናዋ አይለየን! በዓሉንም የሰላም ያድርግልን! ሰላማዊ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላሙን ያምጣልን! አሜን በሉ ሁላችሁም! | 246 |
| 16 | እኝህን አደገኛና መርዛማ የሆኑ ሴቶች እባካችሁን ተጠንቀቁ! የሴቶችን ማህጸን አጋንንት በዚህ መልክ ለጥፋት ይጠቀማል! ትራሱን አግብቶ የሚኖረው አስገራሚ ሰው! https://youtu.be/yj73XRK887Y | 283 |
| 17 | እግዚኦ!! ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም አሁን ይሄ ምን ይባላል!! የአብር አንክርት መተት ተደርጎባት ያየችው እጅግ ከባዱ መከራና ፈተና!! #ጸበል #አጋንንት https://youtu.be/1cLr2W-38Sg | 321 |
| 18 | بدون متن... | 301 |
| 19 | «የእማሆይ ሲንቅለጢቃ ምክር»
የሰይጣን ብልሃቱ ብዙ ነው። ነፍስን በድህነት ማሸነፍ ካቃተው ብልጽግናን ያመጣባታል፣ በስድብ ማሸነፍ ካቃተው ክብርና ውዳሴ ያስከትልባታል። በጤንነት ድል ማድረግ ካቃተው፣ ሕማምን ያመጣል፣ በምቾት ማባበል ሲሣነው ከፍላጎት ውጭ በኾነ ሥቃይ ይሞክራል። ከዚህም ጋር እጅግ መራር የኾነ ደዌ ያመጣል። ገና ያልጸኑትን ፈሪዎች ለእግዚአብሔር ያላቸውን ፍቅር ያቀዘቅዝባቸው ዘንድ፣ ሰውነትን በክፉ ንዳድ ይመታና ያከሳቸዋል፣ ሊቋቋሙት የማይችሉ የውኃ ጥምም ያመጣባቸዋል።
ኃጢአተኛ እንደ መኾንህ ይህን ኹሉ ስታልፍ የፈጣሪህን ፍርድ፣ የማይጠፋውን እሳት፣ የሚመጣውን ዘለዓለማዊ መከራ አስብ። ነገር ግን ተስፋ አትቍረጥ። እግዚአብሔር ይጎበኝሃልና ደስ ይበልህ። "መገሠጽስ እግዚአብሔር ገሠጸኝ፣ ለሞት ግን አልሰጠኝም" (መዝ 117፥18) የሚለውን ቃል አስበው። አንተ እንደ ብረት ነህ። እሳቱ ዝገትህን ያጸዳዋል። ጻድቅ ኾነህ በደዌ ብትመታ ከኃይል ወደ ኃይል ያሻግርሃል። ወርቅ ነህን? እሳት ያነጻሃል። የሥጋ መውጊያ ተሰጥቶሃልን? (2ቆሮ 12፥9) በዚህ መልክ የተፈተነ ማን እንደ ኾነ አስብና ተደሰት። ከቅዱስ ጳውሎስ ጋር አንድ ዓይነት መከራ መቀበል ላንተ ክብር ነውና። በንዳድ ትሠቃያለህን? "በብርድ ተመተሃልን?"በእሳትና በውኃ መካከል አለፍን ወደ ዕረፍትም አወጣኸን (መዝ 65፥12) ያለውን ቃል አስበው። አንዱን ስትሻገር ሌላውን ጠብቅ፣ በበጎ ሕሊና ውስጥ ኹንና የከንፈርን መሥዋዕት ሠዋ "እኔ ችግረኛ ቍስለኛ ነኝ" (መዝ 68፥29) በል፤ ይህንን የመሰለውን ድካም ከተቀበልክ ወደ ፍጹምነት ትደርሳለህ። እግዚአብሔር በጠራሁት ጊዜ ሰማኝ (መዝ 4፥3) ብሏልና አንደበትህን ክፈት፣ በእነዚህ የነፍስ ውጣ ውረዶች ውስጥ በማለፍ በጠላታችን ዐይን ሥር እያለፍን መኾኑን ትረዳ ዘንድ። (ዳንኤል ክብረት፣ በበረሓው ጉያ ውስጥ፣ 2004 ዓ.ም፣ ገጽ 78)።
የሰይጣን ዓላማው ኹል ጊዜም ቢኾን እኛን ከትክክለኛው መንገድ ማስወጣትና በምድር ላይ ያለንን ሕይወት ፍሬ ቢስ እንዲኾን ማድረግ ነው። ይህንም ዓላማውን ለማሳካት በብርቱ ይፈትነናል። ቅዱስ ጳውሎስ "ከኃጢአት ጋር እየታገላችሁ ገና ደምን እስከማፍሰስ ድረስ አልተቃወማችሁም" ይላል፣ ዕብ 12፥4። ከተፈጠርንለት የሕይወት ዓላማ ውጭ ሊያደርገን የሚመጣብንን ፈተና ኹሉ ኃይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ለማለፍ የራሳችንን ድርሻ እንወጣ። በገጠሙንና ለወደፊትም ሊገጥሙን ባሉ ፈተናዎች ምክንያት የክርስትናን ሕይወት በተሸናፊነት አቋርጠን አንውጣ። ጌታችን "እስከ መጨረሻ የሚጸና እርሱ ይድናል" ብሏልና።
መልካም ቀን ለሁላችሁ | 347 |
| 20 | ሹገር ማሚ አጥቻለሁ ፈልጉልኝ በአጋንንት የተቀማ ትውልድ ጥያቄ https://youtu.be/GqkqhJvlhzQ?si=roCwjjRJFItlSM1g | 308 |
