uz
Feedback
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

Kanalga Telegram’da o‘tish

☞በዚህች ቻናል የምንለቃቼዉ አጥር አጠር ያሉ ግጥሞች እንዲሁም ሌሎች የሱና ኡስታዞች ደርሶች ሙሀደራዎችን የምንለቅ ይሆናል ኢን ሻላህ !! https://t.me/Asselefya2 • قــال ابـن الجــوزي ـ رحـمـة الله « مـن أحـب أن ﻻ يـنـقـطـع عـمـلـہ بـعـد مـوتــہ فـليـنـشر الـعـلـم » •التذكرة (٥٥)

Ko'proq ko'rsatish
8 524
Obunachilar
-924 soatlar
+287 kunlar
+12730 kunlar
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+303
12 kanalda
Iyun '26
+323
10 kanalda
Get PRO
May '26
+369
16 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+627
22 kanalda
Get PRO
Mart '26
+329
17 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+54
14 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+88
14 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+222
9 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+77
5 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+200
7 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+252
5 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+604
4 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+646
28 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+639
20 kanalda
Get PRO
May '25
+427
35 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+349
25 kanalda
Get PRO
Mart '25
+326
17 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+945
12 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+349
35 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+561
44 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+1 140
25 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+869
12 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+1 208
19 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+353
18 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+1 148
22 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+991
17 kanalda
Get PRO
May '24
+169
27 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+145
45 kanalda
Get PRO
Mart '24
+326
30 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+115
18 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+124
11 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+97
12 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+409
11 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
28 Iyul+2
27 Iyul+2
26 Iyul+7
25 Iyul+5
24 Iyul+13
23 Iyul+11
22 Iyul+9
21 Iyul+28
20 Iyul+1
19 Iyul+5
18 Iyul+11
17 Iyul+28
16 Iyul+5
15 Iyul+15
14 Iyul+5
13 Iyul+8
12 Iyul+24
11 Iyul+2
10 Iyul+11
09 Iyul+27
08 Iyul+6
07 Iyul+4
06 Iyul+4
05 Iyul+2
04 Iyul+35
03 Iyul+8
02 Iyul+10
01 Iyul+15
Kanal postlari
2
🔖እውነተኛ ከሳሪ ማለት፤ አላህ«ወንጀሉን»እንደማይምረው የሚያስብ ሰው ነው።» ~
137
3
🔖የእራስ ፀጉር አስተባበስ 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን « ሀፊዘሑላህ» || t.me/Sheikhmuhammedzainadam
154
4
‏قال ابن القيم رحمه الله : ‏ ‏العاصي وإن تنعّم بأصناف النعم ؛ ‏ففي قلبه من الوحشة والذل ‏والحسرات التي تقطّع القلوب . ‏،، ‏الجواب الكافي [١٢٠] ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸው እንዲህ አሉ፦ «አመፀኛ ሰው ፀጋን በአይነቱ ቢጠቃቀምበትም እንኳ ልቡ ጭርታና ውርደት ፣ ልብን የሚቆራርጥ ለዳማ ውስጥ ነው የሚኖረው።» አል ጀዋቡል ካፊ (120) =
160
5
Matn yo'q...
154
6
4_5978529531831524985.mp3
1
7
يوم تبلى السرائر.mp3
1
8
انا لله وانا اليه راجعون አባቴ በዱንያ ላይመለስ ሞተብኝ ቅርብ የላችሁ እዲሰግዱበት ሩቅ ያላችሁ በዱአችሁ
1
9
4_6046488120751294606.mp3
211
10
Matn yo'q...
261
11
العين حق حتى في طاعتك وعبادتك! سُئِل الشيخ ابن_عثيمين -رحمه الله-: هل يُصاب الإنسان في دِينه فَينحرف بسبب العين؟ فأجاب رحمه الله: قد يُصاب الإنسان المتدين بالعين، ويضيق صدره بالعبادة أو يُصاب بالعين فينسى ما حفظ أو يُصاب بالعين فيعجز أن يحفظ فالعين -نسأل الله العافية- قال فيها الرسول عليه الصلاة والسلام: "لو سبق القَدر شيء لسبقته العين" ||
252
12
ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለሁት ብለህ አትዘናጋ፡፡ ከጀነት የበለጠ ጥሩ ቦታ የለም፡፡ አባታችን አደም በሷ ዉስጥ ሆነው ጭምር ፈተና አግኝቷቸዋል። በዒባዳህ ብዛትም አትጃጃል፣ ኢብሊስ ከዚያ ረጅም የዒባዳ ሕይወት በኋላ ምን እንዳጋጠመው ይታወቃል፡፡
267
13
ኢብኑ_ረጀብ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ  : - «ድህነት ማለት ገንዘብ ማጣት እንዳይመስልህ፣ ነገር ግን ዲንን ማጣት ከድህነቶች ሁሉ የከፋውና ትልቁ ነው።» 📚 ۞ مجمـوع الرسائـل【1/65】
308
14
Matn yo'q...
323
15
🎁 ደማቅ የደዕዋና የኒካህ ፕሮግራም 🎁 ​እሁድ ማታ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ሁለት የሱና ወንድሞቻችን ያገባሉ! የነሱን የኒካህ ፕሮግራም በማስመልከት ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተናልና በክብር ተጋብዘዋል። ​🌸 የእህታችን አለም ታደሰ እና የወንድማችን ሙሀመድ መኮነን 🌺 🌸 የእህታችን ዘይነብ ሙሀመድ እና የወንድማችን አወል ክብረት 🌺 ​⏰ በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን: ​➊ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ (ርዕስ በሰዓቱ ይነገራል) ➋ ኡስታዝ አቡ ሙሃመድ (ርዕስ በሰዓቱ) ❸ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ (ርዕስ በሰዓቱ ይነገራል) ❹ ወንድም አቡ ሂበቲሏህ (ርዕስ በሰዓቱ) ❺ ኡስታዝ ዩሱፍ (ርዕስ በሰዓቱ) ❻ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን (ርዕስ በሰዓቱ ይነገራል) ❼ ወንድም አቡ ሹራ (ርዕስ በሰዓቱ) ​📖 ቲላዋ: 🎤 አቡ አፍናን 🎤 አቡ ኢምራን 🎤 አቡ ሀይደር ​🎙 የፕሮግራሙ መሪ: ወንድም አቡ አፍናን ​🗓 ቀን: እሁድ ምሽት ​⏰ ሰዓት: 🇪🇹 በኢትዮጵያ 3:00 ሰዓት 🇸🇦 በሳዑዲ 9:00 ሰዓት 🇦🇪 በዱባይ 10:00 ሰዓት (በምስሉ/ማስታወቂያው ላይ እንደሰፈረው) ​🔗 ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ: https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
242
16
በሐራም ግንኙነት ውስጥ ብዙ ነገሮችን ታጣለህ። ገንዘብህን፣ ግዜህን ከዛም ወንጀል ላይ ትወድቃለህ። አላህ ይጠብቀን
339
17
በነገራችን ላይ...ትዳር የሁለት ሰዎች ብቻ ሳይሆን የሁለት ባህልና ልማድ ስብስብ ነው። አንድ ሰው የራሱ አካባቢ ወይም የባህሉን ልጅ ቢመርጥ ይበልጣል። ይህ ማለት ከሌላ አካባቢ ማግባት ክልክል ነው ማለት አይደለም፤ ነገር ግን ተመሳሳይ ባህል ያለው ሰው ሲሆን ትዳሩ የበለጠ ቀሊልና የተረጋጋ ይሆናል። ምክኒያቱም የአንድ አካባቢ ልጆች አስተዳደጋቸው፣ አነጋገራቸው፣ በንግግራቸው መሃል የሚወረወሩ ዘይቤዎችን፣ የደስታና የሐዘን መግለጫዎች፣የዕለት ተዕለት የቤት ውስጥ ስርአቶችን ለመረዳት ተጨማሪ ተርጓሚ አያስፈልጋቸውም። አንዱ በዓይነ-እርግብ የሚሰጠውን መልዕክት ሌላኛው በልብ ብርሃን ይረዳዋል።ብዙ ጊዜ አባቶቻችንና እናቶቻችን የልጆቻቸውን ትዳር ሲያዩ «ሀገሩ እሩቅ ነው»ወይም «የአካባቢያችን ልጅ አይደለም» የሚሉት ስጋት፣ የቦታውን ኪሎሜትር ብቻ አይተው አይደለም። ባህላችሁና ልማዳችሁ ከተለያየ ነገሩ ይከብዳችኋል ከሚል የህይወት ልምድና ስጋት በመነሳት ነው። ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚንም ይህንኑ ሀሳብ ያረጋግጣሉ።በትዳር ውስጥ መጣጣም በሃይማኖት ብቻ ሳይሆን በባህልና በልማድም ያስፈልጋል። ምክንያቱም በተለያየ ባህል ያደጉ ሰዎች በልጆች አስተዳደግ፣ በእንግዳ አቀባበልና በዕለት ተዕለት ኑሮ ላይ የተለያየ አመለካከት ሊኖራቸው ይችላል። ይህም በጊዜ ሂደት ያልታሰበ ግጭት ሊፈጥር ይችላል። የኔ አቋም... ከተለያየ ባህል ተጋብተው በፍቅር የሚኖሩ ሰዎች እንዳሉ ይታወቃል። ነገር ግን የራሳችንን ባህልና ልማድ የሚጋራ ሰውን መምረጥ ትዳርን ቀላል፣ የተረጋጋና ዘላቂ ለማድረግ የተሻለውና አሳማኙ መንገድ ነው። ~ t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan
414
18
🔖ከአላህ በስተቀር ሁሉም ምትክ አለው! የሰው ልጅ ላጣቸው ነገሮች ሁሉ ይብዛም ይነስ ምትክ ( አማራጭ ) ሊያገኝ ይችላል፤ አላህን ያጣ ( ከርሱ የራቀ፣ እሱን ያስቆጣ ) ሰው ግን ምንም ዓይነት ምትክና አማራጭ መቼም ማግኘት አይችልም። ስለዚህ መቼም ቢሆን፣ ለማንም ለምንም ብለህ አላህን እንዳታጣ ተጠንቀቅ! t.me/Asselefya2
411
19
ማን ቀድሞ ይመልስ !  🕊 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት 👉  ኢንጂል ኪታብ የወረደው በነቢዩላህ ኢሳ (ዓለይሂ ሰላም) ላይ ነበር፡፡
343
20
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream
41