cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
3 915
Obunachilar
+424 soatlar
+457 kunlar
+22030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ኢብኑ ተይሚያ ሴቶች በሴቶች ትዉዉስ የተገጠመች ግሩፕ አንብቧት ~
Hammasini ko'rsatish...
👉  የስደቷ እህቴ ....! በስደት ያለሺዉ  አብሽሪ ጀግናየ ፣ ምንም እዳይከፋሽ ኸይር ነዉ እህቴየ ፣ አዉቃለሁ ስሜቱ እጂጉን ከባድ ነዉ ፣ ኢድማ ሲመጣት መከፋት ልምድ  ነዉ ፣ ግን እዳትከፊ ሁሉም አላፊነዉ፣ ባለን እንደሰት የሙስሊም አኽላቅ   ነዉ፣ 📛ኢጃዛ ላሰብሽዉ.....!! ኢጃዛ ላሰብሽዉ  አደራ ልበልሽ ፣ ኡዱን ስታከብሪ አደብም ይኑርሽ ፣ ከወንዶች   ኢኽቲላጥ. ዋይ ተከልለሽ ፣ ኢድ አይደል እያልሽ  እዳትዉይ. አብደሽ ፣ እራቁት አትሁኝ  እዋባለሁ ብለሽ ፣ ሸሪዓን ጠብቂ በአደብ ላይ ሁነሽ ፣
አላህ በእዝነቱ  ኢብራሂምን  አዞት ፣ ለአረፋ በአል ልጁን እርድ  ብሎት ፣ ኢብራሂምም ታዞ ልጁን አስተኝቶት ፣ ኢስማኢል አገት ላይ ቢላዋ  አድርጎበት ፣ አላህ በእዝነቱ በግ አወረደለት ፣ በኢስማኢል ፈታ በጉ ታረደለት ፣ የኢብራሂምን ስራ  አሏህ ወደደለት ፣ ይሄኮ አረፋ እጂጉን. ልዩነዉ ፣ ከብቶች ይመኛሉ ለርሱ እንታረድ ብለዉ፣ የአረፋ ባአል እጂጉን ልዩነዉ ፣ አፊሮች አመቱን  በአል አደረጉት ግን  በአዱም እኳን  አልተደሰቱበት ምኑ  ያስደስታል ትእዛዝ የለለበት ? የኛ ግን ልዩነዉ አንድ ግዜ ባመት ✍ኡሙ አብዲል ወሓብ
Hammasini ko'rsatish...
እኳን አደረሰን :: አልሀምዱሊላሂ ደረሰልን  ዒዱ ፣ ባድ እሚደምቁበት ባዳዉም  ዘመዱ ፣ ሙስሊሞች ባድነት ሲጓዙ  ለኢዱ ፣ እንደት ያስደስታል ሲያዋቼዉ ሲነጉዱ፣ ሙስሊሙ ባድነት  በጋራ ይዉላል ፣ ፏ ፍክትም  ብለዉ ባንድ   ይዘያየራል ፣ የተነፋፈቀ ኢድ ላይ ይገናኛል ፣ ተቃቅፈዉ ሲዉሉ እጂጉን  ያስደሳል ፣ ሁጃጆች በአንድ ላይ ሁነዉ እሚሮጡበት ፣ ሰፍዋና መርዋ ተላብሷል ዉበት ፣ ሀጀረል አስወዲን ሙስሊሞች ሊስሙት ፣ እስቲ ተመልኩቱ ያለዉን ግፊት ፣ ልብን ያረካል እኳን እዛሁነዉ በሩቅ  ሲያዩት ፣ አልሀምዱሊላህ መጣልን አረፋ ፣ ሁጃጆች  ጀመሩ ወደ ሙዝ ደሊፋ ፣ እደት ያስደስታል መካ ላይ አረፋ ፣ 👉ዘር ቋንቋ ሳይለያቼዉ ...! በእዝር በቋንቋ   እማይገናኙት ፣ ባድ ላይ ይዉላል  ድምቀቱን አስቡት፣ አረቡም አጀቡም ባድላይ ዋሉበት፣ በከዕባ ዙሪያ እድህ ድመቁበት ፣ ሁጃጆች ይላሉ ጌታችን ሆይ  አቤት ፣ ትእዛዝህን ሰምተን መጥተናል አንተ ቤት፣ አተዉ ተቀበለን ጌታችን ሆይ  አቤት ፣ እያሉ ይሉታል  ልዩ በሆነዉ   ቤት ፣ እጂጉን ደምቋልም ከዕባ የአላህ ቤት፣ ትእዛዙን ሰምተዉ ተገኙ በሱ ቤት፣ አላህ ሆይ እባክህ እኛንም ወፍቀን ፣ ይሄንን ዉድ ቤት አተዉ  አዘይረን ፣ ዉበት ሲለካ በሙስሊም ነዉ ለካ ፣ ባድ ተሰብስበዋል ሙስሊሞች በመካ ፣ አቤት ዉበታቸዉ እጂጉን  ሲያረካ ፣ እስቲ ተመልከቱት አረፋንም   መካ፣ አልሀምዱሊላሂ መጣልን.   ኢዱ ፣ የሙስሊሞቺ በአል ባንድ ላይ  ሲሄዱ ፣ ያለዉም   ለለዉ አካፍሎ ይዉላል ፣ እርዱንም አርዶ ለሚስኪን ያበላል፣ ሁሉም በእኩልነት ባድ ላይ  ያከብራል ፣ አረፋ ኢዳችን  ዳግም በአመቱ ተመልሶ.   መጥቷል ፣ የሙስሊሞች  በአል.  የመደሰቻችን ፣ አልሀምዱሊላሂ ደረሰ  ኢዳችን ፣ ሀጃጆች  መካ ላይ ለበይክ ይሉታል ፣ ሌሎች በዉጪ  እጂግ   ያከብሩታል ፣ አወ በተክቢራ ድምቅ   ያረጉታል ፣ ይሄኔ ሸይጧኑ እጂግ ይናደዳል ፣ ካፊሩም እያየ ፀጉሩንም   ይነጫል ፣ እኛ ሙስሊሞች  ግን በደስታ  ደምቅናል፣ የአላህ ዉድ ባሮች  መለኢካወችም ፣ መካ ላይ ይደምቃል.  አብረዉ. ሁጃጆችም ፣ አላህ በራህመቱ ሁለት  ባአል ሰጠን ፣ ተደሰቱ ብሎ ጌታችን  አዘዘን ፣ አልሀምዱሊላሂ  መጣልን ኢዳችን፣ ያለዉ እያረደ ለሌለዉ ይሰጣል ፣ የቲም  ደካሞችን  ሂዶ  ይዘይራል ፣ የኢዱማ ድባብ እጂጉን ያስደሳል ፣
 
Hammasini ko'rsatish...
~የዐረፋህ ቀን በላጩ ተግባር ዱዓእ ነው። ስለሆነም ለነገዋ የዐረፋህ ቀን ዱዓችን እናዘጋጅ። ኢማሙ አል-አውዛዒይ (አላህ ይዘንላቸውና) «ሐሃጃቸውን (ዱዓቸውን) ለዐረፋህ ቀን የሚያዘጋጁ ሰዎች ላይ ደርሻለሁ!» ብለዋል። ~
Hammasini ko'rsatish...
‎⁨جوامع الدعاء خط كبير⁩(1).pdf5.92 KB
*⃣الدّعَـاءُ يَوم عَرفة مُستجَابٌ ولَا يُرد! 🎙الشَّـيخ عَبد الرّزاق البدر
Hammasini ko'rsatish...
U6w2lNY4lyc.m4a3.90 MB
ቅዳሜ እና የዓረፋ ቀን ሲገጥም ከኹጥባ የተወሰደ 🎙 በአቡ ዑሰይሚን t.me/abuUseyminabdurehman
Hammasini ko'rsatish...
በቅዳሜ እና የዓረፋ ቀን.mp39.55 KB
🔖መልስስስስ (መ) ሁሉም ጎበዞች አላህ ይጨምርላችሁ በርቱ.
Hammasini ko'rsatish...
➮ልጁ፦ ሲሸነግላት ላንቺ ብዬ እሞታለሁ አላት ➴እሷም፦ እውነትህ ከሆነ ለተውሂድና ለሱና ሙት አለችው። ➮ልጁ፦ ኧረ ከፈለግሽ አንገቴ ልሰጥ እችላለሁ አላት ➴እሷም፦ መጀመርያ ከቁርጭምጭሚትህ በታች የሚጎተተው ልብስህ ለመቀስ ስጥ አለችው። ➮ልጁ፦ ያላንቺ መኖር አልችልም እኮ አላት ➴እሷም፦ በአላህ ከተመካህ ያለማንም መኖር ትችላለህ አለችው። ➮እሱ፦ ህይወቴ ያላንቺ ባዶ ነው አላት ➴እሷም፦ ለቀቅ አድርገኝ ሆ ፈጣሪህ አደረከኝ እንዴ አለችው። ✅ማሳሰቢያ 👉ከኒካህ በፊት የሚደረደሩ የቃላት ሽንገላዎች እንዳይሸውዱን። ከኒክህ በፊት ሞትኩልሽ ታመምኩልሽ የሚለው አካል በጁ ካደረገሽ በኋላ ደና አደርሽ ደና ዋልሽ ላይልሽ ሁላ ይችላል። 【ፍቅር፦ ፍቅር የሚሆነው በሀላል መንገድ ላይ ሲሆን ብቻና ብቻ ነው
Hammasini ko'rsatish...
🔖የአረፋ ቀን የሚባል ዱዓ ..! ~ ~ ~የአላህ መልእክተኛ  እንድ ብለዋልእኔና ከኔ በፊት ካሉ ነብያቶች ሁሉ  ካልነዉ  በላጩ ዱአ፦ قال الرسول ﷺ :" خيرُ الدعاءِ دعاءُ يومِ عرفَةَ وخيرُ ما قلْتُ أنا والنبيونَ من قبلي لا إلهَ إلَّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له له الملكُ وله الحمدُ وهو على كلِّ شيءٍ قديرٌ ➡️ከአላህ በስተቀር በሀቅ (በእዉነት) የሚመለክ አምላክ የለም ።በብቸኝነት ለሱም እሚጋራዉ የለም።  ስልጣንም ንግስናም  ባጠቃላይ  የሱ ነዉ። ምስገና ባጠቃላይ ለሱ ነዉ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነዉt.me/https_Asselfya
Hammasini ko'rsatish...
🛑👉አስታዉስ ማስታወስ ለሙእሚኖች ትጠቅማለችና!
{فَذَكِرْ فَإِنَ الذِّكْرَى تَنفَعْ المُؤْمِنِينْ}
«የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ።»
من دل على خير فله مثل أجر فاعله
«ወደ ኸይር ያመላከተ የሰሪውን ያክል ምንዳ ያገኛል።»ሙስሊም ዘግቦታል። «በዚህ መሰረት የነገውን የአረፋ ቀን ፃም እኛም በመፃም አባቶቻችን፣ እናቶቻችን፣ ወንድም እህቶቻችን፣ ጓደኞቻችንና ሌሎችን በአካባቢያችን ያሉ ሰዎች እንዲፃሙ በማስታወስ ወደ ኸይር አመላካች እንሁን። በተለይ ገጠር ያሉ ቤተሰቦቻችን ስለዚህ ፃም ብዙም አያውቁምና የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያስምር በመንገር ወደ ኸይር ማመላከት ይጠበቅብናል። = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Hammasini ko'rsatish...