uz
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ዝም ብለህ ተቀላቀል! @Alazartewodros1 የጥበብ

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali የጥበብ ማዕድ analitikasi

የጥበብ ማዕድ (@alazartewodros1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 15 049 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 5 623-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 275-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 15 049 obunachiga ega bo‘ldi.

27 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -356 ga, so‘nggi 24 soatda esa -18 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 5.16% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 1.82% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 777 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 274 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 9 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል! @Alazartewodros1 የጥበብ”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 28 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

15 049
Obunachilar
-1824 soatlar
-917 kun
-35630 kun
Postlar arxiv
የተበጠሰን ወዳጅነት በክር ሰፍተህ አታድነውም!

የሆነ ሰዓት ራስህን ብቻ ለማዳን ትሮጣለህ።

በቻይና ሰዎች ጭንቀታቸውን ለማስወገድ እንዲቧጨሩ የሚያደርግ ልዩ የቧጨራ ሳሎን ተከፈተ‼️ በቻይና የ32 ዓመቱ ዣንግ ሺያኦቻኦ ሰዎች ጭንቀታቸውን ለማስታገስ በሰራተኞች በቀስታ የሚቧጨሩበትን ልዩ የአ
በቻይና ሰዎች ጭንቀታቸውን ለማስወገድ እንዲቧጨሩ የሚያደርግ ልዩ የቧጨራ ሳሎን   ተከፈተ‼️ በቻይና የ32 ዓመቱ ዣንግ ሺያኦቻኦ ሰዎች ጭንቀታቸውን ለማስታገስ በሰራተኞች በቀስታ የሚቧጨሩበትን ልዩ የአገልግሎት ሳሎን ከፍቶ በወር ወደ 100,000 ዩዋን ያህል ገቢ እያገኘ መሆኑ ተዘግቧል። ጥፍር አስቀጥዬም ቢሆን በነፃ ቧጫሪ ሆኖ ለመቀጠር ፍቃደኛ ነኝ የሴቶች ክፍል ብቻ ይሁን እንጂ😁

ከያዝነው ያሰብነው ገዛን ያኔ ጭንቀት ዘዋሪያችን ሆነ።

ጊዜ ሚዛን፡ አመድን እንጂ መቼ ወዛን፡ አለቅስን ያለ እድሜ ብዙ ሳቅን ያለ ገደብ፡ በ 20 ምናምን አመታችን ጠፍቶብናል የልጅ አደብ። ✍@dagi1u ዳግም ግርማ (ግርማዊ ዳግም)

: መንገር አላቃተን              ጥግ ድረስ ወርዶ፣ ይለፍ ብለን እንጂ፡                   ክፉ ቀናት ማልዶ፤ እንጂ እነንትና፣           መስመር ያልበቃቹ፡                             ልባቹ የሞቀ፥ ነብር 'ነበር' ሆኖ          የተያየን ለት                        ጉራቹ ባለቀ!              "ነብሮ"       አቡ(Alazar Tewodros]

"እድል መሆን ከተመኘህ ራስህን አስውብ"።

"አንዲት ወፍ መጥታ በደጅህ አቅራቢያ ትቀመጣለች፤ ውብ ዜማዋንም ትዘምራለች። ዘፍና ስትጨርስም ምስክር ወረቀት ወይም ዕውቅና እንድትሰጣት አትጠይቅህም። ዘፈኗን ዘፍና በደስታ ትበራለች፤ ከኋላዋም ምንም ዓይነት አሻራ አታስቀርም። ​ፍቅር የሚያድገው ልክ እንደዚሁ ነው። ስጥ፤ ነገር ግን ምን ያህል መዝረፍ ወይም ማግኘት እንደምትችል ለመመልከት አትጠብቅ።" ኦሾ/Osho

ይቅር ማለት እንዳልተፈጠረ የመርሳት ጉዳይ አይደለም ለካ.... እንጥፍጣፊ ቂም እስካይኖር ቅሬታን የማንሳት እንጂ

እኔ ማነኝ ፤ ምን እፈልጋለሁስ የሚለውን እስካልመለስኩ መኖሬ ጥቅም የለሽ ነው።

መውደድና መከበር የተለያዩ ናቸው። ሲወዱህ መከበርህንም አስተውል! ካልሆነ እየመታህ እንደሚወድህ የሚነግሩህ ሰዎች ይሆናሉ!

ምን አልባት አዲስ ያወከው ነገር አዲስነቱ ለአንተ ብቻ ይሆናል በስሙኝ ደክመህ አታድክም።

፡ ውሳኔ ማለት እዚህ ጋር ‎            እራስን ማየት ነው ዞሮ ‎ፍላጎትን መርምሮ አውቆ ‎          ከእውነታው ጋር እንጉርጉሮ        ‎   ✍ Mekdi @amen1995

፡ ሰው ጠጠር አይደል         በተወጠረ ባላ                   የሚጓዝ በስፍንጥር፣ ህይወቱን ያቀዋል      ጥሩና መጥፎውን በሌለው ጥርጥር እናም፡ ይወስን በራሱ              እውነት አስተውሎ ሀዘን ያልገባው ቤት      ሞት ተራ ቃል ነው፡                     በመስማት ተቃሎ።        አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

፡ ‎አብረው የሆኑት ሰው ‎በምርጫ እንጥልጥል ‎ ማህል ላይ ከቆመ ‎ካልሆኑበት ደና ‎ካልፀኑበት አብረው ‎ ፍቅር አከተመ ‎ ‎የተሻለ ሲገኝ ‎እያሉ በተስፋ ‎ ተሳቆ ከመኖር ቅሬታን አምቆ ‎ወይ መልቀቅ እንዲሄድ ‎ወይም እርግጥ ሆኖ ‎ መያዝ ነው አጥብቆ ✍ Mekdi @amen1995

፡ የራስ አለም ፡ ግኝት፡                 የየግል ነውና፣ የጠበቀ ሁሉ ፡ የሚሻል አጊንቶ፣                              አይ'ሆንም ደ'ና፣   ቢሆን የቀደመ፡         ከልብ ያዜሙለት፡                   ቢያቆዩት ነው ብልጫ፣ ፍቅር አይመራም፡               ከሰው ሰው ፤ በምርጫ።        አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

፡ የናፍቆትን ጊዜ አምጥቶ ‎                      የሄደውን እስኪተካ ‎የመጣውን ለማማረጥ ‎                     ተስፋን ይዞ እስኪያረካ ‎ ‎በአጉል ሀሳብ  ከመታገል ‎                    የያዙትን ላለመልቀቅ ‎ይሁን አይሁን ተባብሎ ‎                  መሀል ሆነው ከመሳቀቅ ‎አይሻልም ወይ ‎                   ብቻን ሆኖ መጠባበቅ¿ ✍ Mekdi @amen1995

፡ የነገን እያልኩኝ ፡ ዛሬ ብዙ ባጣም ትባርከኛለህ እንጅ፤              ሞቼ አልቀጣም!          ካልባረከኝ አለቅህም!          በምስካየ ሕዙናን መድሐኒዓለም ከጸሎት ጋር የተደገመ ግጥም! 8/1/19 1:00        Abu(Alazar Tewodros)

ምስኪን ድህነት ውስጥ ባሷ አምልጣህ እየተከተልካት ስትሮጥ ያለው ስሜት ልብ ላለው አይነገርም።

" ለሕዝቧ ምቹ የሆነች፣ ለጠላቶቿ የማትንበረከክና በአለት ላይ የጸናች ሀገር ለመገንባት በአንድነት መሥራት ይገባል " - ሼይኸ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ በረከታቸው ይደርብን አይናችንን መግለጥ
" ለሕዝቧ ምቹ የሆነች፣ ለጠላቶቿ የማትንበረከክና በአለት ላይ የጸናች ሀገር ለመገንባት በአንድነት መሥራት ይገባል " - ሼይኸ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ በረከታቸው ይደርብን አይናችንን መግለጥ እስኪያቅተን ሐብትና እድሜ ይስጠን። ምንም dr.no ቢረግማትም እኔ ሽሬዋለሁ እርግማኑን!😁 ‎