ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል! @Alazartewodros1 የጥበብ

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@alazartewodros1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 171 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 550 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 242 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 171 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 16 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -400، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -11، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 5.38‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 1.79‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 816 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 272 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 8.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል! @Alazartewodros1 የጥበብ

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 17 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 171
المشتركون
-1124 ساعات
-657 أيام
-40030 أيام
أرشيف المشاركات
"የባህር በር ማግኘት ጉዳይ በሰላም ካልሆነ በጉልበትም ቢሆን አይቀርም" ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ"‼️ ተማሪዎች ካሁኑ አስቡበት ሊያዘምታቹ ነው መሰል😁

በጠፋ መብራት መሐል ስልክህ ባትሪ ሙሉ ሲሆን እንደሚያስደስትህ… ትንሽ ገንዘብም ማግኘት በዛ ልክ ነው ታሰክረሃለች።

የዛሬን አያሳድረኝ ፤ አይኔን ግንባር ያርገው በዓል አርብ ሲሆን ደስ አይልም! ሲኖትራክ ጎማ ይውጣብኝ ስላቹ…

እንኳን አደረሳችሁ ፤ አደረሰን!
እንኳን አደረሳችሁ ፤ አደረሰን!

ሕመምህን የሚያብሰው ምን እንደሆነ ታውቃለህ? ቁስሉ የፈጠረብህን የህመም ስሜት ለማቆም ምትታገለው ነገር ነው።

በበግ ቤት በግ ገባ የተባለው ለካ እኛን ነው…ሰዉ ረክሶ በጉ ሲወደድ።        ምስኪን በጎች እምበኧ…

የሞባይል ካርድ ከሱቅ ገዝቶ በቴሌብር ከሚከፍል ሰው ጋር እንዴት ነው ስለቢዝነስ ምታወራው?

በጊዜ ያልታረመ መጥፎ ባህሪ ሲቆይ አመለኛ ያደርጋል።

የጠፋን ነገር ለማግኘት ስትፈጋ እሱ ደግሞ ላለመገኘት በዛው ልክ ይለፋል።

እንደሚያንጠባጥብ የውሃ ቅንጣት በረጅም ጊዜ ውስጥ ሸርሽረው የጎዱን ሰዎች ናቸው እኮ እንደቀላል ይቅርታ ብለው ሊያቅፉን የከጀሉት።

. ለብቻ ደጋግፈህ ያቆየኸውን ወዳጅነት የለቀከው እለት እንደቁራ መልእክተኛ ከሄደ አይመለስም ። ጨክኖ በመተውና እያባበሉ በማክረም መሃከል የተወተፈ ነፍስ ምርጫ... .

፡ በደከመ ገላ         በቆሰለ ልቤ እጅግ በተገፋ                ሳልውል አልቀረውም          ሳላስብሽ አንቺን                     በይሆናል ተስፋ ! የ'ውነት ወድጄሽ ነው         እመኚ ተግባሬን                       አንደበቴን ትተሽ እሳት መሞቅ 'ሚያምር              ብለው ሲቆሙ ነው                            ከመሐሉ ገሸሽ…         አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

፡ እሄድባት የነበረች ‎         የማህሏ ቀጭን መስመር ‎ለእኔ ሰፍታ እንደልቤ ‎                   ታስደስተኝ እንዳልነበር ‎ ‎ወይ ስጠራት አልሰማችኝ ‎                     ስታነሳኝ አልሰማሁም ‎ከእኔ እርቃ ወይ ጠፍታለች ‎                 ወይም ደግሞ እኔ የለሁም ✍ Mekdi @amen1995

ከልብ ከፈለገህ ሲዖል እንኳን ቢሆን በሞት በኩል መንገድ አለ።

ጀምሮህ የሔደ ሲመለስ ይጨርስሃል። #ሁሉም_አላልንም!

photo content

ለማኝ ለለማኝ            ቢመጸዋወቱ ማነኛው ሰጪ ነው              ተቀባዩስ የቱ እንዲ ሆነና     የኔና አንቺ ነገር ቁስል ስንተያይ      መዳን ጠፍቶን ነበር።      ያኔም ነበርኩ! ዛሬ 1/13/18 06:19     አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

... ለጥያቄህ አትጠብቅ ምላሽ ከኔ አፍ ከልቤ ተጋጥመዋል ጥል ቅራኔ እኔም ከምዘባርቅ ከፍቶህ አንተም ከምትርቅ እንዲው እንዳስለመድከኝ አይኔን አይተህ እወቅልኝ። ....

ፍርሐት ልክ እንደ ሰው ነው ተወልዶ አድጎ 'ሚሞት ነው።

አንዳንድ ወንጀል ስታጋልጥ ከተራበ ጉሮሮ ላይ ምግብ ትነጥቃለህ።