ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል! @Alazartewodros1 የጥበብ

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@alazartewodros1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 617 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 876,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 435 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 617 名订阅者。

根据 02 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -363,过去 24 小时变化为 -11,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 5.06%。内容发布后 24 小时内通常能获得 1.86% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 740 次浏览,首日通常累积 272 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 8。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል! @Alazartewodros1 የጥበብ”

凭借高频更新(最新数据采集于 03 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 617
订阅者
-1124 小时
-897 天
-36330 天
帖子存档
በራስ መተማመን ይኑርህ ሲባል በቅቻለው ብለህ አስብ ማለት አይደለም! ብዙ ጊዜ ይምታታብናል ያ ደግሞ ለአዲስ ነገር ያለንን እይታና መቀበል ይዘጋብናል።

ትልቅ ሰውን ትልቅ ያደረገው እድሜው ብቻ ከሆነ እድሜ የሚያሳጥር ስራ መስጠት ተገቢ አይደለም! በተለየ ጉዳይ ፈጻሚ አድርጎ ሃላፊነት ላይ ማስቀመጥ።

ተመልካች ቀላል ነው እንዳለው አይደለም! መጠየቅ ያለበት ሰሪው ነው።

ሀይል እና ክብር ተብሏል ጠላት ናቸው፡ እሳት እንደ ውሀ ማጥፋት ነው ስራቸው፡ ዘመኑን ለመውቀስ ለመሸሽ ከሩጫ፡ ሞት ሊቀድመን መጥቷል ማያቀው ማምለጫ፡ የተገነባ ሀይል አመድ ሲሆን ጠፍቶ፡ ክብር ተነገደ በሰሌን ተሰፍቶ፡ መድረሻ የሌለው መአት ፍላጎቱ፡ ቁጣ ሊመጣ ነው ካልታረቀ በቀር ሰው ከምንነቱ። @dagi1u

ማይመለከትህ ቦታ ላይ እውቀትህ ዋጋ የለውም።

አሁን አሁን ታውቃላቹ .... እንዳፈቀረ ሰው ራሴን እየተንከባከብኩ ነው። ራሴን በጣም እየወደድኩት ነው፤ ጥፍሬ ለማደግ ሲያኮበኩብ ቆሻሻ እንዳይቋጥርብኝ እቆርጠዋለሁ ፣ ለፀጉሬም ተስማሚ የሆነውን ቅባት ሰው አማክሬ ገዝቸ እያለሰለስኩ ነው። ጠዋት ላይ ምትወጣውን ፀሀይ ማየት ሃሴት ይሰጠኛል። የቀትሩ ሙቀትም ተስማምቶኛል። እያንዳንዱን ሴኮንድ፣ ደቂቃ፣ ሰዓት እና ቀኔን በደስታ እያጣጣምኩት ነው።  ቀኔን "ሀ" ብየ ስጀምር ልጅ ሁኜ ከረሜላ ሲገዛልኝ የከረሜላውን እሽግ ስከፍት ያለው ደስታ ያክል ይሰማኛል። ደሞም ከረሜላው ለማለቅ ሲገባደድ ትንሺዬ ስትቀር በጥርሴ እንደምቆረጣጥም ምሽቴን እንዲሁ አሉታዊ ሃሳቦቼ ለኣእምሮዬ ሲጎረብጡ እቆረጣጥማለሁ። ከቆረጣጠምኩና ጣዕሙን ከዋጥኩ በኋላ ከንፈሮቼን እሞጠሙጣቸዋለሁ ቅሪት ጥፍጥናውን በምላሴ እሞርደዋለሁ ደሞም ልተኛ ስል ለማለቅ ትንሽ የቀረውን ዲያሪዬን ይዤ እሞነጫጭራለሁ። እራሴን ከራሴ ጋር ነው ማወዳድር። ሌላውን ሰው "ሰላም" ካልኩት ይበቃል። በሌላ ሰው ህይወት አልቀናም እሱም የራሱን ይኑር እኔም የራሴን ዓለም በደስታ እኖራለሁ። ወደ ከተማ ስወጣና ቤቴ ቁጭ ስል ድምፅ አላሰማም። ብቸኝነቴን ለምጀዋለሁ ደሞም ብቸኛ ምመስለው ሩቅ ሆኖ ለሚያየኝ እንጂ ውስጤን ጠልቆ ለገባ ሰው ጩሀቱ ጆሮን ያደነቁራል። ለዛም ነው የውስጤን ጩሀት እየሰማሁ የውጩን ሰው ችላ የምለው።                              ✍️ Henok

በግ የመሰለ ሰው ካያችሁ ታፈሩት፡ ሊታረድ ነው እና ሳይሞት ክብር ስጡት፡ እሩጫው ሳያከትም ቢታሰር በገመድ፡ ብቻውን ቢቀርም ነብሱ ነው የሱ ዘመድ፡ ተራችንን ብቻ እንጠብቃለን ወጥመዱን ባለየ ለማለፍ፡ በበጉ ፈንታ መቀዳ-ደሙን r.i.p ብሎ ፎቶ መለጠፍ፡ emojie ሆንን ወጣ ውስጣችን፡ መልካም ለመስራት gif ነው መልካችን። @dagi1u✍ ገጣሚ ዳግም ግርማ              (ግርማዊ ዳግም)

ልክ ነው የሆነ ለውጥ ያስፈልገናል! ችግሩ ለውጡ ካለ እኛ አንኖርም።        እንደ ህዝቡና እንደ ኮሪደሩ ልማት…!

ያው እኛ ሀበሾች ሞልቶ የተረፈ ፍቅርም ስላለን ከሰው ዋጋ ይልቅ የስጋ አሳሰበን በህይወት ቆይተን እንብላ  ሁልጊዜም ቢሆን የሰው ነፍስ > ከእንሰሳት ስጋ

: አያስተማምንምና የተቀመጠ ዳኛ የፍርዱ ሚዛኑ ቆሞ ለሚደክም ከእውነት ለተገፋ አይታችሁ እዘኑ ፡ አትወግን ለጥፋት አትወግን ለቡድን ሟቹ ወንድምህ ነው                   ልቦናህ አይደንድን ተጎጂ ወገኔ ትግስትህ አይብዛ                       ልጅህ አይሁን ሙክት ጠጠር ያዝ በአፎት ይሆናል ምንሽር ይሆናል ለምክት ፡ እግዜርም ሚጨመር                 አብሮህ የሚዋጋ እውነት እና ስለት ሲሆን ነው ካንዱ ጋ            ተፋለም!       አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

አንዳንድ ፍትሕ ከህግ አካልና ከእግዜር አትጠብቅ እውነት ካለህ ራስህን እና ሌሎችን ለማዳን መግደል ካለብህ ግደል!

እንደምን ላፅናናሽ ላስቁመው እንባሽን: የውስጥሽ ተውጦ ያጅባል ሳቅሽን፡ እየፈራሁ መጣሁ በነጋ በጠባ፡ ፈገግ ባልሽ ቁጥር ለደበቅሽው ቁስል ማያዬ እየባባ፡ ከምን ተነስቼ እንዴት ልቀንሰው ማንነትሽ ጠፋኝ፡ በምን ልመክተው ? ትካዜሽ ሲያዳፋኝ... አንቺን አገኝ ብዬ እራሴን ሸጫለሁ: ባልነት ቃል በቃኝ ወንድም እሆናለሁ... ብቻ ግን አትጥፊ... ብቻ ግን አትጥፊ... አይበሉኝ የለችም በሩቅ እንኳን ልይሽ አንድ ላይ ለመኖር ህይወት ባትመችም። @dagi1u✍ገጣሚ ዳግም ግርማ (ግርማዊ ዳግም)

አንዳንድ ሰው የሚኩራራበትን ነገር አለይ አለ እኮ አንዷ ጎረቤቴ በጭራሽ እንጀራ ጋግሬ አብስዬ አልበላም ትላለች አንዱ ይመጣና ድል እንዳረገ ሁሉ እኔ እኮ ከብዙ ሴቶች ....ይላል ኧረ ወገን flex ምናደርግበትን ነገር እየለየን 😏

እንደ ፍቅረኛዋ ታየው እና እሱም እንደዛ እንዲያት ትፈልግ ነበር ከዛም በተዋወቁ በትንሽ ጊዜ ውስጥ አንድ ቀን አብዝቶ መቸገሩን አወራት እርሷም ካላት ላይ ቀንሳ ወንድሜ ችግርህን ባይፈታልህም ይችን ተጠቀምና ከቻልክ ወር ላይ መልስልኝ አለችው። እሺ እህቴ ብሎ  ይቀበላት???

ምድር ሁለት አይነት መልክ አላት "እናትና እንጀራ እናት" "ፓሊስና ፌደራል ፖሊስ"

ራሱን ብቻ የሚመራ አካል ስላንተ ጉዳይ ምን ይገደዋል?

" ራስን የሚያስት ደስታ ገጥሞህና ሰክረህ ራሱ እነሱን ፍለጋ ካልሔድክ አምርሮ ልብህ ተቀይሟቸዋል ማለት ነው"።

"አታስቡ አድረን እዚ ነን የትም አንሔድ"!

Maybe እኛ አልገባ ብሎን ፤ አላስችል ብሎን እንጂ እንደማናስፈልጋቸው በተለያየ መንገድ አሳይተውናል እያሳዩንም ነው !!!

የወደድናቸው ያፈቀርናቸው ልቦች ማንነታችንን ያስካዱን.... እንድንረዳቸው ፈለጉ እንጂ እነሱ መቼ ተረዱን.... ሁሉም ይፅፋል ያነበንባል እውነት እንደጠፋ.... በቦታው ግን ዋሽቶ ነበር አያችሁ የሰው ልጅ እንዴት እንደከፋ... ታዘባችሁ አደል ፈረዳችሁ አደል ? እኛ ወዳ ሜዳ ሌላው ወደገደል ? ተፈጣሪ ተሆኖ ሀሳቡ እራሱ መተራመስ... ሲያገኝ ደሞ ፊት ያዞራል እንደ ጉንዳን ለመናከስ.. ለሽቅድምድሙ ታዲያ ወይ ብንኖር ብንሞትም... ፍቅር ያሉት ቁማር ከሆነ ለምን እኩል አንገምትም...? እንድንገላለፅ ስሜትን ከአንጀት እናሲዝ በፀሀይ ወይም በጨረቃ... ፍቅር የሚመለሰው በምፅአት ቀን ለፍርዱ የሞተው ሁሉ ሲነቃ.... እናሲዝ በፀሀይ ወይም በጨረቃ... @dagi1u✍ ገጣሚ ዳግም ግርማ                (ግርማዊ ዳግም)