uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹

ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹

Kanalga Telegram’da o‘tish

ማርከን ይቅር አልከን እኛ የምህረት ውጤቶች ነን በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም! ያላችሁን አስተያየት @Teme5 @Nafkote9 New Album @Markenzema_bot +251922650233

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹 analitikasi

ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹 (@markengeta) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 81 645 obunachidan iborat bo'lib, Musiqi toifasida 828-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 406-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 81 645 obunachiga ega bo‘ldi.

03 Noyabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -329 ga, so‘nggi 24 soatda esa -28 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 12.17% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 5.81% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 9 939 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 4 745 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 50 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“ማርከን ይቅር አልከን እኛ የምህረት ውጤቶች ነን በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም! ያላችሁን አስተያየት @Teme5 @Nafkote9 New Album @Markenzema_bot +251922650233”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 04 Noyabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Musiqi toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

81 645
Obunachilar
-2824 soatlar
-557 kun
-32930 kun
Postlar arxiv
አለኝታዬ_MILCAH_W_GEBRIEL_ORIGINAL_SONG_BY_Eyerusalem_Negiya_Jer.m4a6.90 MB

ባይበዛልኝ_የእርሱ_ፀጋ_Bayibezalegn_Yersu_Tsega_Temesgen.m4a13.67 MB

የዕለቱ መልዕክት ከሰው ይልቅ ለእግዚአብሔር ልንታዘዝ ይገባል ሐዋ 5፡29 እዚህ ክፍል ላይ ሀዋሪያት በኢየሱስ ትምህርት ኢየሩሳሌምን ሞልተው ስለነበር በዚህ ስም እንዳያስተምሩ የሚታሰሩበት የሚገረፉበት የሚሰደዱበት ጊዜ ነበር እነርሱም ስለ ስሙ ይናቁ ዘንድ የተገባቸው ሆነው ስለ ተቈጠሩ ከሸንጎው ፊት ደስ እያላቸው ወጡ በዚህ ዘመን ያለን ቅዱሳን መከበርንና መወደድን አየፈለግን እንዲሁም ያን እየጠበቅን ልናገለግል አይገባም ከሰዎች ደስታ ከሰዎች ክብር ከሰዎች የሆነ ነገር ይልቅ ለለእግዚአብሔር ልንታዘዝ ይገባል በስራ ቦታ በትህምርት ቤት በየተኛውም ስፍራ ያላችሁ ቅዱሳን የተጠራነው እግዚአብሔርን ልንታዘዝ ነው ከራስ ደስታ እና ምቾት ከሰው ሀሳብ እና ፍላጎት አልፈን የጌታን የልቡን መሻት እንፈጽም መልካም ቀን @Markengeta

Track 12 | ንፁህ ልብ Selam Desta Vol 2 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ  ማርከን ዜማ @Markenzema_bot                       በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ                                     @Markengeta          @Markengeta

እንኳን በደህና መጣችሁ! በደብረ ታቦር ዩንቨርስቲ ተመድባችሁ ለምትመጡ የዩንቨርስቲው ወንጌላዊያን ክርስቲያን Remedial ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ፤ የሚቀበሏችሁ የካምፓስ ሕብረት መሪዎች እና አገል
እንኳን በደህና መጣችሁ! በደብረ ታቦር ዩንቨርስቲ ተመድባችሁ ለምትመጡ የዩንቨርስቲው ወንጌላዊያን ክርስቲያን Remedial ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ፤ የሚቀበሏችሁ የካምፓስ ሕብረት መሪዎች እና አገልጋዮችን በዚህ አድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ ። Main Leader.... Joseph 0916208804 Sendek 0924516780 Wengelawit 0956922230 Shalom 0963768485 ✈️✈️ መልካም ጉዞ ! ✈️✈️ Hope of the kingdom     Seeing | living | witnessing ============================              የመንግስቱ ተስፋ         ማየት | መኖር | መመስከር ‎                ⭕️ Follow us ⭕️ INSTAGRAM TELEGRAM TIKTOK #DTUECSF_VLM_TEAM

Endalkachew_Hawaz_@KingdomSound_Worship_Night_2026_Adergehelegn.m4a10.00 MB

Track 09 | ካንተ ሌላ Selam Desta Vol 2 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ  ማርከን ዜማ @Markenzema_bot                       በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ                                     @Markengeta          @Markengeta

የዕለቱ መልዕክት ፀሎትን አትተዉ ✨ ፀሎት የምናውቀው እውቀት ብቻ የምንማራረው ትምህርት ብቻ አይደለም ፀሎት ልምምድ ነው ፀሎት ስልጠና ነው በቆየንበት ቁጥር ወደ ሰማይ እናድግበታለን ✨ የፀሎት ትርጉም ያማረ ቃላትን በመጠቀም የምናቀርበው አስረዝመን ወይም አሳጥረን የምንናገረው ቃል አይደለም ፀሎት ለእግዚአብሔር አባትነት የምንሰጠው የነፍሳችን ናፍቆት እና ርሀባ እንዲሁም ከእግዚአብሔር ጋር የምንደርስበት ነው በደስታ ጊዜ ፀልዩ በመከራ ጊዜም ፀልዩ ሁሉም ነገር ጥሩ ሲሆን ብቻ ሳይሆን መንገዱ ሲጨልምባችሁም ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ፀሎት የመጨረሻ አማራጫችን ሳይሆን፣ የዕለት ተዕለት ሕይወታችን መሆን አለበት ሳታቋርጡ ፀልዩ 1ተሰሎንቄ 5፥17 መልካም ቀን @Markengeta

2020 2026 ይህም የእግዚአብሔር ምህረት ነው እንወድሻለን ጌታ ብርክ ያድርግሽ Ke MARKEN ZEMA @Markenegeta
+1
2020 2026 ይህም የእግዚአብሔር ምህረት ነው እንወድሻለን ጌታ ብርክ ያድርግሽ Ke MARKEN ZEMA @Markenegeta

ብርቱ_ፀሎቴ_Zakiyos_Abiti_Birtu_Tsalote_Gospel_Song_2026.m4a5.62 MB

Track 10 | የማለዳዬ Selam Desta Vol 2 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ  ማርከን ዜማ @Markenzema_bot                       በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ                                     @Markengeta          @Markengeta

ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን የጌታ ፀጋና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን። እነሆ የትንሣኤው በኩር በSelam Desta Youtube channel ተለቋል። እንዲሁም ከዚህ በታች በተቀመጠው የTelegr
ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን የጌታ ፀጋና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን። እነሆ የትንሣኤው በኩር በSelam Desta Youtube channel ተለቋል። እንዲሁም ከዚህ በታች በተቀመጠው የTelegram Bot ማግኘት ትችላላችሁ። https://youtube.com/@selamdestaofficial9723?si=tLL2yup_FqVRHpTY http://t.me/YBalbumbot

Track 01 | የትንሳኤው በኩር Selam Desta Vol 2 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ  ማርከን ዜማ @Markenzema_bot                       በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ                                     @Markengeta          @Markengeta

Track 01 | የትንሳኤው በኩር Selam Desta Vol 2 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ  ማርከን ዜማ @Markenzema_bot                       በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ                                     @Markengeta          @Markengeta

የዕለቱ መልዕክት መልካም እረኛ ነው! 🐑 - የጠፋውን ለመፈለግ 99ኙን በረሃ ትቶ አንዱን ሊፈልግ ሲሄድ በረሃ የተዋቸውን 99ኙን ስለማይፈልጋቸው አይደለም ያ በረሃ መጥፊያቸው ስላልሆነና ተመልሶ ስ
የዕለቱ መልዕክት መልካም እረኛ ነው! 🐑 - የጠፋውን ለመፈለግ 99ኙን በረሃ ትቶ አንዱን ሊፈልግ ሲሄድ በረሃ የተዋቸውን 99ኙን ስለማይፈልጋቸው አይደለም ያ በረሃ መጥፊያቸው ስላልሆነና ተመልሶ ስለሚያገኛቸው ነው - ጌታ ያስቀመጠን በረሃ የመጥፊያችን ወይም የመሞቻችን ቦታ አይደለም ሁኔታው ሌላ ቢያስመስልም እርሱ ታማኝ ነው! ዛሬ በረሃ ውስጥ እንዳላን ቢሰማን የመልካሙ እረኛ እንክብካቤ አልተወንም ዝምታው መተው አይደለም መዘግየቱም መርሳት አይደለም እርሱ መልካም እረኛ ነውና በእርሱ እንታመን! ዮሐ10፥11 መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል መልካም ቀን @Markengeta

Track_01_Yetinsaew_Bekur_የትንሳኤው_በኩር_Selam_Desta_Vol_2.m4a5.47 MB

. የዕለቱ መልዕክት ✋ክፉን መቃወም✋ 👉 የእግዚአብሔርን ዓለም የጋረደ፣ መንፈሳዊ ዕይታችሁን ያጨለመ፣ ከእግዚአብሔር የሆነውን መፍትሄአችሁን የሰወረ እንዲሁም ክብራችሁን የሸፈነ የሰይጣን መጋረጃ ከዚህ ቀን ጀምሮ የስልጣን ሁሉ መደምደሚያ የሀይል ሁሉ ምንጭ የአርነት አርማ በሆነው በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም ከዘመናቹ ላይ የወደቀ ይሁን!!! 👤Marken admin Natan ቤተ-ክርስቲያን እንዳትቀሩ -መልካም ቀን- @Markengeta @Markengeta

እናቱ, እህቱና ወንድሙ ባህርዳር ስለሆኑ video ልከውልን ነበር እና ብዙ ሰው ያለቀሰበት ግን በኢየሱስም እኛን እያበረታቱ ነበር video የተቀረፁት አይገርምም?😭 ጌታን እንዴት ቢወዱ ነው? ጌታ
+1
እናቱ, እህቱና ወንድሙ ባህርዳር ስለሆኑ video ልከውልን ነበር እና ብዙ ሰው ያለቀሰበት ግን በኢየሱስም እኛን እያበረታቱ ነበር video የተቀረፁት አይገርምም?😭 ጌታን እንዴት ቢወዱ ነው? ጌታ እንዴት ቢገባቸው ነው? ምን ልበላችሁ በቃ ኖሮ አለፈፈፈ!! Evasue ላይ ከሚለቃቸው ትምህርቶች ተወጣቶ የካሌብ ካሳሁን ፅሁፎች ስብስብ የሚል photo ላይ እንዳስቀመጥኩላችሁ እንደ መፅሀፍ ተዘጋጅቷል, ብሩም 300 ብር ሲሆን ተሰብስቦ ለእናቱ ገቢ ይሆናል:: የምትፈልጉ @ebenezertes ፃፉልኝ, የምታገኙበትም አማራጭ እነግራችኋለሁ:: መዝሙረ ዳዊት 23:4 ⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
ወንድሞቼ እና እህቶቼ በጣም ነው የምወዳችሁ ነገን በተስፋ ዛሬን ደግሞ ለጌታ በመኖር ማለፍ ይሁንልን!
በወንድማችሁ አቤኔዘር በትህትና ተፃፈ!✍️ @markengeta

So ምን ብዬ እንደምጀምር plus እየተሰማኝ ያለውን ነገር ለመግለፅ ቢከብድም ትንሽ ልሞክር.... ካሌባን ከጥቂት አመታት በፊት አወቀዋለሁ, Evasue በሚያዘጋጀው የ Fellow Leaders ስልጠ
+2
So ምን ብዬ እንደምጀምር plus እየተሰማኝ ያለውን ነገር ለመግለፅ ቢከብድም ትንሽ ልሞክር.... ካሌባን ከጥቂት አመታት በፊት አወቀዋለሁ, Evasue በሚያዘጋጀው የ Fellow Leaders ስልጠና ላይ አንድ ላይ ሰልጣኞች ነበርን እና ምን ልበላችሁ he is so smart, sweet በቃ ሳቂታ እና በደቂቃዎች ውስጥ ረጅም ጊዜ የምታውቁት ሰው ነው የሚመስላችሁ ብቻ ጌታ የገባው ሰው ነበር:: ባይገርማችሁ ከተመረቀ በኃላ እንደ እኛ ስራ ምናምን ሳይል በሙሉ ጊዜ ጌታን ለማገልገል ወሰነ እና በ Evasue የባህርዳር አካባቢ staff በመሆን ተማሪዎችን በማስተማር, lead በማድረግ ያገለግል ነበር ጌታ እስከጠራው ቀን ድረስ:: ዛሬ በምስራቅ MKC Memorial program ወዳጆቹ, አንዳንድ ቤተሰብ, የቅርቡ ሰዎች, ያስተማራቸው ልጆች በተገኙበት ተደርጎለት ነበር, እኔም በዛ program ላይ ተገኝቼ ነበር; በጣም ልቤ የተፅናናበት, በህይወቱ የቀናሁበት, የተማርኩበት, ምን ያህል በሰው ህይወት ላይ impact እንደነበረው ያየሁበት ጊዜ ነበር:: ይቀጥላል..... @nigusunbewbetumayet

. የዕለቱ መልዕክት የሚያሳርፍ ልብ ✍️ ሰፊ ልብ እንጂ ሰፊ አፍ ሰዎችን አያሳርፍም፡፡ ሰዎችን የሚያሳርፍቸው ሰፊ ልባችን እንጂ አፍችን አይደለም ምክንያቱም ሰዎችን መሽከም የሚችለው አፍችን ሳይሆን ልባችን ነው፡፡ 👉 እግዚአብሔርም እንዲኖረን የሚፈልገው ተናጋሪ አፍ ሳይሆን ተሸካሚ ልብ ነው፡፡ የጠቢብ ክርስቲያን ፀሎት አፍ ስጠኝ ሳይሆን ልብ ስጠኝ ነውና እግዚአብሔር በጌታ በኢየሱስ ስም የብዙዎች ማረፊያ የሚሆን ሰፊ ልብ ይስጠን ! 👤Marken admin Natan -መልካም ቀን- @Markengeta @Markengeta