uk
Feedback
ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹

ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹

Відкрити в Telegram

ማርከን ➡️ይቅር አልከን እኛ የምህረት ውጤቶች ነን በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም! Tiktok www.tiktok.com/@markenzema Youtube https://youtu.be/cM0hwjc5s9U?si=q0CvaUHTQosLZyY7 ያላችሁን አስተያየት @Teme5 @Nafkote9 @Markenzema_bot +251922650233

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹

Канал ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹 (@markengeta) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 82 150 підписників, посідаючи 802 місце в категорії Музика та 398 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 82 150 підписників.

За останніми даними від 17 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -372, а за останні 24 години на -24, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 11.62%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 5.41% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 9 551 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 4 448 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 52.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
ማርከን ➡️ይቅር አልከን እኛ የምህረት ውጤቶች ነን በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም! Tiktok www.tiktok.com/@markenzema Youtube https://youtu.be/cM0hwjc5s9U?si=q0CvaUHTQosLZyY7 ያላችሁን አስተያየት @Teme5 @Nafkote9 @Markenzema_bot +251922650233

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 18 вересня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Музика.

82 150
Підписники
-2424 години
-1277 днів
-37230 днів
Архів дописів
Waaqa jeebanaan qaraa Guura hogganaa maraa Siif daboo dhunne urii Yoona baallomaa turaa turi Ati waaqonte hunduma duraan duri Gurmanne geleleen Gumaata isa maleen Yoyyoma dhuga’aan mijannee Ka irraan gara galeen Ijjata seendilleen Miilli ke ol galee Yooyyaa qabanne simanne Sittuu nuuf male Waaqa masoo hosee keenna…..Yooyyaa Baga dhutte qe’ee teenna………..Yooyyaa Te tun kasoo moti baasa …………Yooyyaa Hoo’u fudhume mee badhaasa Herreganiirani qorannoon yaalani, Worri jabuu qabuuf jajjaboonni yoomi si qixxaatani, Hallaganiirani yaada ifii kaasanii dhumata ke qaccee dhabanii ifi jibbaatani. Te tun baasa hubbannoon Fiixama hin qaddu qorannoon Goolaba malee ka le’u Yesuus Si beeku namuu hin dande’u Gadooma bara baraa Sittu horate qara Gumaata daddaballe As finne woli gallee

. ማራናታ - || - ቢንያም መኮንን ትበቃኛለህ አልበም sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markengeta@markenzema_bot ◁ ▷ @markenzema_bot ◁ △Join Us△

. የዕለቱ መልዕክት እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው ✍ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው ማለት መከራና ፈተና ወጀብና ማዕበል አይመጣባችሁም ማለት ሳይሆን በመከራና በፈተና በወጀብና በማዕበል ውስጥ በእግዚአብሔር ብቃት ትሻገራላችሁ ማለት ነው። “በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም።”   — ኢሳይያስ 43፥2 👤Marken admin Natan -መልካም ቀን- @Markengeta @Markengeta

🎥አብርሐም ቤት HLINA DAWIT LIVE WORSHIP 👀  Video Watch        ✅ማርከን ዜማ @Markenzema_bot                       በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ                            👇                          ✅ https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp                          ✅ https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp

የሰሞኑን በሁለቱ መሀል በተነሳውን ክርክር ምን ተገነዘባችሁ?ከሁለቱም ንግግር ባሻገርም በlive ክርክሩ ወቅት በነበሩ የታዳሚዎች ወገንተኝነትስ ምን ተረዳችሁ?
የሰሞኑን በሁለቱ መሀል በተነሳውን ክርክር ምን ተገነዘባችሁ?ከሁለቱም ንግግር ባሻገርም በlive ክርክሩ ወቅት በነበሩ የታዳሚዎች ወገንተኝነትስ ምን ተረዳችሁ?

ናፍቆቴ ነው ያያያንተ ስም ርሀቤ ነው ህልውናህ መንፈስህ ሲሞላ ይሄን ቤትህን ሲመላለስ የአንተ መገኘት ነፍስ አይቀርልኝም ፊትህን ስመለከት እራሴን አገኘ ከእግርህተደፍቼ ነፍስ አይቀርልኝም ፊትህን አይቼ አመልክሃለውኝ እጆቼን አንስቼ ምን አይነት አለም ነው ከአንተ ጋር መኖር ስምህን እየጠሩ ስለአንተ መዘመር እጠፋለሁ እንደገና ህልውና እገባና አመልካለሁ ደጋግሜ ኢየሱስ ነው የኔ አለሜ ልሁናናናናናና ልሁናናና ልሁናናና ብቻዬን ልሁና ልቅራራራራ ልቅራራራራ ልቅራራዐ ብቻዬን ልቅራ ትበቃኛለህ አንተ ትበቃኛለህ ትበቃኛለህ ለእኔ ትበቃኛለህ ትበቃኛለህ ወዴ ትበቃኛለህ የእኔ ናፍቆት የእኔ ስስት የአይኔ ርሀብ የመንፈሴ ምግብ ትበቃኛለህ አንተ ትበቃኛለህ ትበቃኛለህ ለእኔ ትበቃኛለህ ትበቃኛለህ ወዴ ትበቃኛለህ ____ ትበቃኛለህ ቢንያም መኮንን ልዩ የአምልኮ ጊዜ በማርከን ዜማ ʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp

የእግዚአብሔር_ልጅ_ነኝ_ክናንያ_Ye_Egziabher_Lij_Negn_.m4a6.40 MB

. የዕለቱ መልዕክት ትኩረትን በጌታ ላይ ማድረግ ✍ በምንም አይነት ወጀብና ነውጥ ውስጥ ትኩረታችሁን ከእግዚአብሔር ላይ አታንሱ። ማንኛውም አይነት የሰይጣን እንቅስቃሴ በዙሪያችሁ የሚጮህው ትኩረታችሁን ለመበታተን ነው። በሰይጣን የተሸነፍችሁት ሲጮህ በመታወካችሁ ሳይሆን ሲጮህ በመመለሳችሁ ነው። ሰይጣንን ተስፋ የምታስቆርጡበት ጥበብ ትኩረትን በእግዚአብሔር ላይ ዘወትር በማድረግ ነው ። “ጴጥሮስም ከዮሐንስ ጋር ትኩር ብሎ ወደ እርሱ ተመልክቶ ወደ እኛ ተመልከት አለው።” የሐዋርያት ስራ 3:4 👤Marken admin Natan -መልካም ቀን- @Markengeta @Markengeta

ጌታ ጌታ ጌታ ነህ አንተን የሚመስል የሌለህ ጌታ ጌታ ነህ || አበራ ብርሀኑ

Track 10 Wede Teraraw Aster Abebe Vol 2 New Album sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp

🔥 አስደሳች ዜና ከሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ! በህጋዊ እውቅናውና በጥራት ባለው ትምህርቱ የሚታወቀው ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ፤ ለ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ልዩ የትምህርት ክፍያ ቅናሽ አዘጋጅቷል ያሉበት
🔥 አስደሳች ዜና ከሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ! በህጋዊ እውቅናውና በጥራት ባለው ትምህርቱ የሚታወቀው ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ፤ ለ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ልዩ የትምህርት ክፍያ ቅናሽ አዘጋጅቷል ያሉበት ቦታ ሳይወሰን፣ በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ በመጠቀም በኦንላይን (Online) የመማር እድልዎን አሁኑኑ ያመቻቹ! 🎓 የምናስተምርባቸው የትምህርት መስኮች በዲፕሎማ፣ በባችለር ዲግሪ እና በማስተርስ ደረጃ 📌 Project Management 📌 Business Management 📌 Counseling Psychology 📌 Christian Leadership 📌 Theology 📌 Social Work & Community Development 🗣 የትምህርት አሰጣጥ ቋንቋ፦ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ 💻 የትምህርት ስልት፦ ሙሉ በሙሉ በኦንላይን 🏛 ህጋዊ እውቅና እና አጋሮቻችን፦ ►በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር ህጋዊ ምዝገባ ያለው ►በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽን እና በኢትዮጵያ ስነ-መለኮት ተቋማት እውቅና ያገኘ ►በወንጌል አማኞች አብያተ-ክርስቲያናት ካውንስል ህጋዊ ሰውነት ያለው እና የወንጌላውያን አብያተ-ክርስቲያናት ህብረት ተባባሪ አባል ►ከአሜሪካው (Yeda University) ጋር በትብብር የሚሰራ 🔔 ምዝገባ ላይ ነን! አሁኑኑ ይመዝገቡ! 📝 https://portal.missionaryuniverisityweb.com/student/register 📍 አድራሻ፦ መገናኛ፣ ስታር ህንጻ (Star Building) 5ኛ ፎቅ (ከዲያስፖራ ህንጻ በስተጀርባ) ☎️ለበለጠ መረጃና ምዝገባ፦  0960840001 / 0950370747 🎓Online Learning 👉 https://portal.missionaryuniverisityweb.com/student/ 📱Telegram👉 https://t.me/+8s0AlnmXwBwz

የተከሸነ ቃላት የለኝም Nazret Amanuel sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ  ማርከን ዜማ @Markenzema_bot                       በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ                            ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ              https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp                          https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp

እጅግ_ልቀህ_ARGITU_MISGANA_Created_For_Worship_Ejig_Likeh_Or.m4a14.83 MB

. የዕለቱ መልዕክት ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ! ✍ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ ዛሬን ማየት ህልም ይሆን ነበር አንድን ዓመት መጀመር ለመጨረስ ዋስትና አይሆንም ምክንያቱም ከእናንተ ጋር የጀመሩ ግን ያልጨረሱ አሉና የመጨረሳችሁ ጉልበትና ዋስትና እግዚአብሔር ነው። 👉 በዚህ ክፉ ዘመን መወጣት መግባታችሁን የጠበቀ ፣ ከተገለጠ ከተሰወረ ወጥመድ ያስመለጣችሁን፣ ነፍሳችሁ ከበረከቱ ያጠገባትን፣በቃሉ የመከራችሁን በመንፈሱ ያቆማችሁን፣ በማንኛውም የህይወታቹ አቅጣጫ መከናወንን የሰጣችሁን እግዚአብሔርን አመስግኑት! “እኔ አድንህ ዘንድ ከአንተ ጋር ነኝና ከፊታቸው አትፍራ ይላል እግዚአብሔር “። ትንቢተ ኤርምያስ 1:8 👤Marken admin Natan -መልካም ቀን- @Markengeta @Markengeta

እንግዳዬ_Engedaye_Hillina_Kassahun_Cj_Youth_Conference_2026.m4a30.70 MB

. የዕለቱ መልዕክት በሁሉ መታገስ ✍️ እግዚአብሔር የተናገራችሁ ቦታ ለመደረስ መታገስ ውዴታ ሳይሆን ግዴታ ነው። ታግላችሁ የምታሳልፉት ቀን የለም ታግሳችሁ እንጂ ምክንያቱም ቀኑን ማለፍ እንጂ ቀኑን ማሳለፍ አትችሉምና። “ ስራህንና ድካምህን ትዕግሥትህንም አውቃለሁ” ፤ የዮሐንስ ራእይ 2:2 👤Marken admin Natan -መልካም ቀን- @Markengeta @Markengeta