ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹

ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹

الذهاب إلى القناة على Telegram

ማርከን ይቅር አልከን እኛ የምህረት ውጤቶች ነን በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም! ያላችሁን አስተያየት @Teme5 @Nafkote9 New Album @Markenzema_bot +251922650233

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹

تُعد قناة ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹 (@markengeta) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 81 645 مشتركاً، محتلاً المرتبة 826 في فئة الموسيقى والمرتبة 406 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 81 645 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 02 نوفمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -309، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 11.95‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.82‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 9 757 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 4 752 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 49.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“ማርከን ይቅር አልከን እኛ የምህረት ውጤቶች ነን በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም! ያላችሁን አስተያየት @Teme5 @Nafkote9 New Album @Markenzema_bot +251922650233”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 03 نوفمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الموسيقى.

81 645
المشتركون
-724 ساعات
+137 أيام
-30930 أيام
أرشيف المشاركات
Endalkachew_Hawaz_@KingdomSound_Worship_Night_2026_Adergehelegn.m4a10.00 MB

Track 09 | ካንተ ሌላ Selam Desta Vol 2 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ  ማርከን ዜማ @Markenzema_bot                       በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ                                     @Markengeta          @Markengeta

የዕለቱ መልዕክት ፀሎትን አትተዉ ✨ ፀሎት የምናውቀው እውቀት ብቻ የምንማራረው ትምህርት ብቻ አይደለም ፀሎት ልምምድ ነው ፀሎት ስልጠና ነው በቆየንበት ቁጥር ወደ ሰማይ እናድግበታለን ✨ የፀሎት ትርጉም ያማረ ቃላትን በመጠቀም የምናቀርበው አስረዝመን ወይም አሳጥረን የምንናገረው ቃል አይደለም ፀሎት ለእግዚአብሔር አባትነት የምንሰጠው የነፍሳችን ናፍቆት እና ርሀባ እንዲሁም ከእግዚአብሔር ጋር የምንደርስበት ነው በደስታ ጊዜ ፀልዩ በመከራ ጊዜም ፀልዩ ሁሉም ነገር ጥሩ ሲሆን ብቻ ሳይሆን መንገዱ ሲጨልምባችሁም ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ፀሎት የመጨረሻ አማራጫችን ሳይሆን፣ የዕለት ተዕለት ሕይወታችን መሆን አለበት ሳታቋርጡ ፀልዩ 1ተሰሎንቄ 5፥17 መልካም ቀን @Markengeta

2020 2026 ይህም የእግዚአብሔር ምህረት ነው እንወድሻለን ጌታ ብርክ ያድርግሽ Ke MARKEN ZEMA @Markenegeta
+1
2020 2026 ይህም የእግዚአብሔር ምህረት ነው እንወድሻለን ጌታ ብርክ ያድርግሽ Ke MARKEN ZEMA @Markenegeta

ብርቱ_ፀሎቴ_Zakiyos_Abiti_Birtu_Tsalote_Gospel_Song_2026.m4a5.62 MB

Track 10 | የማለዳዬ Selam Desta Vol 2 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ  ማርከን ዜማ @Markenzema_bot                       በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ                                     @Markengeta          @Markengeta

ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን የጌታ ፀጋና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን። እነሆ የትንሣኤው በኩር በSelam Desta Youtube channel ተለቋል። እንዲሁም ከዚህ በታች በተቀመጠው የTelegr
ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን የጌታ ፀጋና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን። እነሆ የትንሣኤው በኩር በSelam Desta Youtube channel ተለቋል። እንዲሁም ከዚህ በታች በተቀመጠው የTelegram Bot ማግኘት ትችላላችሁ። https://youtube.com/@selamdestaofficial9723?si=tLL2yup_FqVRHpTY http://t.me/YBalbumbot

Track 01 | የትንሳኤው በኩር Selam Desta Vol 2 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ  ማርከን ዜማ @Markenzema_bot                       በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ                                     @Markengeta          @Markengeta

Track 01 | የትንሳኤው በኩር Selam Desta Vol 2 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ  ማርከን ዜማ @Markenzema_bot                       በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ                                     @Markengeta          @Markengeta

የዕለቱ መልዕክት መልካም እረኛ ነው! 🐑 - የጠፋውን ለመፈለግ 99ኙን በረሃ ትቶ አንዱን ሊፈልግ ሲሄድ በረሃ የተዋቸውን 99ኙን ስለማይፈልጋቸው አይደለም ያ በረሃ መጥፊያቸው ስላልሆነና ተመልሶ ስ
የዕለቱ መልዕክት መልካም እረኛ ነው! 🐑 - የጠፋውን ለመፈለግ 99ኙን በረሃ ትቶ አንዱን ሊፈልግ ሲሄድ በረሃ የተዋቸውን 99ኙን ስለማይፈልጋቸው አይደለም ያ በረሃ መጥፊያቸው ስላልሆነና ተመልሶ ስለሚያገኛቸው ነው - ጌታ ያስቀመጠን በረሃ የመጥፊያችን ወይም የመሞቻችን ቦታ አይደለም ሁኔታው ሌላ ቢያስመስልም እርሱ ታማኝ ነው! ዛሬ በረሃ ውስጥ እንዳላን ቢሰማን የመልካሙ እረኛ እንክብካቤ አልተወንም ዝምታው መተው አይደለም መዘግየቱም መርሳት አይደለም እርሱ መልካም እረኛ ነውና በእርሱ እንታመን! ዮሐ10፥11 መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል መልካም ቀን @Markengeta

Track_01_Yetinsaew_Bekur_የትንሳኤው_በኩር_Selam_Desta_Vol_2.m4a5.47 MB

. የዕለቱ መልዕክት ✋ክፉን መቃወም✋ 👉 የእግዚአብሔርን ዓለም የጋረደ፣ መንፈሳዊ ዕይታችሁን ያጨለመ፣ ከእግዚአብሔር የሆነውን መፍትሄአችሁን የሰወረ እንዲሁም ክብራችሁን የሸፈነ የሰይጣን መጋረጃ ከዚህ ቀን ጀምሮ የስልጣን ሁሉ መደምደሚያ የሀይል ሁሉ ምንጭ የአርነት አርማ በሆነው በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም ከዘመናቹ ላይ የወደቀ ይሁን!!! 👤Marken admin Natan ቤተ-ክርስቲያን እንዳትቀሩ -መልካም ቀን- @Markengeta @Markengeta

እናቱ, እህቱና ወንድሙ ባህርዳር ስለሆኑ video ልከውልን ነበር እና ብዙ ሰው ያለቀሰበት ግን በኢየሱስም እኛን እያበረታቱ ነበር video የተቀረፁት አይገርምም?😭 ጌታን እንዴት ቢወዱ ነው? ጌታ
+1
እናቱ, እህቱና ወንድሙ ባህርዳር ስለሆኑ video ልከውልን ነበር እና ብዙ ሰው ያለቀሰበት ግን በኢየሱስም እኛን እያበረታቱ ነበር video የተቀረፁት አይገርምም?😭 ጌታን እንዴት ቢወዱ ነው? ጌታ እንዴት ቢገባቸው ነው? ምን ልበላችሁ በቃ ኖሮ አለፈፈፈ!! Evasue ላይ ከሚለቃቸው ትምህርቶች ተወጣቶ የካሌብ ካሳሁን ፅሁፎች ስብስብ የሚል photo ላይ እንዳስቀመጥኩላችሁ እንደ መፅሀፍ ተዘጋጅቷል, ብሩም 300 ብር ሲሆን ተሰብስቦ ለእናቱ ገቢ ይሆናል:: የምትፈልጉ @ebenezertes ፃፉልኝ, የምታገኙበትም አማራጭ እነግራችኋለሁ:: መዝሙረ ዳዊት 23:4 ⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
ወንድሞቼ እና እህቶቼ በጣም ነው የምወዳችሁ ነገን በተስፋ ዛሬን ደግሞ ለጌታ በመኖር ማለፍ ይሁንልን!
በወንድማችሁ አቤኔዘር በትህትና ተፃፈ!✍️ @markengeta

So ምን ብዬ እንደምጀምር plus እየተሰማኝ ያለውን ነገር ለመግለፅ ቢከብድም ትንሽ ልሞክር.... ካሌባን ከጥቂት አመታት በፊት አወቀዋለሁ, Evasue በሚያዘጋጀው የ Fellow Leaders ስልጠ
+2
So ምን ብዬ እንደምጀምር plus እየተሰማኝ ያለውን ነገር ለመግለፅ ቢከብድም ትንሽ ልሞክር.... ካሌባን ከጥቂት አመታት በፊት አወቀዋለሁ, Evasue በሚያዘጋጀው የ Fellow Leaders ስልጠና ላይ አንድ ላይ ሰልጣኞች ነበርን እና ምን ልበላችሁ he is so smart, sweet በቃ ሳቂታ እና በደቂቃዎች ውስጥ ረጅም ጊዜ የምታውቁት ሰው ነው የሚመስላችሁ ብቻ ጌታ የገባው ሰው ነበር:: ባይገርማችሁ ከተመረቀ በኃላ እንደ እኛ ስራ ምናምን ሳይል በሙሉ ጊዜ ጌታን ለማገልገል ወሰነ እና በ Evasue የባህርዳር አካባቢ staff በመሆን ተማሪዎችን በማስተማር, lead በማድረግ ያገለግል ነበር ጌታ እስከጠራው ቀን ድረስ:: ዛሬ በምስራቅ MKC Memorial program ወዳጆቹ, አንዳንድ ቤተሰብ, የቅርቡ ሰዎች, ያስተማራቸው ልጆች በተገኙበት ተደርጎለት ነበር, እኔም በዛ program ላይ ተገኝቼ ነበር; በጣም ልቤ የተፅናናበት, በህይወቱ የቀናሁበት, የተማርኩበት, ምን ያህል በሰው ህይወት ላይ impact እንደነበረው ያየሁበት ጊዜ ነበር:: ይቀጥላል..... @nigusunbewbetumayet

. የዕለቱ መልዕክት የሚያሳርፍ ልብ ✍️ ሰፊ ልብ እንጂ ሰፊ አፍ ሰዎችን አያሳርፍም፡፡ ሰዎችን የሚያሳርፍቸው ሰፊ ልባችን እንጂ አፍችን አይደለም ምክንያቱም ሰዎችን መሽከም የሚችለው አፍችን ሳይሆን ልባችን ነው፡፡ 👉 እግዚአብሔርም እንዲኖረን የሚፈልገው ተናጋሪ አፍ ሳይሆን ተሸካሚ ልብ ነው፡፡ የጠቢብ ክርስቲያን ፀሎት አፍ ስጠኝ ሳይሆን ልብ ስጠኝ ነውና እግዚአብሔር በጌታ በኢየሱስ ስም የብዙዎች ማረፊያ የሚሆን ሰፊ ልብ ይስጠን ! 👤Marken admin Natan -መልካም ቀን- @Markengeta @Markengeta

አባ_እወድሀለዉ_Zakiyos_Abiti_Created_For_Worship_ABA_WEDHALEW.m4a17.39 MB

. የዕለቱ መልዕክት ደስታችን እግዚአብሔር ነው ✍ የአማኞች ደስታ እግዚአብሔር ይባላል፡፡እግዚአብሔር በሁኔታዎች የማይለወጥብን ደስታችን ነው፡፡ደስታችን የሚነሳው ወይም የሚፈልቀው እግዚአብሔር ከሚሰጠን ነገር ሳይሆን ከራሱ ከእግዚአብሔር ነው፡፡ 👉 በሰጪው ካልተደሰትን በስጦታው መደስት አንችልም። ስጦታው ተጨማሪ ደስታ የሚሆነን በሰጪው ስንደሰት ብቻ ነው፡፡ በድንኳናችን ውስጥ ከእግዚአብሔር በላይ የምንደሰትበት ማንኛውም ነገር ካለ እርሱ እርግማን ነው፡፡ ✍ በእግዚአብሔር መደሰት እግዚአብሔርን የማውቅ ውጤት ሳይሆን እግዚአብሔርን የመቅመስ ውጤት ነው፡፡ በእግዚአብሔር መደስት የመንፈሳዊ ብስለት መጨረሻ ነው፡፡በመንፈስ ስትበስሉ በሁኔታዎች ሳይሆን በእግዚአብሔር መደስት ትችላላችሁ፡፡ 👤Marken admin Natan -መልካም ቀን- @Markengeta @Markengeta

በአንተ_መኖር_Girma_Belete_ግርማ_በለጠ_Apostle_Yohannes_Girma.m4a10.52 MB

እንደምን አደራችሁ የማርከን ዜማ ቤተሰቦች!😊 ዛሬ ውድ ወንድሞቻችንን Temu፣ Natan እና ሁሉንም በማርከን ዜማ የሚያገለግሉትን ሁሉ መባረክ እፈልጋለሁ። ለምትልኩት ለእያንዳንዱ የጠዋት መልእክትና ለምታካፍሉት ለእያንዳንዱ መዝሙር ጌታ ይባርካችሁ። እግዚአብሔር በሥራችሁ ደስታን፣ ለእያንዳንዱ ቀን ብርታትን፣ ከምታስቡትም እጅግ የሚበልጥ መከርን ይስጣችሁ። ቃሉንና ምስጋናውን በነጻ ስላፈሰሳችሁ እናመሰግናለን።🤍 እኔ ራሴ በብዙ ስለተባረኩኝ ነው በተለይ the morning devotionals በኢየሱስም😇🙏 እናንተም እስቲ ባርኳቸው🙌 @markengeta

. የዕለቱ መልዕክት ትዕቢትን መቃወም ✍ ትዕቢት ልብ ላይ የሚቀመጥ እምቢተኝነት ሲሆን በተግባር የሚገለጥ እልከኝነት ነው። 👉 እግዚአብሔር ተቀብሎት እንጂ እግዚአብሔር ተቃውሞት ሰው የሆነ ሰው የለም ትዕቢት እግዚአብሔር እንዲቃወመን የሚያደርግ ጨለማ ነውና ትዕቢትን አጥብቀን ልንቃወመው የሚገባ ነገር ነው። ጌታ በቅንነት እና በትህትና መንፈስ ይሙላን! 👤Marken admin Natan -መልካም ቀን- @Markengeta @Markengeta