cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹

ማርከን ➡️ይቅር አልከን እኛ የምህረት ውጤቶች ነን በዚህ አገልግሎታችንን ይደግፉን ንግድ ባንክ 1000241805477 በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም! YouTube https://www.youtube.com/channel/UCT_bLCjeep_fCc-G1Ag2nSA ያላችሁን አስተያየት @Teme5 @Nafkote9 @Markenzema_bot +251922650233

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
66 783
Obunachilar
+2124 soatlar
+3787 kunlar
+1 06930 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
Media files
5 01122Loading...
02
Media files
6 27739Loading...
03
Media files
5 9178Loading...
04
Media files
6 42133Loading...
05
Media files
6 74218Loading...
06
Media files
6 46826Loading...
07
Media files
6 5381Loading...
08
Media files
8 65224Loading...
09
Media files
8 50237Loading...
10
✞ንከራተትክ ✞ሰቃየህልን ህመማችንን ታመምክ ደቀቅክልን ሀይ ኢየሱስ✟ ንጉሥ ሆነ የባርያን መልክ መያዝ ሁሉን እየቻልክ አቅም እንዳጣ በግ ዝም ማለትህ........ ይህ ትውስ ሲለን የቱ ቃል ችሎ ፍቅርህን ይግለጥልን እንዲያው ዝም ከማለት እንዲሻል በፍቅር የገዛሀት ልባችን በትንሳኤ ዋዜማ በማርከን ልናከብርህ ተገኝተናል ከዘማሪት ትዕግስት ኮራብዛ እና ከፓስተር በረከት በላይ ጋር አብረን ኢየሱስን እናልቀዋለን ✟ሃሌሉያ✟ ✟✟✟ ማርከን ዜማ @Markengeta  ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞       ✝️መልካም ፋሲካ✝️ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
8 0533Loading...
11
. ✞ፈዋሹ ቁስለኛ✞ ገጣሚ ማቲያስ በርዛ ✟✟✟ poetries Matiyas berza       ፈዋሹ ቁስለኛ ሐምራዊ ደመና ለበሰ ሰማዩ ቁልቁል ሲተረተር የግርዶሽ ኪዳኑ፤ ወደ ላይ ሲወጣ የሥቃይ ተማጽኖ የደሙ እንፋሎት ጠፈር ላይ ደምኖ ከብርሃን ዕልፍኝ አልፎ እስኪገባ ጸባኦት እስኪደርስ ከራስ ቅሉ ካባ እሪታ ጩኸቱ ቅናቱ ብርታቱ እስኪቆም ትንፋሹ ወጣ ገሠገሠ አካሉ ካለበት ሰማየ ሰማያት አልፎ እየጣሰ፤ ማን ካህን ይቆማል በጌቴሴማኒ ምን ትርጉም ሊያመጣ የኃያላን ወኔ ማን ቀምሶ ይኖራል ከጽዋው ጠብታ ትንፋሽ ትነሣለች ከሰውነት ገብታ። እሱማ እሱ ግን ይሄን ሁሉ ችሎ ዕርጉም እስከሚባል ዕርግማን ላይ ሆኖ ያሰማል ሰቆቃ ከሰው ዝቅ ብሎ።    ✞✞✟ ማርከን ዜማ @Markengeta  ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞       ✝️መልካም ፋሲካ✝️ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
7 59144Loading...
12
Media files
8 39313Loading...
13
Media files
7 28892Loading...
14
አገኘው ይደግ .        "ውለታው በዛብኝ" 👇👇👇 ክብሬ ማረጌ ነህ-ጌታዬ በመስቀል የሞትከው ባለውለታዬ! ክብሬ ማረጌ ነህ-ጌታዬ ብዙ የሆንክልኝ ባለውለታዬ! ጌታዬ#12 ➬ ኢየሱሴ ለኔ በመስቀል ሞተልኝ - ውለታው በዛብኝ! በእንጨት ተንጠልጥሎ እርግማን ሆነልኝ - ውለታው በዛብኝ! በከበረ ደሙ በውድ ዋጋ ገዛኝ - ውለታው በዛብኝ! ሲጠራኝ ብቻዬን ዛሬ ግን አበዛኝ - ውለታው በዛብኝ! ካይምሮ በላይ ነው የእርሱ ውለታ እንዴት ላመስግነው ይህንን ጌታ! እጅግ ብዙ ነው የእርሱ ውለታ እንዴት ላመስግነው ይህንን ጌታ! ➬ በበለስ ዛፍ በታች ተቀምጠህ አየሁ - ውለታው በዛብኝ! ተንኮል የሌለበት የእስራኤል ልጅ አለኝ - ውለታው በዛብኝ! ታማኝ አርጎ ቆጥሮ ላገልግሎት ሾመኝ - ውለታው በዛብኝ! የሱሴን መጠጋት ለኔ እጅግ ጠቀመኝ - ውለታው በዛብኝ! ካይምሮ በላይ ነው የእርሱ ውለታ እንዴት ላመስግነው ይህንን ጌታ! እጅግ ብዙ ነው የእርሱ ውለታ እንዴት ላመስግነው ይህንን ጌታ! ➬ በግ እረኛ ነበርኩ ገና ብላቴና - ውለታው በዛብኝ! በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ አገኘሁና - ውለታው በዛብኝ! እኔን በናቁኝ ፊት ራሴን በዘይት ቀባኝ - ውለታው በዛብኝ! ንጉሡ ሊያከብረኝ ወደ እልፍኙ አገባኝ - ውለታው በዛብኝ! ሰው ላደረገኝ እንደዚህ ዛሬ ስሙን ላወድሰው በዝማሬ እጅግ ብዙ ነው የእርሱ ውለታ እንዴት ላመስግነው ይህንን ጌታ! እንዴት ላመስግነው ይህንን ጌታ የመዝሙር ግብዣችን❤️❤️ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
7 65144Loading...
15
አዝ:- ባለውለታዬ ጌታዬ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ መድህኔ ቅዱስ ስምህን እባርካለሁ ውለታህን አስታውሰዋለሁ (፪x) ለኔ ነው መንከራተትህ መስቀል ተሸክመህ መውረድህ ለኔ የደም ላብ ያላበህ ፍቅር ነው እንዲህ ያስጨነቀህ ውለታህን አስታውሳለሁ ፣ ፈቅጄም አመልክሃለሁ ውለታህን አስታውሳለሁ ፣ ወድጄም አመልክሃለሁ አዝ:- ባለውለታዬ ጌታዬ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ መድህኔ ቅዱስ ስምህን እባርካለሁ ውለታህን አስታውሰዋለሁ ከአብ ዘንድ ለኔ የተሰጠ ትልቁ ስጦታዬ አንተ ነህ ይህ ሚስጥር ለኔ ተገልጾ መዳን ከአንተ ዘንድ ሆኖልኛል ውለታህን አስታውሳለሁ ፣ ፈቅጄም አመልክሃለሁ ውለታህን አስታውሳለሁ ፣ ወድጄም አመልክሃለሁ አዝ:- ባለውለታዬ ጌታዬ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ መድህኔ ቅዱስ ስምህን እባርካለሁ ውለታህን አስታውሰዋለሁ (፪x) ልከፍለው አልችልም ውለታህን ያኔ ያረከውን በጐልጐታ ምስጋናን ሙገሳን ይዤ ላክብርህ ኢየሱስ ወዳጄ ውለታህን አስታውሳለሁ ፣ ፈቅጄም አመልክሃለሁ ውለታህን አስታውሳለሁ ፣ ወድጄም አመልክሃለሁ አዝ:- ባለውለታዬ ጌታዬ የእግዚአብ ሔር ልጅ ኢየሱስ መድህኔ ቅዱስ ስምህን እባርካለሁ ውለታህን አስታውሰዋለሁ (፪x)
7 32948Loading...
16
ምንም ታሪክ የለኝ
7 30157Loading...
17
✍ ኢየሱስ እንደ ሰውነቱ ኃጢአት አያውቀውም። እንደ ካህንነቱ ዘላለማዊ ካህን ነው። እንደ አዳኝነቱ ሞት አያሸንፈውም። እንደ ልጅነቱ የአባቱን ፈቃድ የሚፈጽም ነው። እንደ ስርየቱ መስዋዕትነቱ አንዴ፤ ግን ለሁልጊዜ የሚሆን ነው። ✟✟✟
7 3508Loading...
18
Media files
7 87857Loading...
19
Media files
8 36834Loading...
20
Media files
8 31741Loading...
21
ሰላም ሰላም በሞቱ የዳንን በመስቀል ጣሩ መርገማችን የራቀልን ይብሱን ብለን በክርክቶስ የእግዚአብሔር ፅድቅ የሆንን እንኳን ለስቅለት አደረሰን እያልን ትላንት የጀመርነውን ልዩ በማርከን የተዘጋጀውን የትንሳኤ በዓል የአርብ ፕሮግራማችን እነሆኝ ከዘማሪ ከሚሳኤል አለሙ እና ከፓስተር በረከት በላይ ጋር መልካም ቆይታ
7 9505Loading...
22
ጊዜው እጅግ
8 11284Loading...
23
. ✞ያ ውቡ ሙሽራ✞ ገጣሚ ስንሻው ✟✟✟ ደም እንደለበሰ በጥም ተሞሸረ ያ ውቡ ሙሽራ ተሰቅሎ ተዳረ ስቀለው ስቀለው ስቀለው ስቀለው ተዘፍኖ እየተጨፈረ የምኞት መግለጫ በጅራፍ ግርፋት በቁስል ሰፈረ ✟✟✟
9 02456Loading...
24
✞ይሄ ነው ቤዛዬ✞ መስከረም ጌቱ 👇👇✍️  እእህእ ይሄ ነው ✞ቤዛዬ✞(×2) በሰራነው ሀጢያት የተገባን ነን እንድንሞት ክርስቶስ ነብሱን ከፈለ በመስቀል ስለእኛ ዋለ ከክብሩ አነሰ ቁስለኛ ስጋን ለበሰ መስዋዕት ሆነ በኛ ፈንታ ተኮነነ አህህህ ይሄ ነው ✞ቤዛዬ✞ መብቱን ተወልን እኛን በህይወት አቆየን የፋሲካ በግ ሲታረድ የሰው ልጅ ተረፈ ከፍርድ ተገረፈልን ኢየሱስ ዕዳችንን ሊደመስስ ደም እስኪያልበው ደከመ ህመማችንን ታመመ አህህህ ይሄ ነው ✞ቤዛችን✞ ✍️   ❤️❤️❤️     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markengeta   ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞        ✝️መልካም ፋሲካ✝️            @Markengeta            @Markengeta               △Join Us△
9 509130Loading...
25
. ✞መኃል መሆን ሲያምርብ✞ ዘማሪት-ፍቅርተ ፈለቀ ✞✞✞ ያ ሰንበር ለኔ ነበር ለኔ ነበር እኔና ጅራፉ መኃል ባትገባ ጀርባህ በግርፋት ደምን ባያነባ ያ ሰንበር ለኔ ነበር ለኔ ነበር 😭✟ እንዳሮን ያይደለ ሞት የማያሰጋው ማይለወጥ ክህነት ከፍርድ የሚያስመልጥ ለፍርደኛው ሚሆን መኃከለኝነት አንተስ ያምርብሀል ደግሞም ተችሎሀል ቤዛነት ለነብሴ በሚሻል  ተስፋ ቃል  ለተሻልከው ኪዳን የተሻልከው ዋሴ    መሃል  መሆን  ተችሎሃል      መሃል መሆን  ተገብቶካል
9 25557Loading...
26
የሕማም ሰው - Zemenay Gosaye ዘመናይ ጎሳዬ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
8 91166Loading...
27
✍ ኢየሱስ እንደ ሰውነቱ ኃጢአት አያውቀውም። እንደ ካህንነቱ ዘላለማዊ ካህን ነው። እንደ አዳኝነቱ ሞት አያሸንፈውም። እንደ ልጅነቱ የአባቱን ፈቃድ የሚፈጽም ነው። እንደ ስርየቱ መስዋዕትነቱ አንዴ፤ ግን ለሁልጊዜ የሚሆን ነው።
9 20511Loading...
28
Media files
10 10037Loading...
29
Media files
10 10060Loading...
30
. ሰላም ይብዛላችሁ ውድ የማርከን ልጆች በቀጠሮዋችን ሰዓት ተገኝተናል ይኸው የፋሲካ ፕሮግራማችንን ጀመርን ከዘማሪ ትሁን እና ከፓስተር በረከት ጋር መልካም ቆይታ
10 0975Loading...
31
Media files
10 825144Loading...
32
.        ✞ትዝ ይለኛል✞         ዘማሪ አዲሱ ወርቁ                  ✟✟✟ ይረሳኛል ወይ ያ የጣር ጊዜው መድሃኒቴን እየተሳለቁበት ከመስቀል ውረድ ራስህን አድን እያሉ ጠላቶች ሲያሾፉበት ጨለማ ውጦን የነበርነውን እኛን ለማዳን ከክብሩ ወርዶ የዓለምን ኀጢአት ያስወገደውን ታላቁን መድህን ነፍሴ አትረሳውም ትዝ ይለኛል ያ መድህኔ በእንጨት ላይ የሞተው ስለእኔ ትውስ ይለኛል የመስቀል ፍቅሩ ያደረገልኝ ውለታው ሁሉ (፪x)
10 456125Loading...
33
“ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።” — ዮሐንስ 15፥13 .     ◌ ▷ ✞ፈፀመ ◁ ◌ ➥ሰላም ውድ የማርከን ዜማ  ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን በሚበልጥ ፍቅር✞ የወደደንን ኢየሱስን ለማወደስ አገልጋዮችን ጋብዘን ተዘጋጅተናል ከዛሬ--ከሐሙስ ምሽት ጀምሮ አስደናቂ የትንሳኤ በዓል  ማሰናዳታችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ኑ እንግዶችንም እየጋበዛቹ ከእኛ ጋር ጌታን አመስግኑ 🙏 ✟✟✟ ማርከን ዜማ @Markengeta  ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞       ✝️መልካም ፋሲካ✝️ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
10 72611Loading...
19👍 8🔥 2🥰 2👏 1
🔥 16 11👍 9🥰 2👏 2😱 1
06:19
Video unavailableShow in Telegram
12👍 5🥰 3🔥 2👏 2
15👍 8👏 2🥰 1
17👍 9🥰 3🔥 1
🔥 12👍 6 2👏 1🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 8 3🥰 1
28👍 21🥰 4🔥 3😱 3👏 1🙏 1😭 1
👍 18 10🥰 3👏 1🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
✞ንከራተትክ ✞ሰቃየህልን ህመማችንን ታመምክ ደቀቅክልን ሀይ ኢየሱስ✟ ንጉሥ ሆነ የባርያን መልክ መያዝ ሁሉን እየቻልክ አቅም እንዳጣ በግ ዝም ማለትህ........ ይህ ትውስ ሲለን የቱ ቃል ችሎ ፍቅርህን ይግለጥልን እንዲያው ዝም ከማለት እንዲሻል በፍቅር የገዛሀት ልባችን በትንሳኤ ዋዜማ በማርከን ልናከብርህ ተገኝተናል ከዘማሪት ትዕግስት ኮራብዛ እና ከፓስተር በረከት በላይ ጋር አብረን ኢየሱስን እናልቀዋለን ✟ሃሌሉያ✟ ✟✟✟ ማርከን ዜማ @Markengeta  ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞       ✝️መልካም ፋሲካ✝️ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
Hammasini ko'rsatish...
🥰 13👍 9 2👏 1