fa
Feedback
ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹

ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹

رفتن به کانال در Telegram

ማርከን ➡️ይቅር አልከን እኛ የምህረት ውጤቶች ነን በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም! Tiktok www.tiktok.com/@markenzema Youtube https://youtu.be/cM0hwjc5s9U?si=q0CvaUHTQosLZyY7 ያላችሁን አስተያየት @Teme5 @Nafkote9 @Markenzema_bot +251922650233

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹

کانال ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹 (@markengeta) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 82 692 مشترک است و جایگاه 771 را در دسته موسیقی و رتبه 395 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 82 692 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 26 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 484 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 2 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 13.22% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.10% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 10 929 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 5 047 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 79 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ማርከን ➡️ይቅር አልከን እኛ የምህረት ውጤቶች ነን በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም! Tiktok www.tiktok.com/@markenzema Youtube https://youtu.be/cM0hwjc5s9U?si=q0CvaUHTQosLZyY7 ያላችሁን አስተያየት @Teme5 @Nafkote9 @Markenzema_bot +251922650233

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 27 اوت, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته موسیقی تبدیل کرده‌اند.

82 692
مشترکین
+224 ساعت
+1127 روز
+48430 روز
آرشیو پست ها
እግዚአብሔር ያያል.m4a20.63 MB

. መዝሙረ ዳዊትን እንጸልይ በማርከን ዜማ ዘወትር ማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ ምሽት 2፡30 ለእለታዊ የግል ጥሞና ጸሎት ከፓስተር በረከት ጋር የመዝሙረ ዳዊት መግቢያ ክፍል 1 - ክፍል 8 ክፍል 9 ክፍል
. መዝሙረ ዳዊትን እንጸልይ          በማርከን ዜማ ዘወትር ማክሰኞ ሀሙስ  ቅዳሜ           ምሽት 2፡30 ለእለታዊ የግል ጥሞና ጸሎት       ከፓስተር በረከት ጋር    የመዝሙረ ዳዊት መግቢያ         ክፍል 1 - ክፍል 8 ክፍል 9 ክፍል 10 ክፍል 11 ክፍል 12 ክፍል 13 ክፍል 14 ክፍል 15 ክፍል 16 ክፍል 17 ክፍል 18 ክፍል 19 ክፍል 20 ክፍል 21 ክፍል 22 ክፍል 23 ክፍል 24 ክፍል 25 ክፍል 26 ክፍል 27 ክፍል 28 ክፍል 29 ክፍል 30 ✅ @Markengeta

پیام صوتی00:46

ልንገራቹ - Yosef Kassa ዮሴፍ ካሳ Lingerachu Track 5 New Album sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ  ማርከን ዜማ @Markenzema_bot                       በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ                            ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ              https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp                          https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp

. የዕለቱ መልዕክት እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ዘዳ 33 ሙሴ ሳይሞት እስራኤልን ሰብስቦ ይባርካቸውል ሙሴ ከጠበቀው ተስፋ ካደረግው ከዚያች ምድር ሳይደርስ ሊሞት የመጨረሻ ጊዜው ላይ እጁን ዘርግቶ ባረካቸው ከዚያን እንዲህ አለ ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው እስራኤል መኖሪያው ምድረበዳውን አቋርጠው የሚደርሱበት ሀገር ሳይሆን እግዚአብሔር እንደሆነ ነገራቸው በተሳካልን ነገር ብቻ ሳይሆን ባልሆነልንም ነገር ላይ እንዲህ ብለን እንደ ሙሴ እናውጅ ለእኛ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም   -መልካም ቀን-          @Markengeta          @Markengeta

پیام صوتی00:48

ኢየሱስ Eyesus ይስሐቅ ሰድቅ Yishak Sedik.m4a7.05 MB

የሌለው_አቻ_Yelelew_acha_ይስሐቅ_ሰድቅ_Yishak_Sedik.m4a6.71 MB

ክቡር_አደራ_Kebur_Adera_ይስሐቅ_ሰድቅ_Yishak_Sedik.m4a4.97 MB

ተመስገን_Temesgen_ይስሐቅ_ሰድቅ_Yishak_Sedik.m4a7.14 MB

በምህረትህ - Jossy Kassy ዮሴፍ ካሳ Bemihreth Track 4 New Album sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ  ማርከን ዜማ @Markenzema_bot                       በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ                            ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ              https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp                          https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp

🎓ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ጥራትን ቀዳሚ አድርጎ በኦንላይን የትምህርት አማራጮች ሁሌም ምዝገባ ላይ ይገኛል❗️ 🏛 ሕጋዊ እውቅናችንና አጋሮቻችን፦ 1️⃣በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር የተመዘገበ 2️⃣በመጽሐፍ
🎓ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ጥራትን ቀዳሚ አድርጎ በኦንላይን  የትምህርት አማራጮች ሁሌም ምዝገባ ላይ ይገኛል❗️   🏛 ሕጋዊ እውቅናችንና አጋሮቻችን፦ 1️⃣በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር የተመዘገበ 2️⃣በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽንና በኢትዮጵያ ስነመለኮት ተቋማት እውቅና ያገኘ 3️⃣በወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ሕጋዊ ሰውነት ያለውና የወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ተባባሪ አባል 4️⃣ከአሜሪካው ሀገር ካለው ዬዳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር የሚሰራ 🎓 የምናስተምርባቸው የትምህርት ደረጃዎች (በዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ማስተርስ)፦ ፕሮግራሞች 🔹በካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ 🔹በስነ መለኮት 🔹በክርስቲያን ሊደርሽፕ 🔹በቢዝነስ ማኔጅመንት 🔹በፕሮጀክት ማኔጅመንት 🔹በሶሻል ወርክና ኮሚኒቲ ደቬሎፕመንት ዲፓርትመንቶች፤ 🌐 የሚሰጡባቸው ቋንቋዎች፦ በኦንላይን በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ ☎️ ለበለጠ መረጃና ምዝገባ፦ 📞አቃቂ ዋናው ቢሮ +251960840001 📞መገናኛ ቅርንጫፍ +251950370747 📞ቅሬታ +251992247464 🎓Online Learning 👉 https://portal.missionaryuniverisityweb.com/student/ 🖨Register https://portal.missionaryuniverisityweb.com/student/register 📱Telegram👉 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk

. የዕለቱ መልዕክት እግዚአብሔርን ማሳረፍ ኢሳ 66 ክርስቲያኖች በእግዚአብሔር ማረፍን አጥብቀን ማረፍ እንፈልጋለን አምላካችንም ደግሞ ታማኝ ነው ከብዙ ድካም አሳርፎናል ያሳርፈናል ይሄ የኛ ጌታ የሚያሳርፍ ብቻ ሳይሆን በእኛ ማረፍ የሚፈልግ አምላክ ነው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ሰማይ ዙፋኔ ነው፥ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፤ የምትሠሩልኝ ቤት ምን ዓይነት ነው? የማርፍበትስ ስፍራ ምንድር ነው? ጌታችን የሚስሩለትን ቤት ሲነግራችው እንዲህ አለ -ነገር ግን ወደዚህ ወደ ትሑት -መንፈሱም ወደ ተሰበረ -በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ። * ጌታ ስለትህትና ሲነግራቸው፡- ትህትና ከሚታየው ምክንያት ብለን ከምናወራው ከሁኔታዎች ሁሉ በእግዚአብሔር ላይ መታመን ነው * መንፈሱ ወደ ተሰበረ ፡- ሁሌም ጌታውን የሚፈልግ በድካሙ በአምላኩ ፊት በንስሃ የሚወድቅ ይመለከተው እና ያግዘው ዘንድ ጌታውን የሚናፍቅ የጌታው ጥገኛ ያለእርሱ መኖርም መቀጠልም የማይችል ነው * በቃሌ ወደሚንቀጠቀጥ ፡ ይሄ በሰማው ቃል የሚኖር በቃሉ የተዋጠ በቃሉ የተወረሰ ነው እግዚአብሔርን ይሄ ያሳርፈዋል እግዚአብሔርን ማሳረፍ ይሁንልን   -መልካም ቀን-          @Markengeta          @Markengeta

የሚያድግ ልጅ!
ይህ ሙዚቀኛ ባላውቀውም ያለው ድንቅ ችሎታ የሚደነቅ እና አሁንም በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ ላላችሁ ታዳጊ ሙዚቀኞች ብርታት ይሆናል ብዬ ለናንተ ለማድረስ ወደድሁ። ልጁ የሚጫወተው የሙዚቃ መሳሪያ ከበድ ሚል ቢሆንም ደስ በሚል ትጋት እየወደደው እያገለገለ ይገኛል። እግዚአብሔር ይባርክህ በሞገስ በቤቱ እደግ አለም ለራሷ መሻት አትይህ! Brother @GIFT @Markengeta

پیام صوتی01:16

ማነዉ እንዳንተ - Yosef Kassa ዮሴፍ ካሳ Manew Endante Track 3 New Album sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ  ማርከን ዜማ @Markenzema_bot                       በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ                            ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ              https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp                          https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp

የዕለቱ መልዕክት ወዴት ታደላላችሁ? ማቴ 26 እዚህ ክፍል አንዲት ሴት ዋጋው እጅግ ብዙ የሆነ ሽቶ የሞላበት ብልቃጥ ይዛ በኢየሱስ እግር ስር ስታፈስ እናገኛለን ደቀ መዛሙርቱ ባይስማሙም ቀና ብላ አትመለከታቸውም በእንባዋ እያራሰች በጸጉራ ታብሷለች የእርሷ ጉዳይ የተንበረከከችለት ጌታ እንጂ የወደቀችለት ፍቅር እንጂ የሰዎች ሃሳብ አያስቆማትም ጴጥሮስ የመዘዘው ሰይፍ ሳይሆን ማሪያም የሰበረችው ነው የኢየሱስ የልብ ሃሳብ ሙሴ እስራኤላውያንን ደግፎ ግብጻዊውን ሰለገደለው ሳይሆን የቆምክባት ምድር የተቀደሰች ናት ጫማህን አውልቅ ሲለው ለማውለቅ ዝቅ ያለበት ነው እግዚአብሔር ወደሚፈልገው ወደዛ ሃሳብ ማድላት ይሁንልን ኑሮችን ወደልቡ ሀሳብ ያዘንብል አለም ስህተታችንን ቢመለከት ሞኝነታችንን ቢያስተውል አምላክ ልክነታችንን ያረጋግጥልን ሰብረን የምናፈሰው ከስረን ሳይሆን ፍቅሩ በልጦብን ነው ወደን እርሱን ብቻ ማለታችን ጌታዬ ማለታችን በልጦብን ነው ካለን ነገር ይልቅ ወደርሱ እናደላለን ሰዎች ከሚያወሩት ጉዳይ ይልቅ ወደልቡ ሀሳብ እናደላለን   -መልካም ቀን-          @Markengeta          @Markengeta

پیام صوتی00:50

🎓ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ጥራትን ቀዳሚ አድርጎ በኦንላይን የትምህርት አማራጮች ሁሌም ምዝገባ ላይ ይገኛል❗️ 🏛 ሕጋዊ እውቅናችንና አጋሮቻችን፦ 1️⃣በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር የተመዘገበ 2️⃣በመጽሐፍ
🎓ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ጥራትን ቀዳሚ አድርጎ በኦንላይን  የትምህርት አማራጮች ሁሌም ምዝገባ ላይ ይገኛል❗️   🏛 ሕጋዊ እውቅናችንና አጋሮቻችን፦ 1️⃣በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር የተመዘገበ 2️⃣በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽንና በኢትዮጵያ ስነመለኮት ተቋማት እውቅና ያገኘ 3️⃣በወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ሕጋዊ ሰውነት ያለውና የወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ተባባሪ አባል 4️⃣ከአሜሪካው Yeda University ጋር በትብብር የሚሰራ 🎓 የምናስተምርባቸው የትምህርት ደረጃዎች (በዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ማስተርስ)፦ 🔹በካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ 🔹በስነ መለኮት 🔹በክርስቲያን ሊደርሽፕ 🔹በቢዝነስ ማኔጅመንት 🔹በፕሮጀክት ማኔጅመንት 🔹በሶሻል ወርክና ኮሚኒቲ ደቬሎፕመንት 🌐 የሚሰጡባቸው ቋንቋዎች፦ በኦንላይን በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ ☎️ ለበለጠ መረጃና ምዝገባ፦ ☎️ ለበለጠ መረጃና ምዝገባ፦ 📞አቃቂ ዋናው ቢሮ +251960840001 📞መገናኛ ቅርንጫፍ +251950370747 📞ቅሬታ +251992247464 🎓Online Learning 👉 https://portal.missionaryuniverisityweb.com/student/ 🖨Register https://portal.missionaryuniverisityweb.com/student/register_new?plus=tied100 🌐www.missionaryuniverisityweb.com 📱Telegram👉 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk

የምታስፈልገኝ - Jossy Kassy ዮሴፍ ካሳ Yemitasfelegegne Track 2 New Album sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ  ማርከን ዜማ @Markenzema_bot                       በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ                            ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ              https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp                          https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp