ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹
ማርከን ይቅር አልከን እኛ የምህረት ውጤቶች ነን በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም! ያላችሁን አስተያየት @Teme5 @Nafkote9 @Markenzema_bot +251922650233
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹 analitikasi
ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹 (@markengeta) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 81 659 obunachidan iborat bo'lib, Musiqi toifasida 815-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 402-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 81 659 obunachiga ega bo‘ldi.
20 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -427 ga, so‘nggi 24 soatda esa -21 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 12.50% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.01% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 10 207 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 4 906 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 59 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“ማርከን ይቅር አልከን
እኛ የምህረት ውጤቶች ነን
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም!
ያላችሁን አስተያየት
@Teme5
@Nafkote9
@Markenzema_bot
+251922650233”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 21 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Musiqi toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumotlar yuklanmoqda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 21 Oktabr | +3 | |||
| 20 Oktabr | +1 | |||
| 19 Oktabr | +5 | |||
| 18 Oktabr | +16 | |||
| 17 Oktabr | +19 | |||
| 16 Oktabr | +3 | |||
| 15 Oktabr | 0 | |||
| 14 Oktabr | 0 | |||
| 13 Oktabr | 0 | |||
| 12 Oktabr | +2 | |||
| 11 Oktabr | 0 | |||
| 10 Oktabr | +7 | |||
| 09 Oktabr | 0 | |||
| 08 Oktabr | 0 | |||
| 07 Oktabr | +10 | |||
| 06 Oktabr | +1 | |||
| 05 Oktabr | 0 | |||
| 04 Oktabr | 0 | |||
| 03 Oktabr | 0 | |||
| 02 Oktabr | 0 | |||
| 01 Oktabr | +2 |
| 2 | 📖 የእግዚአብሔርን ቃል እንማር፣ በእምነት እንጽና፣ በፍቅሩም እንኑር።
🙏 መንፈሳዊ ትምህርቶች
📖 የመጽሐፍ ቅዱስ ቃልና ትምህርት
🕊 የእምነትና የመንፈሳዊ ሕይወት መልዕክቶች
❤️ የፍቅር፣ የተስፋና የማበረታቻ ቃላት
ሁል ጊዜ እንዲደርሳችሁ ከስር ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ
በእግዚአብሔር ቃል አብረን እናድግ!
🔗 https://t.me/lifeofGodzoe
🔗 https://t.me/lifeofGodzoe | 3 007 |
| 3 | CHELINA_ADONAI_SURRENDER_WORSHIP_MINISTRY_WORSHIP_NIGHT.m4a | 3 763 |
| 4 | በሰርተፍኬት ፕሮግራም #በነጻ በኦንላይን ይማሩ!
🔥 አስደሳች ዜና ከሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ!
በህጋዊ እውቅናውና በጥራት ባለው ትምህርቱ የሚታወቀው ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ፤ ለ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ልዩ የትምህርት ክፍያ ቅናሽ አዘጋጅቷል
ያሉበት ቦታ ሳይወሰን፣ በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ በመጠቀም በኦንላይን (Online) የመማር እድልዎን አሁኑኑ ያመቻቹ!
💻 የትምህርት ስልት፦ ሙሉ በሙሉ በኦንላይን
🏛 ህጋዊ እውቅና እና አጋሮቻችን፦
►በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር ህጋዊ ምዝገባ ያለው
►በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽን እና በኢትዮጵያ ስነ-መለኮት ተቋማት እውቅና ያገኘ
►በወንጌል አማኞች አብያተ-ክርስቲያናት ካውንስል ህጋዊ ሰውነት ያለው እና የወንጌላውያን አብያተ-ክርስቲያናት ህብረት ተባባሪ አባል
►ከአሜሪካው (Yeda University) ጋር በትብብር የሚሰራ
🔔 ምዝገባ ላይ ነን! አሁኑኑ ይመዝገቡ!
📝 https://portal.missionaryuniverisityweb.com/student/register_new?plus=geze088
📍 አድራሻ፦ መገናኛ፣ ስታር ህንጻ (Star Building) 5ኛ ፎቅ (ከዲያስፖራ ህንጻ በስተጀርባ)
☎️ለበለጠ መረጃና ምዝገባ፦ 0960840001 / 0950370747
🎓Online Learning 👉 https://portal.missionaryuniverisityweb.com/student/
📱Telegram👉 https://t.me/missionaryuniversity | 3 428 |
| 5 | የ2019 ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ (DMU) የተመደባችሁ Freshman ተማሪዎች እንዲሁም የክርስቲያን ቤተሰቦች... 🙌
እግዚአብሔር አምላክ ወደ አዲሱ ምዕራፍ እንኳን በሰላም አሸጋገራችሁ! ✨
እኛ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የምንገኝ የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት (DMUECSF) አባላትና አገልጋዮች፣ አዲሱን የትምህርትና የመንፈሳዊ ህይወት ጉዞአችሁን ከእኛ ጋር አብራችሁ እንድትጀምሩ በታላቅ ፍቅር እና ዝግጅት እየጠበቅናችሁ እንገኛለን! ❤️
ደብረ ማርቆስ ስትደርሱ ከባስ ጣቢያ በመቀበል፣ ቦርሳዎቻችሁን/ዕቃዎቻችሁን አብረን በመሸከም እና አስፈላጊውን ትብብር ሁሉ እያደረግን አብረናችሁ እንሆናለን።
ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል የህብረቱን አገልጋዮች ማግኘት ትችላላችሁ።
📞 ኢያሱ ግርማ — 0939238127
📞 ደሳለኝ መንግስቴ — 0928016332
📞 አብርሃም ወዳጆ — 0946522589
📞 ተመስገን በዓሊ — 0902206243
📞 ሞገስ አሰፋ — 0944841434
📞 በረከት ታደለ (staff) — 0964430564
📞 Daniel(Bure Campus)—0928906055
የመንግሥቱ ተስፋ
HOPE OF THE KINGDOM
በማየት | በመኖር | በመመስከር
SEEING | LIVING | WITNESSING | 2 898 |
| 6 | Yehiwot_Minch_የሕይወት_ምንጭ_Mihret_Tama_ምህረት_ታማ.m4a | 3 504 |
| 7 | የዕለቱ መልዕክት
እግዚአብሔርን ፈልጉት
እግዚአብሔር የሚፈልጉትን ይፈልጋል
መፈለግን በቃል ብቻ አልነገረንም ፈጎ አሳይቶናል
መጀመሪያም ፈላጊው እርሱ ነው
ልንገኝለት ልባችንን የፈቀድን እና የእርሱ ፍለጋ የወደድን እኛ አብዝተን ልንፈልገው የልቡ ፈቃድ ነው
ፈልጎን ፈልጉኝ ያለውን ጌታ አብዝተን እንፈልገው
እግዚአብሔርን ለአንድ ሰሞን ብቻ አይደልም
በዚህ ምድር ላይ ያለን ቆይታ እስኪያበቃ እንፈልገዋለን
1 ዜና 16፥10
በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው።
እግዚአብሔርን ፈልጉት፥ ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ
መልካም ቀን
@Markengeta | 4 248 |
| 8 | አቅጣጫ ቢስ ሆኜ በአለም ውስጥ ስቀመጥ
በጎውን ከክፉ አስተውዬ ሳልመርጥ
ውሸትን ከእውነት ጋር በርዤ ስቃይን
የሀጢያትን ውሀ ብርሌ ስጨብጥ
የሞት ውሃ ጥሞኝ ገልብጬ ስጨልጥ
እምነት ወግጂልኝ ብዬ ስሸመጥጥ
በጥፋት ባህር ውስጥ ተዘፍቄ ስሰምጥ
የዘላለም ቤቴን ትቼው ስፈረጥጥ
ወደፊት እያየሁ ወደኋላ ስሮጥ.........
የማን መዝሙር ነው? | 5 031 |
| 9 | በእምነት_እኖራለው_ዘማሪ_መታሰቢያ_Worship_Flow_2026.m4a | 6 014 |
| 10 | የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ውድ የአባቴ ብሩካን የቅዱሳን ህብረት እና የክብር ተስፋ የወንጌል አገልግሎት በመተባበር እንደጌታ ፍቃድ በያዝነው ወር ጥቅምት በሰሜን ወሎ ከተሞች ማለትም :- ደሴ , ኮምቦልቻ , ሸዋሮቢት ለ 12 ቀናት የወንጌል ስርጭት ለማድረግ በዝግጅት ላይ እንገኛለን ስለሆነም ውድ ቤተሰቦች ወንጌል ለሁላችንም የተሰጠን ተልዕኮ ነውና በፀሎታችሁ እና በገንዘባችሁ ጌታ የረዳችሁን ያክል ከጎናችን እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እንጋብዛለን
🫴በዚህ አገልግሎት ላይ አብራችሁን ማገልገል እና ማገዝ ምትፈልጉ የህብረቱ መሪዎች
0937777807 አገልጋይ ዳኒ
0901164552 አገልጋይ ተስፉ
@markengeta | 5 802 |
| 11 | አምላኬ_ደስታዬ_Yohannis_Getaye_Created_For_Worship_Amlake_Desta.m4a | 5 679 |
| 12 | የዕለቱ መልዕክት
በማመሰገን ትታወቃላችሁ
ሐዋ 3
በመጽሀፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ አንድ መራመድ የማይችል ሰው ሁል ጊዜ ሰዎችን እየተጠበቀ መልካም በሚሏት ቤተመቅደስ ደጅ እየተቀመት ምጽዋት ይቀበላል
ብዙ ሰዎች የሚያውቁት ስለ እግዚአብሔር እያለ ገንዘብ ሲለምን ነው
አንድ ቀን ግን ገብቶ ወደማያውቀው ህጉ ወደሚከለክለው ስፍራ ፣ ሰዎች እርሱን ወደማይጠብቁበት ቦታ ላይ
እግዚአብሔርን ሲያመሰግን ታየ
ትላንት ስለ እግዚአብሔር ብሎ የዘረጋወን እጅ አሁን ወደ ሰማይ ዘረጋ ጌታውንም አመሰገነ
እግዚአብሔርን በማመሰገን ትታወቃላችሁ ትታያላችሁ
መልካም ቀን
@Markengeta | 6 071 |
| 13 | Peace-for-World_2.2.0_mz.apk | 4 916 |
| 14 | Peace for the world theology and mission college 🌍✝️
👉ስለ ኮሌጃችን 🏫
ኮሌጃችችን ላለፉት 7 ዓመታት በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስል እውቅና ካገኘ አንስቶ የስነ መለኮት ትምህርት በአካል 📚
👉በሀዋሳ
👉 በሻሸመኔ
👉በዲላ
👉በአዶላ
👉በሆሳዕና
👉በሶዶ
👉በዳውሮ ዶዲ
👉በአማሮ
👉በአገረ ማርያም
በመስጠት ጀምሯል :: አሁንም በማስተማር ላይ ይገኛል 👨🏫
ኮሌጃችን በአሁኑ ጊዜ የብዙ ክርስቲያን ወንድም እና እህቶች መሻት የሆነውን ግን ደግሞ በጊዜና በቦታ አለመገጣጠምና አለመመቻቸት የተነሳ በምናብ የቀረውን የስነ መለኮት ትምህርት በኦንላይን በዲጅታል አማራጭ ለሁላችን በሚመች መልኩ አቅርቦልናል!!! 💻📲
ለዚህም የሚሆን መተግበሪያ(application) የተዘጋጀ ሲሆን
ሁላችሁም አውርዳችሁ ተመዝግባችሁ ትምህርታችሁን በኦንላይን እንድትጀምሩ እንላለን 🙏
🌟በWebsite https://peaceforworld.com/ ወይም ከታች👇ያለውን app አውርደው ይመዝገቡ
ታዲያ ሌሎች እየተመዘገቡ እናንተ ምን ትጠብቃላችሁ ?? ⏳
መተግበሪያውን ያውርዱ ይመዝገቡ ይባረኩ!! 📥✅
የትምህርት ማስረጃዎን በቴሌግራም ይላኩ
@PFW57
📞0968313305
0955263368
ጊዜያችን አጭር፤ ተልዕኳችን አስቸኳይ ነው ⏱️🚀
@peaceforthew | 5 433 |
| 15 | Peace-for-World_2.2.0_mz.apk | 1 |
| 16 | Peace for the world theology and mission college 🌍✝️
👉ስለ ኮሌጃችን 🏫
ኮሌጃችችን ላለፉት 7 ዓመታት በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስል እውቅና ካገኘ አንስቶ የስነ መለኮት ትምህርት በአካል 📚
👉በሀዋሳ
👉 በሻሸመኔ
👉በዲላ
👉በአዶላ
👉በሆሳዕና
👉በሶዶ
👉በዳውሮ ዶዲ
👉በአማሮ
👉በአገረ ማርያም
በመስጠት ጀምሯል :: አሁንም በማስተማር ላይ ይገኛል 👨🏫
ኮሌጃችን በአሁኑ ጊዜ የብዙ ክርስቲያን ወንድም እና እህቶች መሻት የሆነውን ግን ደግሞ በጊዜና በቦታ አለመገጣጠምና አለመመቻቸት የተነሳ በምናብ የቀረውን የስነ መለኮት ትምህርት በኦንላይን በዲጅታል አማራጭ ለሁላችን በሚመች መልኩ አቅርቦልናል!!! 💻📲
ለዚህም የሚሆን መተግበሪያ(application) የተዘጋጀ ሲሆን
ሁላችሁም አውርዳችሁ ተመዝግባችሁ ትምህርታችሁን በኦንላይን እንድትጀምሩ እንላለን 🙏
🌟በWebsite https://peaceforworld.com/ ወይም ከታች👇ያለውን app አውርደው ይመዝገቡ
ታዲያ ሌሎች እየተመዘገቡ እናንተ ምን ትጠብቃላችሁ ?? ⏳
መተግበሪያውን ያውርዱ ይመዝገቡ ይባረኩ!! 📥✅
የትምህርት ማስረጃዎን በቴሌግራም ይላኩ
@PFW57
📞0968313305
0955263368
ጊዜያችን አጭር፤ ተልዕኳችን አስቸኳይ ነው ⏱️🚀
@peaceforthew | 1 |
| 17 | Audio Factory 🎵 | 4 992 |
| 18 | WELLCOME
📜በ2019 ዓ.ም ወደ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ለመማር ለምትመጡ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ
📎እኛ የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት (UUCSF) ወደ ግቢያችን ለምትመጡ እና ህብረታችንን ለምትቀላቀሉ ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ለመቀበል ዝግጅታችንን አጠናቅቀን በጉጉት እየጠበቅናችሁ እንገኛለን።
📌 በተለይ የእንናተን መምጣት አስመልክቶ የተዘጋጀ WELLCOME Program በጥቅምት 13/02/2019 አርብ ዕለት በገርጂ ቃለህይወት ቤ/ን ተዘጋጅቶአል።
📌Main Leaders (ዋና መሪዎች) ለማግኘት ከታች ያሉትን የስልክ ቁጥሮች መጠቀም ትችላላችሁ።
⭕️ LOCATION 👈
⏬⏬⏬⏬
📌[Name] ሀጫሉ
[Mobile] 094 267 8492
📌[Name] ሚኪያስ
[Mobile] 097 738 3240
📌[Name] ሚራክል
[Mobile] 095 194 4672
📌[Name] ያብስራ
[Mobile] 098 581 1604
📌[Name] ናፊያድ
[Mobile] 092 464 0082
📌[Name] ዳዊት
[Mobile] 098 482 5339
📌[Name] አማኑኤል
[Mobile] 094 422 2171
#ልናይ_እንወዳለን
#ዩሐንስ12_21
@UUCSF
ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት
Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube | 5 913 |
| 19 | 🎉 🎉 Welcome Program and Worship Night
የኢትዮጲያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት
📆 አርብ፣ ጥቅምት 13
⏰ ምሽት 11:30 LT
⛪️ Bible Society of Ethiopia, (around millennium hall)
አይቀርም !!
የኢትዮጲያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ወደ ግቢያችን ስትመጡ ከኛ ጋር ህብረት ለማድረግ ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች ያግኙን
Israel: 0989752661
Bereket: 0923782868
Telegram
Instagram
👑 #HOPE_OF_THE_KINGDOM
✨ #SEEING | #LIVING | #WITNESSING
#Aviation_Fellowship | 5 822 |
| 20 | Track 16 ቀሪ ገንዘቤ
Emebet Lakew - New Album
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም
ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
@Markengeta
@Markengeta | 6 395 |
