ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹

ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹

前往频道在 Telegram

ማርከን ይቅር አልከን እኛ የምህረት ውጤቶች ነን በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም! ያላችሁን አስተያየት @Teme5 @Nafkote9 @Markenzema_bot +251922650233

显示更多

📈 Telegram 频道 ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹 的分析概览

频道 ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹 (@markengeta) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 81 798 名订阅者,在 音乐 类别中位列第 812,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 403 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 81 798 名订阅者。

根据 12 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -448,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 13.04%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.89% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 10 674 次浏览,首日通常累积 4 820 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 74。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ማርከን ይቅር አልከን እኛ የምህረት ውጤቶች ነን በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም! ያላችሁን አስተያየት @Teme5 @Nafkote9 @Markenzema_bot +251922650233”

凭借高频更新(最新数据采集于 13 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 音乐 类别中的关键影响点。

81 798
订阅者
无数据24 小时
-1137 天
-44830 天
帖子存档
🥰🥰 እንኳን ደህና መጣችሁ! 🥰🥰 🗓️ በ2019 ዓ.ም. ወደ ዲላ ዩኒቨርስቲ ተመድባችሁ፣ በጥቅምት 5 እና 6 ወደ ግቢ ለመግባት እየተዘጋጃችሁ የምትገኙ የመጀመሪያ ዓመት ክርስቲያን ተማሪዎች
🥰🥰 እንኳን ደህና መጣችሁ! 🥰🥰 🗓️ በ2019 ዓ.ም. ወደ ዲላ ዩኒቨርስቲ ተመድባችሁ፣ በጥቅምት 5 እና 6 ወደ ግቢ ለመግባት እየተዘጋጃችሁ የምትገኙ የመጀመሪያ ዓመት ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ፣ በድጋሚ እንኳን ደህና መጣችሁ! 🥰 🤗 የዲላ ዩኒቨርስቲ ወንጌላዊያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት (DU_EvaSUE | ኢቫሱ Fellowship) እናንተን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቃቹ ነዉ! 🙌 📞 የህብረት መሪዎች ስልክ ዝርዝር 1. ማስረሻ አሰፋ — +251965999521 2. አድነው አሸብር — +251916733651 3. ዲቦራ አዲሱ — +251979328380 4. አማኑኤል ሲሳይ — +251979330682 5. ሰላማዊት አማኑኤል — +251904096730 6. ፍቃዱ አየለ — +251987926081 7. ተስፋዬ ሀብታሙ — +251941024274 #የመንግሥቱ_ተስፋ #ማየት #መመስከር #መኖር 🏠 FELLOWSHIP ለኛ ምን ጊዜም ቤታችን ነው! ❤️ 📢 @MeleketMedia ይቀላቀሉ። 🔔

የነጠፈው_ሸለቆ_ግዑዝ_አይደለሁም_Pastor_Tekeste_Getnet.m4a13.45 MB

ወንጌል ያሸንፋል ኤፍሬም አለሙ 👇👇👇 ወንጌል ያሸንፋል ወንጌል ይታደጋል ወንጌል ወንጌል ሰው ያደርጋል ወንጌል ይታደጋል ወንጌል የመዝሙር ግብዣችን❤️❤️ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp

ትንሽ ሰሞኑን ካየሁት እና ካስተዋልኩት ሀሳቤን ላጋራችሁ መጣሁ (በደምብ ይነበብ) በቅርብ ከ2-3 ሳምንታት ውስጥ በአገራችን የተወሰኑ ወጣቶች ህይወታቸው አልፏል፤ እኔም በዚህ በጣም አዝኜ ነበር። ይህንን የምናገረው የሰዎችን ትኩረት ለመሳብ አይደለም። ነገር ግን ሰዎች በተጨማሪ ክርስትያኑ በእነዚህ ሞቶች ዙሪያ
“ለምን እንዲህ ዓይነቱን ሕይወት እንኖራለን?”
እንደሚሉት ያሉ ፍልስፍናዎችን ሲገነቡ አስተውያለሁ። እባካችሁ ጥንቁቆች እንሁን። የሚያነቡት አንዳንዶች ቀድመው ያዘኑ ወይም በድብርት ውስጥ ያሉ ሊሆኑ ይችላሉ፤ እናም እነዚህ ቃላት ሊጎዱአቸው ይችላሉ። ማዘናችሁን መናገር ችግር የለውም። ነገር ግን ሕይወት ምንም ተስፋ እንደሌለው አድርገን አናቅርበው።
ተስፋ አለ።
ኢየሱስ ይወዳችኋል፤ ሕይወታችሁም ዋጋ አለው። ወንጌልን ለሁሉም የማድረስ ተልዕኮ አለብን። እባካችሁ ወንድሞች/እህቶች፣ እሺ? እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በወንድማችሁ አቤኔዘር ተፃፈ✍️ @markengeta

. የዕለቱ መልዕክት የበፊቱን ሳይሆን የወደፊቱን ማየት ✍ ብዙ ነገሮች ልክ አይደሉም ብዙ ነገሮችን ተሳስተናል የተሳሳትነው ደግሞ ላለመሳሳት ነው ። 👉 ቀስት በሀይል ወደፊት የሚስፈነጠረው በደንብ ወደኃላ ሲጎተት ነው፡፡ ስለዚህ አንዳንዴ ሕይወት ወደኋላ ስትጎትተን ወደፊት ትልቅ ቦታ ልንደርስ እንደሆነ እናስብ ። ስለዚህ ተስፋ ሳንቆጥር ወደፊት እንጓዝ ። 👉 ሁላችንም በህይወት መንገድ ውስጥ የሆነ ቀን በጣም ደክሞን ያውቃል ማድረግ የሌለብንን አድርገናል ከባድ ውሸት ዋሽተናል የውሸት ምለናል። ✍ አንዳንዴ ቁጭ ካልንበት ወንበር ተነስተን፤ ተነስተንም መንገዳችንን ጀምረን በርግጥ ወዴት እንደምንሄድ እኛም ብንሆን አናውቀውም ግን እንሄዳለን ። 👉 ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ !!! 👤Marken admin Natan -መልካም ቀን- @Markengeta @Markengeta

በ2019 ዓ.ም መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ ለምዝገባ ወደ ግቢ ስትመጡ እናንተን ለመቀበል እንዲሁም ከመምጣታችሁ በፊት አስፈላጊውን መረጃዎች ሁሉ ለመስጠት እንዲያመች የመቱ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት መሪዎች ስልክ  ከታች ስለተቀመጠ እየደወላችሁ ማናገር ፣ መጠየቅ እንደምትችሉ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን ። Yohannes         +251954667537 Hirut    +251951784727 Amanuel     +251902823725 Rediet           +251938887418 የመቱ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌ለበለጠ መረጃ Follow Us @evasuemau

✨️✨️እንኳን ደስ አላችሁ✨️✨️ ውድ የ2019 አዲስ በደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እንዲሁ በ2018 Remedial ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ እና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ክርስቲ
✨️✨️እንኳን ደስ አላችሁ✨️✨️ ውድ የ2019 አዲስ በደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እንዲሁ በ2018 Remedial ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ እና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ😍 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የመጀመርያ አመት የተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግቢያችን ጥቅምት 11 እና 12 መሆኑን እሳውቋል::🤗 እኛም በዚህ የምንገኝ  የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የእናንተን መምጣት በጉጉት ናፍቀን እየጠበቅናችሁ ነው #እስክትመጡ #እስክናያችሁ #እስክናገኛችሁ በጣም ናፍቀናል እንወዳችኋለን :: ማንኛውም አይነት መረጃ እና ጥያቄ ቢኖራችሁ በነዚህ ስልኮች መሪዎችን ማግኘት ትችላላችሁ፦ ሆሳዕና : 0900802814 ገሊላ : 0917737483 ይስሀቅ : 0905106638 ሽኩር : 0960003868 ኒሞና : 0985006675 TELEGRAM : @redeemed37 #HOPE_OF_THE_KINGDOM #SEEING #LIVING #WITNESSING #DBUECSF         ✨️FOLLOW US ON✨️ INSTAGRAM | TELEGRAM | TIKTOK | YOUTUBE ♡ㅤ    ❍ㅤ       ⎙        ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ

Welcome to Woldia university በ 2019 ለዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ እና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች [freshman] እንዲሁም Remedial ስላመጣ
Welcome to Woldia university በ 2019 ለዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ እና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች [freshman] እንዲሁም Remedial ስላመጣችሁት ማለፊያ ውጤት እንዲሁም ስለተመደባችሁበት ግቢ ደስታችንን እየገለፅንላችሁ ከተለያየ የሀገራችን ክፍል ወደ ሰሜኗ ወልዲያ ከተማ እና ወደ ወልዲያ ግቢ ለምትመጡ ክርስቲያን ተማሪዎች ሁሉ እኛ የግቢው ክርስቲያን ሕብረት EvaSUE ተማሪዎች ልንቀበላችሁ ተዘጋጅተናል ። ባስቀመጥንላችሁ ስልክ ብትደውሉ ከ ሕብረቱ መሪዎች ጋ ተገናኝታችሁ አስፈላጊውን ነገር ማግኘት ትችላላችሁ። Tesfaye.......... 0944575269 Abeni.............. 0938757349 Abdi...............  0989390067 Fnot................ 0937466747 Mihret............. 0927903670 zelalem........... 0934683309 neba................ 0953059301 ✨እንወዳችዃለን ✨ https://t.me/digitalfellowwoldia

ሀብተ_ሰማይ_Habte_Semay_Nuhamin_Teferi_Live_Worship.m4a9.21 MB

ናፍቃለሁ Amanuel Debiso.m4a16.60 MB

🎉🎉እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉 በዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ዱራሜ ካምፓስ የተመደባችሁ የ2019 አዲስ የመጀመሪያ አመትና በ2018 remedial የነበራችሁ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ ወደ ካም
🎉🎉እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉 በዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ዱራሜ ካምፓስ የተመደባችሁ የ2019 አዲስ የመጀመሪያ አመትና በ2018 remedial የነበራችሁ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ ወደ ካምፓሳችን እንኳን በደህና መጣችሁ። የዱራሜ ካምፓስ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ኢቫሱ ግቢው ጥሪ ባደረገላችሁ ቀናት እናንተን ለመቀበል ተዘጋጅቷል። ጉዞአችሁ ሰላማዊ እና የቀና ይሁን እያልን ድጋፋችን በሚያስፈልጋችሁ ጉዳይ እንድታገኙን የህብረቱን ዋና መሪዎች ስልክ ቁጥር ተጠቀሙ። 1.ጃቤዝ ግርማ         0935233708 2.እዩ ግርማ            0923728122 3.የአብፀጋ አስማማው 0936950208 4.ተመስገን አቤኔዘር   0963350006 5.ናርዶስ ተስፋዬ        0978186978 6.ሀያልነሽ ኑርሰማ      0942027112 7.ይስሃቅ ቲሴ           0979429452

ሰው_ሳያውቀኝ_ARGITU_MISGANA_Created_For_Worship_Sew_Sayawkegn.m4a9.88 MB

. የዕለቱ መልዕክት ተስፋችን አምላካችን ነው! ✍ በህይወት በማንኛውም ጊዜ በማንኛውም አይነት ሁኔታ በመከራ ቢሆን በችግር በመገፋት ቢሆን በመከዳት ተስፋ አትቁረጡ። 👉 ተስፋ የማንቆርጠው ተስፋ የማያስቆረጥ ነገር ሳይኖር ቀርቶ ሳይሆን ተስፋ የማይስቆርጥ ተስፋ በውስጣችን ስላለ ነው።እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። 👉 ኢየሱስ የማያልቅ ግን የሚያስጨርስኝ ተስፋዬ ነው።ክብር ለእርሱ ይሁን!!! “እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ ግን እነርሱ ምድርን ይወርሳሉ”። መዝሙረ ዳዊት 36(37):9 👤Marken admin Natan -መልካም ቀን- @Markengeta @Markengeta

ኢየሱስ Hana Worku Original Song by Eyerusalem Negiya.m4a7.39 MB

THE FORGE Another Christian Movie recommendation for you families to watch after church today🥰 It’s based on giving ourselve
THE FORGE
Another Christian Movie recommendation for you families to watch after church today🥰 It’s based on giving ourselves to God at all times. I really really enjoyed the movie በጣምምም! ቸርች ቀርታችሁ እዩ አላልኩም😁 After Church! Have a Lovely Day Families❤️

. የዕለቱ መልዕክት መሰብሰባችንን አንተው -ለፍቅርና -ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ ኢየሱስ በመሰረተው በዚህ ህብረት ውስጥ መሆን ምነኛ መታደል ነው ወደጃቼ ኑ እንተያይ ኑ በቃ ለመልካም ስራ የሚያነቃቃ የአባታችን መንፈስ ባለበት በዚያ እንሰብሰብ
ዕብ፡10፡20 የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤ ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ፤ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ።
ቤተ-ክርስቲያን እንዳቀሩ መልካም ቀን @Markengeta @Markengeta

የኳይር_መዝሙሮች 01 (1).mp36.20 MB

“ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።”— መዝሙር 133፥1 ሰላም በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ በዳውሮ ታርጫ campus ጊቢ የተመደባቹ አዲስ ገቢ ክርስትያን ተማሪዎቻ
“ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።”— መዝሙር 133፥1 ሰላም በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ በዳውሮ ታርጫ campus ጊቢ የተመደባቹ አዲስ ገቢ ክርስትያን ተማሪዎቻችን እንኳን ደህና መጣቹ። እኛ የዳውሮ ታርጫ campus ክርስትያን ተማሪዎች ምሩቃን ማህበር EvaSUE ፌሎሺፖ ልንቀበላቹ ዝግጅታችንን ጨርሰን እየጠበቅናችሁ ነው:: በምትመጡበት ጊዜ #ስለጊቢያችን ሆነ #ስለፌሎሺፕ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ #እንድንቀበላቹ የምትፈልጉ ከታች በተቀመጡት ስልኮች መደወል ወይም ቴሌግራም አድራሻ በመጠቀም የፌሎሺፑን መሪዎች ማግኘት ይችላሉ. የፌሎ መሪዎች ስልክ *Mengistu Mathios 0934990327 *Esayas Tesfaye 0927185623 *Zemedu Zeleke 0984546704 *Lisanu Chora 0990375739 *Biniyam Alemayew 0953322017 Social Media TikTok= @terchacampusfellowship

ይወደኛል ጌታ Yisakor Nigussu.m4a13.47 MB

Daniel_Amdemichael_@KingdomSoundMinistry_Worship_Night_2026_Yer.m4a7.48 MB