ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹
ማርከን ይቅር አልከን እኛ የምህረት ውጤቶች ነን በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም! ያላችሁን አስተያየት @Teme5 @Nafkote9 @Markenzema_bot +251922650233
Mostrar más📈 Análisis del canal de Telegram ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹
El canal ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹 (@markengeta) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 81 798 suscriptores, ocupando la posición 812 en la categoría Música y el puesto 403 en la región Etiopía.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 81 798 suscriptores.
Según los últimos datos del 12 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -448, y en las últimas 24 horas de 0, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 13.04%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 5.89% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 10 674 visualizaciones. En el primer día suele acumular 4 820 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 74.
📝 Descripción y política de contenido
El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“ማርከን ይቅር አልከን
እኛ የምህረት ውጤቶች ነን
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም!
ያላችሁን አስተያየት
@Teme5
@Nafkote9
@Markenzema_bot
+251922650233”
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 13 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Música.
Carga de datos en curso...
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 11 octubre | 0 | |||
| 10 octubre | +6 | |||
| 09 octubre | 0 | |||
| 08 octubre | 0 | |||
| 07 octubre | +10 | |||
| 06 octubre | +1 | |||
| 05 octubre | 0 | |||
| 04 octubre | 0 | |||
| 03 octubre | 0 | |||
| 02 octubre | 0 | |||
| 01 octubre | +2 |
“ለምን እንዲህ ዓይነቱን ሕይወት እንኖራለን?”እንደሚሉት ያሉ ፍልስፍናዎችን ሲገነቡ አስተውያለሁ። እባካችሁ ጥንቁቆች እንሁን። የሚያነቡት አንዳንዶች ቀድመው ያዘኑ ወይም በድብርት ውስጥ ያሉ ሊሆኑ ይችላሉ፤ እናም እነዚህ ቃላት ሊጎዱአቸው ይችላሉ። ማዘናችሁን መናገር ችግር የለውም። ነገር ግን ሕይወት ምንም ተስፋ እንደሌለው አድርገን አናቅርበው።
ተስፋ አለ።ኢየሱስ ይወዳችኋል፤ ሕይወታችሁም ዋጋ አለው። ወንጌልን ለሁሉም የማድረስ ተልዕኮ አለብን። እባካችሁ ወንድሞች/እህቶች፣ እሺ? እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በወንድማችሁ አቤኔዘር ተፃፈ✍️ @markengeta
| 2 | . የዕለቱ መልዕክት
የበፊቱን ሳይሆን የወደፊቱን ማየት
✍ ብዙ ነገሮች ልክ አይደሉም ብዙ ነገሮችን ተሳስተናል የተሳሳትነው ደግሞ ላለመሳሳት ነው ።
👉 ቀስት በሀይል ወደፊት የሚስፈነጠረው በደንብ ወደኃላ ሲጎተት ነው፡፡ ስለዚህ አንዳንዴ ሕይወት ወደኋላ ስትጎትተን ወደፊት ትልቅ ቦታ ልንደርስ እንደሆነ እናስብ ። ስለዚህ ተስፋ ሳንቆጥር ወደፊት እንጓዝ ።
👉 ሁላችንም በህይወት መንገድ ውስጥ የሆነ ቀን በጣም ደክሞን ያውቃል ማድረግ የሌለብንን አድርገናል ከባድ ውሸት ዋሽተናል የውሸት ምለናል።
✍ አንዳንዴ ቁጭ ካልንበት ወንበር ተነስተን፤ ተነስተንም መንገዳችንን ጀምረን በርግጥ ወዴት እንደምንሄድ እኛም ብንሆን አናውቀውም ግን እንሄዳለን ።
👉 ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ !!!
👤Marken admin Natan
-መልካም ቀን-
@Markengeta
@Markengeta | 1 125 |
| 3 | በ2019 ዓ.ም መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ
ለምዝገባ ወደ ግቢ ስትመጡ እናንተን ለመቀበል እንዲሁም ከመምጣታችሁ በፊት አስፈላጊውን መረጃዎች ሁሉ ለመስጠት እንዲያመች የመቱ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት መሪዎች ስልክ ከታች ስለተቀመጠ እየደወላችሁ ማናገር ፣ መጠየቅ እንደምትችሉ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን ።
Yohannes +251954667537
Hirut +251951784727
Amanuel +251902823725
Rediet +251938887418
የመቱ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት
📌ለበለጠ መረጃ
Follow Us @evasuemau | 2 689 |
| 4 | ✨️✨️እንኳን ደስ አላችሁ✨️✨️
ውድ የ2019 አዲስ በደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እንዲሁ በ2018 Remedial ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ እና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ😍
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የመጀመርያ አመት የተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግቢያችን ጥቅምት 11 እና 12 መሆኑን እሳውቋል::🤗
እኛም በዚህ የምንገኝ የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የእናንተን መምጣት በጉጉት ናፍቀን እየጠበቅናችሁ ነው
#እስክትመጡ
#እስክናያችሁ
#እስክናገኛችሁ በጣም ናፍቀናል እንወዳችኋለን ::
ማንኛውም አይነት መረጃ እና ጥያቄ ቢኖራችሁ በነዚህ ስልኮች መሪዎችን ማግኘት ትችላላችሁ፦
ሆሳዕና : 0900802814
ገሊላ : 0917737483
ይስሀቅ : 0905106638
ሽኩር : 0960003868
ኒሞና : 0985006675
TELEGRAM : @redeemed37
#HOPE_OF_THE_KINGDOM
#SEEING
#LIVING
#WITNESSING
#DBUECSF
✨️FOLLOW US ON✨️
INSTAGRAM | TELEGRAM | TIKTOK | YOUTUBE
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ | 2 368 |
| 5 | Welcome to Woldia university
በ 2019 ለዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ እና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች [freshman] እንዲሁም Remedial ስላመጣችሁት ማለፊያ ውጤት እንዲሁም ስለተመደባችሁበት ግቢ ደስታችንን እየገለፅንላችሁ ከተለያየ የሀገራችን ክፍል ወደ ሰሜኗ ወልዲያ ከተማ እና ወደ ወልዲያ ግቢ ለምትመጡ ክርስቲያን ተማሪዎች ሁሉ እኛ የግቢው ክርስቲያን ሕብረት EvaSUE ተማሪዎች ልንቀበላችሁ ተዘጋጅተናል ። ባስቀመጥንላችሁ ስልክ ብትደውሉ ከ ሕብረቱ መሪዎች ጋ ተገናኝታችሁ አስፈላጊውን ነገር ማግኘት ትችላላችሁ።
Tesfaye.......... 0944575269
Abeni.............. 0938757349
Abdi............... 0989390067
Fnot................ 0937466747
Mihret............. 0927903670
zelalem........... 0934683309
neba................ 0953059301
✨እንወዳችዃለን ✨
https://t.me/digitalfellowwoldia | 2 216 |
| 6 | ሀብተ_ሰማይ_Habte_Semay_Nuhamin_Teferi_Live_Worship.m4a | 3 642 |
| 7 | ናፍቃለሁ Amanuel Debiso.m4a | 3 637 |
| 8 | 🎉🎉እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉
በዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ዱራሜ ካምፓስ የተመደባችሁ የ2019 አዲስ የመጀመሪያ አመትና በ2018 remedial የነበራችሁ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ ወደ ካምፓሳችን እንኳን በደህና መጣችሁ።
የዱራሜ ካምፓስ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ኢቫሱ ግቢው ጥሪ ባደረገላችሁ ቀናት እናንተን ለመቀበል ተዘጋጅቷል። ጉዞአችሁ ሰላማዊ እና የቀና ይሁን እያልን ድጋፋችን በሚያስፈልጋችሁ ጉዳይ እንድታገኙን የህብረቱን ዋና መሪዎች ስልክ ቁጥር ተጠቀሙ።
1.ጃቤዝ ግርማ 0935233708
2.እዩ ግርማ 0923728122
3.የአብፀጋ አስማማው 0936950208
4.ተመስገን አቤኔዘር 0963350006
5.ናርዶስ ተስፋዬ 0978186978
6.ሀያልነሽ ኑርሰማ 0942027112
7.ይስሃቅ ቲሴ 0979429452 | 3 998 |
| 9 | ሰው_ሳያውቀኝ_ARGITU_MISGANA_Created_For_Worship_Sew_Sayawkegn.m4a | 5 251 |
| 10 | . የዕለቱ መልዕክት
ተስፋችን አምላካችን ነው!
✍ በህይወት በማንኛውም ጊዜ በማንኛውም አይነት ሁኔታ በመከራ ቢሆን በችግር በመገፋት ቢሆን በመከዳት ተስፋ አትቁረጡ።
👉 ተስፋ የማንቆርጠው ተስፋ የማያስቆረጥ ነገር ሳይኖር ቀርቶ ሳይሆን ተስፋ የማይስቆርጥ ተስፋ በውስጣችን ስላለ ነው።እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
👉 ኢየሱስ የማያልቅ ግን የሚያስጨርስኝ ተስፋዬ ነው።ክብር ለእርሱ ይሁን!!!
“እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ ግን እነርሱ ምድርን ይወርሳሉ”።
መዝሙረ ዳዊት 36(37):9
👤Marken admin Natan
-መልካም ቀን-
@Markengeta
@Markengeta | 5 425 |
| 11 | ኢየሱስ Hana Worku Original Song by Eyerusalem Negiya.m4a | 6 387 |
| 12 | THE FORGE
Another Christian Movie recommendation for you families to watch after church today🥰
It’s based on giving ourselves to God at all times.
I really really enjoyed the movie በጣምምም!
ቸርች ቀርታችሁ እዩ አላልኩም😁 After Church!
Have a Lovely Day Families❤️ | 6 719 |
| 13 | . የዕለቱ መልዕክት
መሰብሰባችንን አንተው
-ለፍቅርና
-ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ
ኢየሱስ በመሰረተው በዚህ ህብረት ውስጥ መሆን ምነኛ መታደል ነው
ወደጃቼ ኑ እንተያይ
ኑ በቃ ለመልካም ስራ የሚያነቃቃ የአባታችን መንፈስ ባለበት በዚያ እንሰብሰብ
ዕብ፡10፡20
የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤
ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ፤
በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤
ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ።
ቤተ-ክርስቲያን እንዳቀሩ መልካም ቀን
@Markengeta
@Markengeta | 5 993 |
| 14 | የኳይር_መዝሙሮች 01 (1).mp3 | 6 496 |
| 15 | “ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።”— መዝሙር 133፥1
ሰላም በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ በዳውሮ ታርጫ campus ጊቢ የተመደባቹ አዲስ ገቢ ክርስትያን ተማሪዎቻችን እንኳን ደህና መጣቹ።
እኛ የዳውሮ ታርጫ campus ክርስትያን ተማሪዎች ምሩቃን ማህበር EvaSUE ፌሎሺፖ ልንቀበላቹ ዝግጅታችንን ጨርሰን እየጠበቅናችሁ ነው::
በምትመጡበት ጊዜ #ስለጊቢያችን ሆነ #ስለፌሎሺፕ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ #እንድንቀበላቹ የምትፈልጉ ከታች በተቀመጡት ስልኮች መደወል ወይም ቴሌግራም አድራሻ በመጠቀም የፌሎሺፑን መሪዎች ማግኘት ይችላሉ.
የፌሎ መሪዎች ስልክ
*Mengistu Mathios 0934990327
*Esayas Tesfaye 0927185623
*Zemedu Zeleke 0984546704
*Lisanu Chora 0990375739
*Biniyam Alemayew 0953322017
Social Media
TikTok= @terchacampusfellowship | 6 993 |
| 16 | ይወደኛል ጌታ Yisakor Nigussu.m4a | 6 496 |
| 17 | Daniel_Amdemichael_@KingdomSoundMinistry_Worship_Night_2026_Yer.m4a | 7 153 |
| 18 | ጸሎቴ
- ጌታ ሆይ አንተ ከምትገኝበት ከምታወራበት ከፊት አድርገኝ
የትኛውም ነገር ሳይጋርደኝ አንተን እመለከት ዘንድ ከፊትህ ከመገኘትህ ፊት አኑረኝ
በሌላ ድምጽ እንዳልረበሽ ያንተ ብቻ ወደ ውስጤ እንዲገባ ከፊትህ አኑረኝ
ጌታ ሆይ አንድም እኔጋ ቀርቶ የማስበው ሀሳብ አይኑር ሁሉም ነገር አንተን ብቻ በማሰብ የአንተን ብቻ መናፈቅ ይሁን
@Markengeta | 7 354 |
| 19 | በመጀመሪያ ላመስግንህ Yeabsira Pawlos.m4a | 7 684 |
| 20 | 🔥🎓 አስደሳች የትምህርት ዕድል! 🎓🔥
📖 የመጽሐፍ ቅዱስና የአገልግሎት ትምህርት በነጻ መማር ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ይህ ዕድል ለእርስዎ ነው! 🎉
🎓 በዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የሰርተፍኬት ትምህርት በነጻ በኦንላይን ይማሩ!
📌 ትምህርቱ በዋናነት ለወንጌል አገልጋዮች፣ ለቤተክርስቲያን መሪዎች እና ለሁሉም ምእመናን መንፈሳዊ እውቀታቸውን ማሳደግ ለሚፈልጉ ተዘጋጅቷል።
✨🎓በዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር የተመዘገበ እና ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው ተቋም ነው። በአሜሪካን አገር ካለው ከየዳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ጥራቱን የጠበቀ መንፈሳዊ ትምህርት ለወንጌል አገልጋዮች እና ለምእመናን አቅርበን እያስተማረን እንገኛለን።
✅ ሰርተፍኬት ፕሮግራም — በነጻ!
📚 በተጨማሪም፦
🎓 Diploma
🎓 Degree
🎓 Masters
ፕሮግራሞች ላይ ምዝገባ እየተካሄደ ይገኛል!
🌟በአማርኛ እና English ቋንቋ
✅ 100% በኦንላይን
✅ በስልክም ሆነ በኮምፒውተር መማር ይችላሉ
🚀 አሁኑኑ ይመዝገቡ!
📝 የመመዝገቢያ ፎርም👇
https://www.portal.disciplebibleuniversityweb.com/student/register_new?plus=hate971
💻 🎓Online Learning portal🎓
👇👇👇👇👇
www.portal.disciplebibleuniversityweb.com/student/index
📩 ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም፦
👉 @infodbu
👉 @infodbu2
📞 +251978011117
📞 +251975156595
📢 Telegram Channel
👉 @DiscipleBibleUniversity
🌟 እውቀትዎን ያሳድጉ!
📖 ለአገልግሎት ይዘጋጁ!
🎓 ዛሬ በነጻ ይመዝገቡ!
🔥 ዕድሉ እንዳያመልጦ! | 6 962 |
