ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹
ማርከን ➡️ይቅር አልከን እኛ የምህረት ውጤቶች ነን በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም! Tiktok www.tiktok.com/@markenzema Youtube https://youtu.be/cM0hwjc5s9U?si=q0CvaUHTQosLZyY7 ያላችሁን አስተያየት @Teme5 @Nafkote9 @Markenzema_bot +251922650233
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹
Канал ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹 (@markengeta) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 81 949 підписників, посідаючи 801 місце в категорії Музика та 403 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 81 949 підписників.
За останніми даними від 28 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -729, а за останні 24 години на -36, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 13.36%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 6.03% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 10 948 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 4 940 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 65.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“ማርከን ➡️ይቅር አልከን
እኛ የምህረት ውጤቶች ነን
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም!
Tiktok
www.tiktok.com/@markenzema
Youtube
https://youtu.be/cM0hwjc5s9U?si=q0CvaUHTQosLZyY7
ያላችሁን አስተያየት
@Teme5
@Nafkote9
@Markenzema_bot
+251922650233”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 29 вересня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Музика.
Триває завантаження даних...
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 28 вересня | 0 | |||
| 27 вересня | +1 | |||
| 26 вересня | +7 | |||
| 25 вересня | +5 | |||
| 24 вересня | 0 | |||
| 23 вересня | 0 | |||
| 22 вересня | 0 | |||
| 21 вересня | 0 | |||
| 20 вересня | +5 | |||
| 19 вересня | 0 | |||
| 18 вересня | 0 | |||
| 17 вересня | +4 | |||
| 16 вересня | +2 | |||
| 15 вересня | +1 | |||
| 14 вересня | 0 | |||
| 13 вересня | 0 | |||
| 12 вересня | +4 | |||
| 11 вересня | +1 | |||
| 10 вересня | +3 | |||
| 09 вересня | 0 | |||
| 08 вересня | 0 | |||
| 07 вересня | 0 | |||
| 06 вересня | +1 | |||
| 05 вересня | 0 | |||
| 04 вересня | +1 | |||
| 03 вересня | 0 | |||
| 02 вересня | 0 | |||
| 01 вересня | 0 |
| 2 | 🔥🎓 አስደሳች የትምህርት ዕድል! 🎓🔥
📖 የመጽሐፍ ቅዱስና የአገልግሎት ትምህርት በነጻ መማር ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ይህ ዕድል ለእርስዎ ነው! 🎉
🎓 በዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የሰርተፍኬት ትምህርት በነጻ በኦንላይን ይማሩ!
📌 ትምህርቱ በዋናነት ለወንጌል አገልጋዮች፣ ለቤተክርስቲያን መሪዎች እና ለሁሉም ምእመናን መንፈሳዊ እውቀታቸውን ማሳደግ ለሚፈልጉ ተዘጋጅቷል።
✨🎓በዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር የተመዘገበ እና ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው ተቋም ነው። በአሜሪካን አገር ካለው ከየዳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ጥራቱን የጠበቀ መንፈሳዊ ትምህርት ለወንጌል አገልጋዮች እና ለምእመናን አቅርበን እያስተማረን እንገኛለን።
✅ ሰርተፍኬት ፕሮግራም — በነጻ!
📚 በተጨማሪም፦
🎓 Diploma
🎓 Degree
🎓 Masters
ፕሮግራሞች ላይ ምዝገባ እየተካሄደ ይገኛል!
🌟በአማርኛ እና English ቋንቋ
✅ 100% በኦንላይን
✅ በስልክም ሆነ በኮምፒውተር መማር ይችላሉ
🚀 አሁኑኑ ይመዝገቡ!
📝 የመመዝገቢያ ፎርም👇
https://portal.disciplebibleuniversityweb.com/student/register_new?plus=yida404
💻 🎓Online Learning portal🎓
👇👇👇👇👇
www.portal.disciplebibleuniversityweb.com/student/index
📩 ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም፦
👉 @infodbu
👉 @infodbu2
📞 +251978011117
📞 +251975156595
📢 Telegram Channel
👉 @DiscipleBibleUniversity
🌟 እውቀትዎን ያሳድጉ!
📖 ለአገልግሎት ይዘጋጁ!
🎓 ዛሬ በነጻ ይመዝገቡ!
🔥 ዕድሉ እንዳያመልጦ! | 3 687 |
| 3 | CHELINA - SURRENDER WORSHIP MINISTRY WORSHIP NIGHT.m4a | 4 084 |
| 4 | . የዕለቱ መልዕክት
የእግዚአብሔር ሰላም
👉 ከችግር ነጻ መሆን ማለት ከሁከት ነጻ መሆን ማለት አይደለም። የእግዚአብሔር ሰላም በሁኔታዎች የሚለዋወጥ ሳይሆን ሃሳባችሁንና ልባችሁን የሚጠብቅ ከምክንያቶች በላይ የሆነ የእግዚአብሔር መገኘት ነው።
እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሀኒቴ ነው የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የህይወቴ መታመኛዋ ነው የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?
መዝሙረ ዳዊት 26(27):1
👤Marken admin Natan
-መልካም ቀን-
@Markengeta
@Markengeta | 4 727 |
| 5 | Немає тексту... | 5 751 |
| 6 | 35 🎂 \n\n“ጥበብን የተሞላ ልብ ይኖረን ዘንድ፣ ዕድሜያችንን መቍጠር አስተምረን።” (መዝ 90:12 )
🎬 скачано через @wsavebot | 313 |
| 7 | መንፈስ ቅዱስ Kalkidan Niguse.m4a | 6 267 |
| 8 | . የዕለቱ መልዕክት
መንፈሳዊ ቤት እንድትሆኑ ተሠሩ
✨ጌታ ኢየሱስ በእግዚአብሔር የተመረጠ እና የከበረ ህያው ድንጋይ ነው
✨በጌታ በኢየሱስ ያመኑ ደግሞ ህያዋን ድንጋዮች ተብለው ተጠርተዋል
✨ወደዚህ መንፈሳዊ ጉባኤ እንድንሄድ የሚያደርገን የጉባኤው ራስ እና ባለቤት እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ነው
✨የመጀመሪያው ጋባዥ ኢየሱስ ነው ወደ ቅዱሳን ጉባኤ እንሂድ
ጠሪ አክባሪ ነው ኢየሱስ ይወደናል! ኑ እንሂድ
1 ጴጥሮስ 2፥4–5
ወደ እርሱም ቅረቡ፤ እርሱ በሰዎች የተጣለ፣ ነገር ግን በእግዚአብሔር የተመረጠና የከበረ ሕያው ድንጋይ ነው።እናንተም ደግሞ እንደ ሕያዋን ድንጋዮች መንፈሳዊ ቤት እንድትሆኑ ተሠሩ፤ በኢየሱስ ክርስቶስም አማካይነት ለእግዚአብሔር ደስ የሚያሰኙ መንፈሳዊ መሥዋዕቶችን የምታቀርቡ ቅዱሳን ካህናት እንድትሆኑ።
-መልካም ቀን-
@Markengeta
@Markengeta | 6 439 |
| 9 | ትምክህቴ_ዘማሪት_በረከት_ውብሸት_Timkehte_Singer_Be.m4a | 6 937 |
| 10 | በሰርተፍኬት ፕሮግራም #በነጻ በኦንላይን ይማሩ!
🔥 አስደሳች ዜና ከሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ!
በህጋዊ እውቅናውና በጥራት ባለው ትምህርቱ የሚታወቀው ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ፤ ለ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ልዩ የትምህርት ክፍያ ቅናሽ አዘጋጅቷል
ያሉበት ቦታ ሳይወሰን፣ በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ በመጠቀም በኦንላይን (Online) የመማር እድልዎን አሁኑኑ ያመቻቹ!
💻 የትምህርት ስልት፦ ሙሉ በሙሉ በኦንላይን
🏛 ህጋዊ እውቅና እና አጋሮቻችን፦
►በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር ህጋዊ ምዝገባ ያለው
►በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽን እና በኢትዮጵያ ስነ-መለኮት ተቋማት እውቅና ያገኘ
►በወንጌል አማኞች አብያተ-ክርስቲያናት ካውንስል ህጋዊ ሰውነት ያለው እና የወንጌላውያን አብያተ-ክርስቲያናት ህብረት ተባባሪ አባል
►ከአሜሪካው (Yeda University) ጋር በትብብር የሚሰራ
🔔 ምዝገባ ላይ ነን! አሁኑኑ ይመዝገቡ!
📝 https://portal.missionaryuniverisityweb.com/student/register
📍 አድራሻ፦ መገናኛ፣ ስታር ህንጻ (Star Building) 5ኛ ፎቅ (ከዲያስፖራ ህንጻ በስተጀርባ)
☎️ለበለጠ መረጃና ምዝገባ፦ 0960840001 / 0950370747
🎓Online Learning 👉 https://portal.missionaryuniverisityweb.com/student/
📱Telegram👉 https://t.me/missionaryuniversity | 6 521 |
| 11 | ትዝታዬ_ቃልህ_ይሁን_ቤቲ_ተዘራ_Tizitaye_Kalih_Yihun_Betty_Te.m4a | 6 854 |
| 12 | የዕለቱ መልዕክት
ምስክሮች ናችሁ
ወዳጆቼ ወንጌል እኛጋ የደረሰው በታሪክ ብቻ አይደለም ብዙዎች ዋጋ የከፈሉበት እግዚአብሔር ከሰማይ ሀይሉን የገለጠበት እውነት ሰለሆነ ነው
ይሄን የበራላችሁን ብርሃን አብሩ
የተገለጠላችሁን እውነት መስክር
ከክርስቶስ የተካፈላችሁትን ህይወት አብሩ
ወደሰማይ የሚያደርሳችሁን ያንን መንገድ ለሌሎች ጋብዙ!
ንግግራቸን ይመስክር ጨዋታችን ይመስክር ስራችን ይመስክር ሁሉ ነገራችን ኢየሱስን ይመስክር
" ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።"
(የሐዋርያት ሥራ 1:8)
መልካም ቀን
@Markengeta | 6 993 |
| 13 | የፀሎት ርዕስ አለኝ ቤተሠቦች🙏
በሀገራችን ኢትዮጵያ በድጋሚ እየተቀሰቀሰ ባለው ጦርነት እግዚአብሔር ጣልቃ እንዲገባ እባካችሁ በጸሎት እንቅረብ😭
ለመሪዎች ጌታ ጥበብ እንዲሰጥ በተጨማሪ ለትግራይ ህዝብ እባካችሁ እንጸልይ!!!
ተባረኩ
@markengeta | 7 708 |
| 14 | ማይዶጎ_የሚል_ድንቅና_ተወዳጅ_የሆነው_የወላይትኛ.m4a | 7 675 |
| 15 | 2331 | 1 |
| 16 | የፌሎዎች ጊዜ!
እንኳን ለአዲሱ አመት የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ እያልን በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል ላሉ የዮንቨርስቲ ፌሎዎች ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የሊደሮችን ስልክ እና የፕሮግራሙ ጊዜ ና ቦታ ማሳወቅ ልንጀምር ስለሆነ ሊደሮች ከዚህ በፊት እንደምናደርገው ሳቢ በሆነ ግራፊክስ የሊደሮችን ስልክ እና የፕሮግራሙን ጊዜና ሰአት በማስቀመጥ @GIFT29 ላይ ይላኩልን። | 8 780 |
| 17 | የዕለቱ መልዕክት
ወዴት ናችሁ?
እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ይፈልገናል
ጥሩ መንፈሳዊ ነገር ሲሰማን ብቻ ሳይሆን
በድካማችን ጊዜ ከፊቱ ዘወር ባልን ሰአት ከቤቱ በጎደልን ቀን
ልጆቼ እያለ ወዴት ናችሁ ብሎ የሚጠፉትን የሚፈልግ አምላክ ነው ያለን
ጌታ ለበረቱት ብቻ የሚገኝ ሳይሆን
የጠፉትንም የሚፈልግ ነው ዛሬ ወዴት ናችሁ ይለናል?!
(ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 3)
----------
8፤ እነርሱም ቀኑ በመሸ ጊዜ የእግዚአብሔርን የአምላክን ድምፅ ከገነት ውስጥ ሲመላለስ ሰሙ፤ አዳምና ሚስቱም ከእግዚአብሔር ከአምላክ ፊት በገነት ዛፎች መካከል ተሸሸጉ።
9፤ እግዚአብሔር አምላክም አዳምን ጠርቶ። ወዴት ነህ? አለው።
መልካም ቀን
@Markengeta | 8 296 |
| 18 | ትመጣለህ
Arsi University Fellowship Choir
ዮትዮብ ላይ ተመልከቱላቸው!
https://youtu.be/eZH0G02bqnc?si=OUJnbLce0xj8HJST
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም
ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
@Markengeta
@Markengeta | 8 682 |
| 19 | አምላኬ_Bereket_Wubishet_Created_For_Worship_Amlake_Origina.m4a | 9 016 |
| 20 | ናና_አረስርሰኝ_ዘማሪ_ቢኒያም_መኮንን_nana_aresrisegn_singer_Binyam_Mekonn.m4a | 9 159 |
