ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹
ማርከን ይቅር አልከን እኛ የምህረት ውጤቶች ነን በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም! ያላችሁን አስተያየት @Teme5 @Nafkote9 New Album @Markenzema_bot +251922650233
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹
کانال ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹 (@markengeta) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 81 645 مشترک است و جایگاه 826 را در دسته موسیقی و رتبه 406 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 81 645 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 02 نوامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -309 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -7 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 11.95% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.82% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 9 757 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 4 752 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 49 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“ማርከን ይቅር አልከን
እኛ የምህረት ውጤቶች ነን
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም!
ያላችሁን አስተያየት
@Teme5
@Nafkote9
New Album @Markenzema_bot
+251922650233”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 03 نوامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته موسیقی تبدیل کردهاند.
در حال بارگذاری دادهها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 03 نوامبر | 0 | |||
| 02 نوامبر | +1 | |||
| 01 نوامبر | +2 |
| 2 | Track 09 | ካንተ ሌላ
Selam Desta Vol 2
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም
ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
@Markengeta
@Markengeta | 5 319 |
| 3 | የዕለቱ መልዕክት
ፀሎትን አትተዉ
✨ ፀሎት የምናውቀው እውቀት ብቻ የምንማራረው ትምህርት ብቻ አይደለም
ፀሎት ልምምድ ነው ፀሎት ስልጠና ነው በቆየንበት ቁጥር ወደ ሰማይ እናድግበታለን
✨ የፀሎት ትርጉም ያማረ ቃላትን በመጠቀም የምናቀርበው አስረዝመን ወይም አሳጥረን የምንናገረው ቃል አይደለም
ፀሎት ለእግዚአብሔር አባትነት የምንሰጠው የነፍሳችን ናፍቆት እና ርሀባ እንዲሁም ከእግዚአብሔር ጋር የምንደርስበት ነው
በደስታ ጊዜ ፀልዩ በመከራ ጊዜም ፀልዩ ሁሉም ነገር ጥሩ ሲሆን ብቻ ሳይሆን መንገዱ ሲጨልምባችሁም ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ
ፀሎት የመጨረሻ አማራጫችን ሳይሆን፣ የዕለት ተዕለት ሕይወታችን መሆን አለበት
ሳታቋርጡ ፀልዩ 1ተሰሎንቄ 5፥17
መልካም ቀን
@Markengeta | 5 380 |
| 4 | 2020 2026
ይህም የእግዚአብሔር ምህረት ነው
እንወድሻለን ጌታ ብርክ ያድርግሽ
Ke MARKEN ZEMA
@Markenegeta | 6 718 |
| 5 | ብርቱ_ፀሎቴ_Zakiyos_Abiti_Birtu_Tsalote_Gospel_Song_2026.m4a | 7 158 |
| 6 | Track 10 | የማለዳዬ
Selam Desta Vol 2
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም
ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
@Markengeta
@Markengeta | 7 679 |
| 7 | ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን የጌታ ፀጋና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን።
እነሆ የትንሣኤው በኩር በSelam Desta Youtube channel ተለቋል። እንዲሁም ከዚህ በታች በተቀመጠው የTelegram Bot ማግኘት ትችላላችሁ።
https://youtube.com/@selamdestaofficial9723?si=tLL2yup_FqVRHpTY
http://t.me/YBalbumbot | 7 663 |
| 8 | Track 01 | የትንሳኤው በኩር
Selam Desta Vol 2
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም
ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
@Markengeta
@Markengeta | 6 683 |
| 9 | Track 01 | የትንሳኤው በኩር
Selam Desta Vol 2
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም
ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
@Markengeta
@Markengeta | 3 |
| 10 | የዕለቱ መልዕክት
መልካም እረኛ ነው! 🐑
- የጠፋውን ለመፈለግ 99ኙን በረሃ ትቶ አንዱን ሊፈልግ ሲሄድ በረሃ የተዋቸውን 99ኙን ስለማይፈልጋቸው አይደለም
ያ በረሃ መጥፊያቸው ስላልሆነና ተመልሶ ስለሚያገኛቸው ነው
- ጌታ ያስቀመጠን በረሃ የመጥፊያችን ወይም የመሞቻችን ቦታ አይደለም ሁኔታው ሌላ ቢያስመስልም እርሱ ታማኝ ነው!
ዛሬ በረሃ ውስጥ እንዳላን ቢሰማን የመልካሙ እረኛ እንክብካቤ አልተወንም ዝምታው መተው አይደለም መዘግየቱም መርሳት አይደለም
እርሱ መልካም እረኛ ነውና በእርሱ እንታመን!
ዮሐ10፥11
መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል
መልካም ቀን
@Markengeta | 7 546 |
| 11 | Track_01_Yetinsaew_Bekur_የትንሳኤው_በኩር_Selam_Desta_Vol_2.m4a | 6 783 |
| 12 | . የዕለቱ መልዕክት
✋ክፉን መቃወም✋
👉 የእግዚአብሔርን ዓለም የጋረደ፣ መንፈሳዊ ዕይታችሁን ያጨለመ፣ ከእግዚአብሔር የሆነውን መፍትሄአችሁን የሰወረ እንዲሁም ክብራችሁን የሸፈነ የሰይጣን መጋረጃ ከዚህ ቀን ጀምሮ የስልጣን ሁሉ መደምደሚያ የሀይል ሁሉ ምንጭ የአርነት አርማ በሆነው በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም ከዘመናቹ ላይ የወደቀ ይሁን!!!
👤Marken admin Natan
ቤተ-ክርስቲያን እንዳትቀሩ
-መልካም ቀን-
@Markengeta
@Markengeta | 8 258 |
| 13 | እናቱ, እህቱና ወንድሙ ባህርዳር ስለሆኑ video ልከውልን ነበር እና ብዙ ሰው ያለቀሰበት ግን በኢየሱስም እኛን እያበረታቱ ነበር video የተቀረፁት አይገርምም?😭 ጌታን እንዴት ቢወዱ ነው? ጌታ እንዴት ቢገባቸው ነው?
ምን ልበላችሁ በቃ ኖሮ አለፈፈፈ!!
Evasue ላይ ከሚለቃቸው ትምህርቶች ተወጣቶ የካሌብ ካሳሁን ፅሁፎች ስብስብ የሚል photo ላይ እንዳስቀመጥኩላችሁ እንደ መፅሀፍ ተዘጋጅቷል, ብሩም 300 ብር ሲሆን ተሰብስቦ ለእናቱ ገቢ ይሆናል:: የምትፈልጉ @ebenezertes ፃፉልኝ, የምታገኙበትም አማራጭ እነግራችኋለሁ::
መዝሙረ ዳዊት 23:4
⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
ወንድሞቼ እና እህቶቼ በጣም ነው የምወዳችሁ ነገን በተስፋ ዛሬን ደግሞ ለጌታ በመኖር ማለፍ ይሁንልን!
በወንድማችሁ አቤኔዘር በትህትና ተፃፈ!✍️
@markengeta | 8 862 |
| 14 | So ምን ብዬ እንደምጀምር plus እየተሰማኝ ያለውን ነገር ለመግለፅ ቢከብድም ትንሽ ልሞክር....
ካሌባን ከጥቂት አመታት በፊት አወቀዋለሁ, Evasue በሚያዘጋጀው የ Fellow Leaders ስልጠና ላይ አንድ ላይ ሰልጣኞች ነበርን እና ምን ልበላችሁ he is so smart, sweet በቃ ሳቂታ እና በደቂቃዎች ውስጥ ረጅም ጊዜ የምታውቁት ሰው ነው የሚመስላችሁ ብቻ ጌታ የገባው ሰው ነበር::
ባይገርማችሁ ከተመረቀ በኃላ እንደ እኛ ስራ ምናምን ሳይል በሙሉ ጊዜ ጌታን ለማገልገል ወሰነ እና በ Evasue የባህርዳር አካባቢ staff በመሆን ተማሪዎችን በማስተማር, lead በማድረግ ያገለግል ነበር ጌታ እስከጠራው ቀን ድረስ::
ዛሬ በምስራቅ MKC Memorial program ወዳጆቹ, አንዳንድ ቤተሰብ, የቅርቡ ሰዎች, ያስተማራቸው ልጆች በተገኙበት ተደርጎለት ነበር, እኔም በዛ program ላይ ተገኝቼ ነበር; በጣም ልቤ የተፅናናበት, በህይወቱ የቀናሁበት, የተማርኩበት, ምን ያህል በሰው ህይወት ላይ impact እንደነበረው ያየሁበት ጊዜ ነበር::
ይቀጥላል.....
@nigusunbewbetumayet | 8 694 |
| 15 | . የዕለቱ መልዕክት
የሚያሳርፍ ልብ
✍️ ሰፊ ልብ እንጂ ሰፊ አፍ ሰዎችን አያሳርፍም፡፡ ሰዎችን የሚያሳርፍቸው ሰፊ ልባችን እንጂ አፍችን አይደለም ምክንያቱም ሰዎችን መሽከም የሚችለው አፍችን ሳይሆን ልባችን ነው፡፡
👉 እግዚአብሔርም እንዲኖረን የሚፈልገው ተናጋሪ አፍ ሳይሆን ተሸካሚ ልብ ነው፡፡ የጠቢብ ክርስቲያን ፀሎት አፍ ስጠኝ ሳይሆን ልብ ስጠኝ ነውና እግዚአብሔር በጌታ በኢየሱስ ስም የብዙዎች ማረፊያ የሚሆን ሰፊ ልብ ይስጠን !
👤Marken admin Natan
-መልካም ቀን-
@Markengeta
@Markengeta | 9 631 |
| 16 | አባ_እወድሀለዉ_Zakiyos_Abiti_Created_For_Worship_ABA_WEDHALEW.m4a | 10 624 |
| 17 | . የዕለቱ መልዕክት
ደስታችን እግዚአብሔር ነው
✍ የአማኞች ደስታ እግዚአብሔር ይባላል፡፡እግዚአብሔር በሁኔታዎች የማይለወጥብን ደስታችን ነው፡፡ደስታችን የሚነሳው ወይም የሚፈልቀው እግዚአብሔር ከሚሰጠን ነገር ሳይሆን ከራሱ ከእግዚአብሔር ነው፡፡
👉 በሰጪው ካልተደሰትን በስጦታው መደስት አንችልም። ስጦታው ተጨማሪ ደስታ የሚሆነን በሰጪው ስንደሰት ብቻ ነው፡፡ በድንኳናችን ውስጥ ከእግዚአብሔር በላይ የምንደሰትበት ማንኛውም ነገር ካለ እርሱ እርግማን ነው፡፡
✍ በእግዚአብሔር መደሰት እግዚአብሔርን የማውቅ ውጤት ሳይሆን እግዚአብሔርን የመቅመስ ውጤት ነው፡፡ በእግዚአብሔር መደስት የመንፈሳዊ ብስለት መጨረሻ ነው፡፡በመንፈስ ስትበስሉ በሁኔታዎች ሳይሆን በእግዚአብሔር መደስት ትችላላችሁ፡፡
👤Marken admin Natan
-መልካም ቀን-
@Markengeta
@Markengeta | 10 575 |
| 18 | በአንተ_መኖር_Girma_Belete_ግርማ_በለጠ_Apostle_Yohannes_Girma.m4a | 11 644 |
| 19 | እንደምን አደራችሁ የማርከን ዜማ ቤተሰቦች!😊
ዛሬ ውድ ወንድሞቻችንን Temu፣ Natan እና ሁሉንም በማርከን ዜማ የሚያገለግሉትን ሁሉ መባረክ እፈልጋለሁ።
ለምትልኩት ለእያንዳንዱ የጠዋት መልእክትና ለምታካፍሉት ለእያንዳንዱ መዝሙር ጌታ ይባርካችሁ።
እግዚአብሔር በሥራችሁ ደስታን፣ ለእያንዳንዱ ቀን ብርታትን፣ ከምታስቡትም እጅግ የሚበልጥ መከርን ይስጣችሁ። ቃሉንና ምስጋናውን በነጻ ስላፈሰሳችሁ እናመሰግናለን።🤍
እኔ ራሴ በብዙ ስለተባረኩኝ ነው በተለይ the morning devotionals በኢየሱስም😇🙏
እናንተም እስቲ ባርኳቸው🙌
@markengeta | 10 818 |
| 20 | . የዕለቱ መልዕክት
ትዕቢትን መቃወም
✍ ትዕቢት ልብ ላይ የሚቀመጥ እምቢተኝነት ሲሆን በተግባር የሚገለጥ እልከኝነት ነው።
👉 እግዚአብሔር ተቀብሎት እንጂ እግዚአብሔር ተቃውሞት ሰው የሆነ ሰው የለም ትዕቢት እግዚአብሔር እንዲቃወመን የሚያደርግ ጨለማ ነውና ትዕቢትን አጥብቀን ልንቃወመው የሚገባ ነገር ነው። ጌታ በቅንነት እና በትህትና መንፈስ ይሙላን!
👤Marken admin Natan
-መልካም ቀን-
@Markengeta
@Markengeta | 10 496 |
