cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ASHRAF COMPARATIVE

•⊰✿❁ *﷽* ❁✿⊱•

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 253
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+17 kunlar
+4030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የሚገርማችሁ ለእኛ ብቻ አይደለም ለኢየሱስም የጂኒ ወንድም እና እህት አሉት።
Hammasini ko'rsatish...
😁 3
00:49
Video unavailableShow in Telegram
43.59 MB
😁 7👍 2🕊 1
01:41
Video unavailableShow in Telegram
የጥያቄው መልስ አይቻልም ነው በቀላሉ።
Hammasini ko'rsatish...
4.66 MB
👍 1
Hammasini ko'rsatish...
ASHRAF COMPARATIVE

አፈርጥ ብላ ሄዳ አሳብጣ መጣች አሉ ዲ/ን ሔኖክ ሀይሌ አፈረጠው ቃል በቃል “እኛ ክርስቲያኖች መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንከን አለ ብለን እናምናለን” አለ። ሙሉ ትምህርቱን በምስሉ ላይ ተመልከቱት እኛ ሙስሊሞች መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል ስንል አልቀበልም ብላችሁ እንቧ ከረዮ ስትሉ የነበራችሁ ቅዱሳን የት ናችሁ? እኛም በድጋሜ እንላለን መጻፉ የፈጣሪ ቃል አይደለም ሰዎች ጽፈውት ከፈጣሪ ነው ብለዋል። #መስረጃ_1 فَوَيْلٌ لِّلَّذِينَ يَكْتُبُونَ الْكِتَابَ بِأَيْدِيهِمْ ثُمَّ يَقُولُونَ هَٰذَا مِنْ عِندِ اللَّهِ لِيَشْتَرُوا بِهِ ثَمَنًا قَلِيلًا ۖ فَوَيْلٌ لَّهُم مِّمَّا كَتَبَتْ أَيْدِيهِمْ وَوَيْلٌ لَّهُم مِّمَّا يَكْسِبُونَ ለነዚያም መጽሐፉን በእጆቻቸው ለሚጽፉና ከዚያም በርሱ ጥቂትን ዋጋ ሊገዙበት «ይህ ከአላህ ዘንድ ነው» ለሚሉ ወዮላቸው፡፡ ለነርሱም ከዚያ እጆቻቸው ከጻፉት ወዮላቸው፡፡ ለነሱም ከዚያ ከሚያፈሩት (ኃጢኣት) ወዮላቸው፡፡ [2:79] وَإِنَّ مِنْهُمْ لَفَرِيقًا يَلْوُونَ أَلْسِنَتَهُم بِالْكِتَابِ لِتَحْسَبُوهُ مِنَ الْكِتَابِ وَمَا هُوَ مِنَ الْكِتَابِ وَيَقُولُونَ هُوَ مِنْ عِندِ اللَّهِ وَمَا هُوَ مِنْ عِندِ اللَّهِ وَيَقُولُونَ عَلَى اللَّهِ الْكَذِبَ وَهُمْ يَعْلَمُونَ ከእነሱም እርሱ ከመጽሐፉ ያይደለ ሲኾን ከመጽሐፉ መኾኑን እንድታስቡ በመጽሐፉ ምላሶቻቸውን የሚያጣምሙ ክፍሎች አሉ፡፡ እርሱ ከአላህ ዘንድ ያልኾነ ሲኾን «እርሱ ከአላህ ዘንድ ነውም» ይላሉ፡፡ እነርሱ የሚያውቁ ሲኾኑም በአላህ ላይ ውሸትን…

ለጫወታ ያክል🤗 አንድ ሙስሊም የኾነ ሰው የክርስቲያን ተጫዋቾችን ማሊያ ለብሶ ሰላት መስገድ ይችላል ወይስ  አይችልም? ለምሳሌ እኔ ሙስሊሙ አሽራፍ የሳካን ማሊያ ለብሼ መስገድ ይችላለሁ ወይስ አልችልም?
Hammasini ko'rsatish...
🗿 1
ለጫወታ ያክል🤗 አንድ ሙስሊም የኾነ ሰው የክርስቲያን ተጫዋቾችን ማሊያ ለብሶ ሰላት መስገድ ይችላል ወይስ አይችልም? ለምሳሌ እኔ ሙስሊሙ አሽራፍ የሳካን ማሊያ ለብሼ መስገድ ይችላለሁ ወይስ አልችልም?
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ከክርስትናው አለም ሾልከው የሚወጡ አንድ አንድ ፎቶግራፍች የሃይማኖቱን ምንነት እንድንገምት ያደርጉናል። ይህ በፎቶው የምትመለከቱት ልጅ ከክርስቲያን አቃቤያን አንዱ ነው። በሰሞኑ በመሃላቸው በጥቅም አለመግባባት ተነስቶ ያቀዳቸውን ሚስጥር አንዳቸው እያጋለጡ ነው። በዚህ ፎቶ አማን ሻሎም የተባለ ልጅ እንደ 🐖አሳማ እራቆቱን ኹኖ ጫት ሲበላ ይታያል ነገር ግን በካሜራ ፌት ሌላ ሰው ነው። በአፋቸው ግን ጴንጤ አይቅም እያሉ ያስተምራሉ እራሳቸው ይቅማሉ ያጨሳሉ በጥቅሉ ዱሪየ ናቸው።
Hammasini ko'rsatish...
😁 15🤣 7👍 3
حَدَّثَنَا أَبُو نُعَيْمٍ، حَدَّثَنَا وَرْقَاءُ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ دِينَارٍ، عَنِ ابْنِ عُمَرَ ـ رضى الله عنهما ـ قَالَ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم ‏ "‏ لاَ تَحْلِفُوا بِآبَائِكُمْ، وَمَنْ كَانَ حَالِفًا فَلْيَحْلِفْ بِاللَّهِ ‏"‌‏.‏
Hammasini ko'rsatish...
حَدَّثَنَا مُحَمَّدٌ، أَخْبَرَنَا أَبُو مُعَاوِيَةَ، عَنِ الأَعْمَشِ، عَنْ زَيْدِ بْنِ وَهْبٍ، وَأَبِي، ظَبْيَانَ عَنْ جَرِيرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ "‏ لاَ يَرْحَمُ اللَّهُ مَنْ لاَ يَرْحَمُ النَّاسَ ‏"‌‏.‏
Hammasini ko'rsatish...
ዒድ ሙባረክ! እንኳን አደረሳችሁ መልካም ባህል
Hammasini ko'rsatish...
👍 14
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.