uz
Feedback
በክርስቶስ ( in christ)

በክርስቶስ ( in christ)

Kanalga Telegram’da o‘tish

በክርስቶስ ቴሌግራም ቻናል ውስጥ ክርስቶስ ማዕከል ያደረጉ መልዕክቶች ይተላለፋሉ ። @cgfsd

Ko'proq ko'rsatish
1 671
Obunachilar
+224 soatlar
+277 kun
+11030 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sen '26
Sentabr '26
+106
5 kanalda
Avgust '26
+81
6 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+77
2 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+67
4 kanalda
Get PRO
May '26
+47
3 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+51
1 kanalda
Get PRO
Mart '26
+35
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+19
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+88
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+37
3 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+48
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+42
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+18
1 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+64
1 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+49
4 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+95
1 kanalda
Get PRO
May '25
+63
1 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+45
1 kanalda
Get PRO
Mart '25
+46
1 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+34
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+84
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+42
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+59
3 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+29
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+46
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+86
3 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+17
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+21
1 kanalda
Get PRO
May '24
+29
1 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+31
1 kanalda
Get PRO
Mart '24
+40
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+30
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+31
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+27
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+19
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+31
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+107
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+17
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+16
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+9
0 kanalda
Get PRO
May '23
+14
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+22
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+22
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+5
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+23
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+17
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+11
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+27
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+26
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+52
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+21
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+17
0 kanalda
Get PRO
May '22
+13
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+42
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+20
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+27
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+9
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '21
+6
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+16
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+11
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+2
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+10
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+5
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+12
0 kanalda
Get PRO
May '21
+234
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
29 Sentabr0
28 Sentabr+2
27 Sentabr0
26 Sentabr0
25 Sentabr+5
24 Sentabr+1
23 Sentabr+20
22 Sentabr+1
21 Sentabr+1
20 Sentabr0
19 Sentabr+4
18 Sentabr0
17 Sentabr0
16 Sentabr+1
15 Sentabr+3
14 Sentabr0
13 Sentabr0
12 Sentabr+1
11 Sentabr+1
10 Sentabr+1
09 Sentabr+3
08 Sentabr+1
07 Sentabr+1
06 Sentabr+1
05 Sentabr0
04 Sentabr+5
03 Sentabr+5
02 Sentabr+6
01 Sentabr+43
Kanal postlari
በአለም ላይ ትልቁ ተአምር የልብ ለውጥ ነው ። ፖልሸር

2
" ማርቲን ሉተር በጫካ ውስጥ በሚጋዝበት ጊዜ ለወፎቹ ኮፍያውን ከራሱ ላይ የማንሣት ልማድ ነበረው። ወደ እነርሱ ቀና ብሎ:- " እናንተ የነገረ መለኮት ምሁራን እንደምን አደራችኋል? እናንተማ በማለዳ ከእንቅልፋችሁ ነቅታችሁ እየዘመራችሁ ፣ እኔ ነባሩ ሞኝ ግን የእናንተን ያኽል እንኳ መረዳት አለመቻሌ ሳያንስ ፤ በሰማያዊ አባቴ ጥበቃ ከመተማመን ይልቅ በብዙ ነገር ስጨነቅና ስባትት እገኛለሁ ' ይል ነበር ።"    ሪቻርድ ውምብራንድ ፤ in God's underground (የዱባ ጥጋብ ከተሰኘ መጽሐፍ የተወሰደ)
192
3
“Silence in the face of evil is itself evil: God will not hold us guiltless. Not to speak is to speak. Not to act is to act.” Dietrich Bonhoeffer
250
4
ጦርነት መልከ ጥፉ ነው ። ካለፈ በኋላ ጠባሳው በቅባትም ቢሆን እንኳን አይወዛም ። እንባ ፣ ስብራት ፣ ህመም፣ ጥላቻ ፣ በቀል ነው ትርፉ ። ጦርነት እንድንጠየፍ ጌታ ይርዳን ። ፍቅር፣ መወዳድ ፣ ሠላምን እግዚአብሔር ያብዛልን ። እግዚአብሔር ሠላምን አብዛልን !! ስለ ሁሉም ሠላም በንጽህ ልብ እንጸልይ ። ጌታ ሆይ ሠላም እርቅ እንድንሆን አግዘን ። @cgfsd
483
5
አብሰክስከን! በወንድማችን ፊሊሞን ነገ የተዘጋጀችው ይህቺ መጽሐፍ እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍ ሆና አግኝቻታለሁ። መጽሐፏ በጌታችን ሕይወት እና ትምህርት ላይ ተመስርታ የጌታችን ዋና ትኩረት የሆኑትን፣ ሐዋርያቱ አዘውትረው ይለማመዱትና ያስተምሩት የነበሩትን፣ የመላው መጽሐፍ ቅዱስ ዋነኛ ትኩረት የነበሩትንና በእኛ ዘመን ደግሞ ችላ የተባሉ አበይት ጉዳዮችን ሁሉ ለመዳሰስና እነዚህም አበይት ጉዳዮች የእኛም ዋና የትኩረት እንዲሆኑ ጥልቅ ጥሪ ታቀርብልናለች። የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዋናኛ ትኩረት የነበሩት ጸሎትና ሰዎች ነበሩ። መድኃኒታችን በሥጋው ወራት ለጸሎትና ሰዎችን ለማገልገል ይተጋ ነበር። ሐዋርያቱ ደግሞ የመምህራቸውን ፈልግ ከመከተል በተጨማሪ መምህራቸው ራሱን ለእነርሱና ለዓለሙ ሁሉ የሰጠበት መስቀልና የተሰቀለው መድኃኒታቸው ዋና ትኩረታቸው ነበር። ከእርሱም በቀር ሕይወት አልነበራቸውም። ወንድማችን ፊሊሞን የከበረ ዙፋን ያለው ይህ ሥቁይ ሎሌ የችግራችን መርሻ፣ ለሕመማችን ፈውስ፣ ቁስላችን የሚሽርበት፣ ስብራታችን የሚጠገንበት እርሱ ቤዛችን፣ እርሱ አጽናኛችንም ነው ዘወትር እርሱን እናስብ። በእርሱም እንገረም። እርሱ አስገራሚ ጥያቄ፣ ጠያቂም፣ የጥያቄ መልስም ነው። ስሙንም ደጋግመን እንጥራ ይለናል። የዘመናችን የወንጌላውያን አማኞች ማህበረሰብ እንደ ማህበር እየተውናቸውና ችላ እያልናቸው ያሉ መታወቂያ እሴቶቻችንን እንድናነሳና ዳግመኛ መታወቂያችን እንድናደርጋቸው ይሞግተናል። ወንድማችን ፊሊሞን የበኩር ሥራህን ለአንባቢዎች ለማድረስ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አገዘህ። እግዚአብሔር እጅህን ያበርታ። ጸጋውንም ይጨምርልህ። ለማንበብና ለመጻፍ ኃይልና ትጋት ይሁንልህ። ጊዜንም አግኝ። አብሰክስከን ጌታ ቢፈቅድ፣ በሕይወትም ብንኖር ጥቅምት 29/2019 ዓ.ም በመሪ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ተመርቃ ለገበያ ትቀርባለች። ግዟት። አንብቧት። ተወያዩባት። ስጦታ አድርጋችሁ ልትሰጧት የምትችሉት ግሩም ሥራ ነች።
492
6
Matn yo'q...
1 084
7
ለመጸለይ ካላቀድን በስተቀር አንጸልይም። ብዙ የማንጸልይበት ዋናው ምክንያት ታዲያ ለመጸለይ ስለማናቅድ ነው። አልፎ አልፎ ለረጅም ሰዓት ከመጸለይ ይልቅ በተደጋጋሚ አጠር አድርጎ መጸለይ ይሻላል። ከሁሉ የከፋው አማራጭ ግን ጨርሶ አለመጸለይ ነው፤ ለመጸለይ ካላቀድን ደግሞ ዋናው ልማዳችን የሚሆነው ያው አለመጸለይ ነው። ———ዲ.ኤ. ካርሰን የጸሎት እቅዳችሁ ምን ይመስላል? የማይነካ የጸሎት ሰዓት አላችሁ? በ2019ዓ.ም በቋሚነት /regularly/ መጸለይ መለማመድ ይኖርብናል::
431
8
Matn yo'q...
677
9
በድጋሚ እላለኹ፤ 100 ዓመት ባልሞላ ዕድሜ፣ ከ15 ጊዜ በላይ አሰቃቂ የርስ በርስ ጦርነት አድርገናል። ታድያ እኛ ነን፣ "እግዚአብሔርን የምንፈራ" ሕዝቦች?! ዲያቆን አቤኔዘር ተክሉ @cgfsd
699
10
አብርሃም ባያውቀን፣ እስራኤልም ባያስታውሰን እንኳ፣ አንተ እኮ አባታችን ነህ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ አባታችን ነህ፤ ከጥንትም ቢሆን ስምህ “ቤዛችን” ነው። ኢሳይያስ 63:16
741
11
በመሠረቱ ማንበብን ከክርስቲያኖች መካከል ማጥፋት ከባድ ይመስለኛል ። ለምን ? የእግዚአብሔር መገለጥ እንኳን የተሰጠን በታላቁ መጽሐፍ በኩል ነውና ። ሕዝበ እግዚአብሔር " የመጽሐፍ ሕዝብ" እንደ መባል ታሪኩና ሕይወቱ ከንባብ ጋር የተቆራኘ ነው ።       (ሰለሞን አበበ ገብረመድህን፣ የተቆረሱ ነፍሶች ገፅ 280)
735
12
Live ገብተናል
91
13
https://vt.tiktok.com/ZS9SEd9UdcJdQ-kMJyd/
87
14
Matn yo'q...
848
15
+1
Matn yo'q...
781
16
ሰሞን የእኛና የኢየሱስ ልጅነት ልጅነት ልዩነት አለው ወይስ እንዴት እንመልከተው የሚለው ። ረጅም ማብራሪያ ከዶክተር ሳምሶን ጥላሁን ብታነቡት ብዙ የምትጠቀሙት ጽሁፍ ነው ።+9
ሰሞን የእኛና የኢየሱስ ልጅነት ልጅነት ልዩነት አለው ወይስ እንዴት እንመልከተው የሚለው ። ረጅም ማብራሪያ ከዶክተር ሳምሶን ጥላሁን ብታነቡት ብዙ የምትጠቀሙት ጽሁፍ ነው ።
820
17
Matn yo'q...
472
18
ጁስቲን የተባለ ሊቅ የንጽሕና ምልክቱ ምን እንደ ሆነ ሲያትት " የንጽህና ምልክቱ :- ከተደሰቱት ጋር መደሰት፣ ካዘኑት ጋር ማዘን ፣ ከታመሙት ጋር መታመም ፣ከኋጥአንም ጋር የኋጥያትን አስጨናቂነት እያሰቡ መጸጸት ፣ መከራን ከሚቀበሉት ጋር አብሮ መሳተፍ ፣ ማንንም ሰው አለመንቀፍ፣ እንዲሁም ፣ በራስ ንጹሕ አእምሮ ኹሉንም ሰው ፣ መልካምና ቅዱስ አድርጎ ማየት ነው ። " ይላል ።    ገፅ 21 (ዲ/ን ዩሐንስ ጌታቸው ፣ ኦርቶዶክሳዊ ነገረ ሥላሴ ፣ የመጀመሪያ ዕትም መጋቢት 2018 መንፈሳዊ ንጽህና ፣ የልብ ንጽህና ፣የህይወት ንጽህና ሀጢያት ከመስራት ካለመስራት ጋር ብቻ አይያያዝም ፤ አንዱ ነገር ቢሆንም እሱ ከዛ ባለፈ ደግሞ ከሌሎችም ጋር ያለን መተሳሰብ ነው ንጽህና ። ንጽህና ለራስ ንጹህ ሁኖ መቆም ብቻ አይደለም ። ሌሎች ጋር አብሮ ንጹህ ሁኖ መቆም ነው  ። ከደከሙት ጋር መደጋገፍ ፣ ካዘኑት፣ ካለቀሱት ፣ ከተቸገሩት ጋር አብሮ ችግሮችን እየተጋሩ የሚኖር  ሰው እሱ መጽሃፍ ቅዱሳዊ ንጹህ ።
528
19
ወጣቶች እንዲያነቡ 1 ሰው 2 መጽሃት ስጦታ ቢሰጠን 🤲 ። ተንቀሳቃሰ library ይኖረናል ። ለቸርች ወጣቶች ያላችሁን መጽሃፍ 🙏 አዲስ አበባ ያላችሁ በተለይ ። inbox @filicross
515
20
ክርስትና ከተማ ምን እንደሚመስል ራሳን እንድናይ የሚጋብዝ ቪዲዬ ነው ። እንድትሰሙት አበረታታተለሁ ።
587