cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)

Hawassa University's club RVC✌️ 📚📝📖 የተሻለ ትውልድ ለተሻለች ኢትዮጵያ!! ✅ If you have any comment or idea to share inbox @Redu27 @AyinadisTarekegn @Jimmy0_A

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 183
Obunachilar
-124 soatlar
+47 kunlar
+1330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
27/10/2016 🎓 2016 ተመራቂ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለዚህ ቀን በሰላም አደረሳችሁ🎊🎉 🎈እንኳን ደስ አላችሁ🎁 መልካም የስራ ዘመን ተመኘን🙏 #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 1
🎉 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎉 ለ 2016 የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች👩‍🎓👨‍🎓 በሙሉ፤ እንኳን ለዚህ የልፋታቹን ውጤት ለምታዩበት እና ስኬታቹን ለምታስመሰክሩበት ታላቅ ቀን አደረሳቹ። ይህ ዕለት ቀጣዩን የስኬት ጎዳና የምትጀምሩበት፤ የተሻለች ኢትዮጵያን የምትሰሩ የተሻለ ትውልድ ለመሆን ጉዞ የምትጀምሩበት ቀን እንዲሆን በRVC ስም እንመኝላቹሀለን። 🎉🎓🎓መልካም የምረቃ በአል !!!🎓🎓🎉 🎉 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎉 To all 2016 Hawassa University graduate students👩‍🎓👨‍🎓; Wishing you a great day where you will see the results of your hard work and witness your success. On behalf of RVC, we wish that this day will be the day you start the next path of success and a day to start your journey to become a better generation that will make a better Ethiopia. 🎉🎓🎓Congratulations !!!🎓🎓🎉‌‌ #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub
Hammasini ko'rsatish...
👍 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔔😃looking for a new challenge? JCSA⚖🎤🇪🇹(journalism & communication students association) is currently seeking submissions for a new logo and branding design for our journalism students association. 🎨💻🎡 🤌The winning design will be featured on all of our promotional materials, website, and social media platforms. This is a great opportunity to showcase your skills and gain exposure in this sector If you are interested in participating in this competition, 📌📌please contact ✅ @Remenants ✅  @muney07 Don't miss out on this exciting opportunity to leave your mark on our association. 🤗🤗  Good luck y'all
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Repost from N/a
-------- በጎ ፈቃደኞች ---------- 📌 የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በ2016 በጀት ዓመት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራም የተመዘገባችሁ እና ስልጠናውን የወሰዳችሁ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ በጎ ፈቃደኞች ከፊታችን ጀምሮ ባለው ጊዜ የበጎ አድራጎት ስራ ስለሚጀመር ከዚህ ጋር በተያያዘ ያለውን ነገር ለማሳወቅ እንዲያመች የቴሌግራም ግሩፕ ስለተከፈተ ከስር ባለው ሊንክ እንዲቀላቀሉ እናሳስባለን። Hawassa University MAIN CAMPUS Students who successfully finished 5 days summer voluntary training Join this group https://t.me/humaincampusvolunteers MAIN CAMPUS ONLY‼️‼️ | HU Student Council Official
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ Reasonable Visionary's Collection (RVC)
መስጠት አጉድሎ ባያውቅም መፅሀፍትን መለገስ ግን ከመስጠትም በላይ ትልቅ ስራ ነው   ሁሌም እናንብብ የሚለን RVC አሁን ደሞ አጋዥ አገኘና ለእናንተ ለቤተሰቦቻችን ተጨማሪ መፅሀፍትን በቤቱ መደርደሪያ ላይ አኑሯል።   ማነው ይሄ ትልቅ ሰው ለዚ በጎ ስራ የተጋ አጋዣቹ ካላቹን እነሆ እናስተዋውቃችሁ፦   እዮብ መፅሀፍት (Eyob books) በሐዋሳ ከተማ የማንበብ ባህልን ለማዳበር ትልቅ ስራን አየሰራ የሚገኝ ትልቅ ተቋም ነው።   ለአንባቢያን መፅሀፍትን በተመጣጣኝ ዋጋ በማድረስ እንዲሁም በተለያይ ጊዜያት የዋጋ ቅናሽ እያደረገ የመፅሀፍት አውደ-ራዕይ በማዘጋጀት ይታወቃል። በተጨማሪም የመፅሀፍት ዳሰሳ ፕሮግራሞች በማዘጋጀት ለተማሪዎች ትልቅ ስንቅ እያስያዘ፤ ለነገ የተሻለችን ኢትዮጵያን ለሚገነባው የተሻለ ትውልድን የመፍጠር ጉዞ ላይም አሻራውን እያሳረፈ ይገኛል።   አሁን ደግሞ የሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብን የማንበብ ባህልን ለማዳበር አየሰራን ነውና አግዘን ስንለው አላሳፈረንም ይልቁንም ከጠበቅነው በላይ በለጋስነትና በቅን ስራው አስደሰተን።   እነሆ እኛም ለተደረገልን ልገሳ ልባዊ ምስጋናችንን አደረስን።   የተሰጡን መፅሀፍት አደራም ናቸውና ጠብቀን የተሻለ፣ ምክንያታዊና ባለራዕይ ትውልድ እንደምንቀርፅባቸው ባለ ሙሉ ተስፋ ነን። እናመሰግናለን!!! https://t.me/EYOBBOOKZONE http://www.eyobbookshawassa.com tiktok@ eyob books hawassa 📍 ሎጊታ አሮጌ ስታዲየም ከነማ ስፖርት ትጥቅ መሸጫ ሱቆች እንገኛለን #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
Hammasini ko'rsatish...
6👍 1
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብሰባ (rvc)                                  09/10/2016 በ rvc የተዘጋጀው የ2016 ተመራቂ ተማሪዎች(በስራአስፈጻሚነት የቆዩትንም ጨምሮ ) የእውቅና  እና የሽኝት መርሃግብር በዛሬው ምሽት በደመቀ ሁኔታ ተከናውኗል። በምሽቱ የቀድሞ የrvc ስራ አስፈፃሚወችም ተገኝተው መልካም ምኞታቸውን እንዲሁም ፍቅራቸውን አሳይተዋል። በመርሃግብሩ የተገኙት ተመራቂ ተማሪዎች ስሜታቸውን እና ፍቅራቸውን ገልጸዋል ። በመጨረሻም በስራ አስፈፃሚነት የቆዩት ተመራቂ ተማሪዎች ከእዩብ መፅሃፍት ጋር በመነጋገር  ከሃምሳ በላይ መፅሃፍትን ለክበቡ ገቢ አድርገዋል። ሁላችሁንም በጣም እናመሰግናለን🙏 🎓Rvc ለሁላችንም ተመራቂ ተማሪዎች መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላችሁ ይመኛል ። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
Hammasini ko'rsatish...
2
🔊ልዩ የጋቢ ምሽት በምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ🔔 🕚ተናፋቂዋ ቅዳሜያችን በልዩነት ትደምቃለች🔥 ከቤታችን ወጣ ልንል ከውቧ ጨረቃ ጋር ቀጠሮ ያዝን 🌝 ♦️መቼም ስትሄዱብን ንፋስ ሽው ካላልኩ ማለቱ የት ይቀራል፣ እኛስ ምናችን ሞኝ ይብላኝ ላንተ እንጅ እኛስ ፍቅርና ተስፋን ተከናንበናል ልንለው ከመልካም ምኞት እና ከምርቃት የተሸመነች ምሽታችንን በጋቢ ተምሳሌትነት ሰየምናት🌹 🎓እንኳን ደስ አላችሁ🎓 እንኳን ተደሰትን 🎓እንደየትምህርት አይነታችሁ ልዩነት አመታትን አስቆጥራችሁ የትምህርትን ትግል ፣ የውጤትን ስኬት፣ የጓደኝነትን ደስታ፣ የፈተናን ጭንቀት ሁሉንም ስሜቶች ተሻግራችሁ እንኳን ለዚህ አደረሳችሁ። 👩‍🎓🧑‍🎓 🕚ከናንተ በብዙ አትርፈናል አሁን ደግሞ  ለመመሰጋገን  ልንገናኝ ቀጠሮ ይዘናል  ።🙌 ☕️ ቡናችንን እየጠጣን እመት ጨረቃ ባይመቻት እንኳን🌛😄🕯  በሻማ ብርሃን ታጅበን ስጨዋወት እናመሻለን 🔗 የእውቅና መርሃግብር ይኖራል ሰርተፍኬት ተዘጋጅቷል። ✨እስቲ አምሮባችሁ እንያችሁ ደስ ይበለን፣ 👠 ✅ ሱፍ👔 እና ቀሚሱም👗 ይመረቅ ታዲያ ለብርዷ ወፈር ያለውን  መደረብ እንዳትረሱ (ጋቢ ቢገኝ ደሞ👌) ✅ አድራሻ (ቦታ): ከተማሪዎች ኮምፕሌክስ ጀርባ ያለው ደረጃ ላይ። ⏰ የሰአቷን ነገር ደሞ አደራ 12:00 አናቱ ላይ እንገናኝ። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
Hammasini ko'rsatish...
5👍 2
🎉 📢 Announcement! 🎉 We are delighted to introduce the incredible student leaders who will be serving the Geological Society of Hawassa University (GSHU) for the upcoming academic year 2024/25! 🎓 With their outstanding commitment, honesty, and creativity, we believe they will take GSHU one step forward, shaping a brighter future for our society and the field of geology! Let's give a big round of applause and virtual congratulations to our amazing GSHU student leaders! We can't wait to witness your remarkable achievements and the positive impact you'll bring to our beloved society! Stay tuned for more updates and exciting events coming your way.
𝚄𝚗𝚎𝚊𝚛𝚝𝚑𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚙𝚊𝚜𝚝, 𝚂𝚑𝚊𝚙𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚏𝚞𝚝𝚞𝚛𝚎
Geological Society of Hawassa University Follow us: Telegram | Facebook | Instagram #GSHU #HawassaUniversity #Geoscience #Geology @EthEAG
Hammasini ko'rsatish...
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ Reasonable Visionary's Collection (RVC)
  በRVC የቤተሰብ ምሽት ቅዳሜ እነሆ ተተኪ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴዎቻችንን ለእናንተ በማስተዋወቅ አፅድቀናል።      ለኮሚቴው አባላት እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ፤ መልካም የቤተሰባዊነት ቆይታ እንደሚኖረን እምነታችን ነው። ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!! #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
Hammasini ko'rsatish...
👍 5 2
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.