ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

በክርስቶስ ( in christ)

በክርስቶስ ( in christ)

前往频道在 Telegram

በክርስቶስ ቴሌግራም ቻናል ውስጥ ክርስቶስ ማዕከል ያደረጉ መልዕክቶች ይተላለፋሉ ። @cgfsd

显示更多
1 673
订阅者
+124 小时
+17 天
+3130 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+8
在0个频道中
九月 '26
+111
在6个频道中
Get PRO
八月 '26
+81
在6个频道中
Get PRO
七月 '26
+77
在2个频道中
Get PRO
六月 '26
+67
在4个频道中
Get PRO
五月 '26
+47
在3个频道中
Get PRO
四月 '26
+51
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+35
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+19
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+88
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+37
在3个频道中
Get PRO
十一月 '25
+48
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+42
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+18
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+64
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+49
在4个频道中
Get PRO
六月 '25
+95
在1个频道中
Get PRO
五月 '25
+63
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+45
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+46
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+34
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+84
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+42
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+59
在3个频道中
Get PRO
十月 '24
+29
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+46
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+86
在3个频道中
Get PRO
七月 '24
+17
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+21
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+29
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+31
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+40
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+30
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+31
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+27
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+19
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+31
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+107
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+16
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+9
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+22
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+22
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+5
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+23
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+17
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+11
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+27
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+26
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+52
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+21
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+17
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+13
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+42
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+20
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+27
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+9
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+6
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+16
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+11
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+2
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+10
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+5
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+12
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+234
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
08 十月+1
07 十月+1
06 十月0
05 十月+2
04 十月0
03 十月+1
02 十月+2
01 十月+1
频道帖子
አብሰክስከን እየታተመ ነው almost አልቋል .......
አብሰክስከን እየታተመ ነው almost አልቋል .......

2
https://ayatrehobothfundraising.netlify.app/ የኩፖን አይነት ነው ። በሚችሉት መጠን የኩፖን በመግዛት ቤተክርስቲያናችን አያት ርሆቦት መሠረተ ክርስቶስ አጥቢያ ቤተክ መሬት ገዝታለች ፤ ክፍያውን ሙሉ ለሙሉ ከፍለን አልጨረስንም በመሆኑም ለመሬት ግዢ ክፍያ በሚችሉት የኩፖን ገንዘብ መጠን ትንሿን በማድረግ ለትልቁ ስራ እንዲተባበሩን በትህትና እንጠይቃለን ። ስክሪን ሹት በማንሳት @filicross ይላኩልን ። ስለተባበሩን እናመሰግናለን ።
162
3
የቤተክርስቲያን የቲክታክ አካውንት በዚህ አብራችሁን በመኾን ትችላላችሁ 🙏
50
4
https://www.tiktok.com/@rohobotmkc?_r=1&_t=ZS-9ANP7T5sUYJ
254
5
መሞት አትችል ነገር ለሞት ባዳ እንግዳ ደግሞ የለህም ታሪክ  ከሞት ወዲያ ሜዳ   ትንሳኤ ስታስብ ሞትን ተበድረህ    በሞቴ ልመና  ለሰው መሞት ወደህ
288
6
(ከናፈቅኩህ በቃኝ) በገናዬን ልቃኝ ከናፈቅኩህ በቃኝ ፍቅርህ እየጠራኝ መስቀሉ እየመራኝ ጀምሪያለሁ ጉዞ ሰንሰል ተጎዝጉዞ    (የባለ ቅኔ ምህላ ስብስብ ግጥሞች ገፅ 61)
345
7
የይሁዳን ለይሁዳ ) ..... የይሁዳ መንገድ መለየት ምንችለው ለይሁዳ ምኞት የይሁዳን እውነት ፥ ገንዘብ በመስጠት ነው። (ኤፍሬም ስዩም ምልኪ እና ቡና  ገፅ 163)
338
8
አዳም ወዴት ነህ ? . . . ሁለተኛው አዳም(ክርስቶስ) እነሆኝ አለሁ!
369
9
https://ngl.link/filicross/pix
175
10
没有文字...
521
11
Conviction በሕይወት ካለህ አንተ በሚገባህ መንገድ ጌታ convince ካረገ go head ወንድሜ ! ከባድ ጊዜዎች ሲመጡ እንኳን conviction በልብህ ባንክ ውስጥ እንደቀመጠ ገንዘብ ትመነዝ
Conviction በሕይወት ካለህ አንተ በሚገባህ መንገድ ጌታ convince ካረገ go head ወንድሜ ! ከባድ ጊዜዎች ሲመጡ እንኳን conviction በልብህ ባንክ ውስጥ እንደቀመጠ ገንዘብ ትመነዝረዋለህ ። ብቻ እንቢ የማትለውን የማትገፋው conviction ይኑርህ ። በተረፈ እግዚአብሔር ግን ፀጋ አለው ። አስተማማኝ እጅ ላይ ነህ ።
578
12
እግዚአብሔርንና የእግዚአብሔርን ሕዝብ መውደድ ነው !
እግዚአብሔርንና የእግዚአብሔርን ሕዝብ መውደድ ነው !
521
13
መጽሐፉ የተወሰነው የተፃፈው 2016 ግማሹ 2017 አንድ አመት ውስጥ ተቃራራራቢ ጊዜ ። የሚወጣው 2018 ... ለመጻፍ ያነሳሳኝ ምክኒያት አንድኛው .. በሞት ያጣሁት ወንድሜ(my cousin) እግዚ
መጽሐፉ የተወሰነው የተፃፈው 2016 ግማሹ 2017 አንድ አመት ውስጥ ተቃራራራቢ ጊዜ ። የሚወጣው 2018 ... ለመጻፍ ያነሳሳኝ ምክኒያት አንድኛው .. በሞት ያጣሁት ወንድሜ(my cousin) እግዚአብሔር እኔን ያፅናናበትን መንገድ ለማካፈል ፣ሁለተኛው አያቱ የሠጠችውን መሬት ለእኔ ሳይሆን ለቸርች የሚያስፈልገው ብሎ ለቸርች የሠጠ ሠው ታሪክ ሰምቼ በወጣትነት ለእግዚአብሔር መንግስት ሁሉን ነገሩን መስጠቱ passionate አረገኝ ።
521
14
አንድ ፓስተር በዚህ ጉዳይ የመከረኝ ምክር ነበር ። ከማገልገልህ በፊት ከቀድመህ ማወቅ ያለብህ ነገር አለ ። መጀመሪያ አገልግሎት ምንድን ነው ? ለአንተ የአገግሎት ትርጉም definition ምንድን
አንድ ፓስተር በዚህ ጉዳይ የመከረኝ ምክር ነበር ። ከማገልገልህ በፊት ከቀድመህ ማወቅ ያለብህ ነገር አለ ። መጀመሪያ አገልግሎት ምንድን ነው ? ለአንተ የአገግሎት ትርጉም definition ምንድን ነው ። እሱን ስታቅ የምታገለግልበት ልብ ትጋት ፣ አላማ ሁሉ ግልጽ ይሆንልሃል ። ብዙ ጊዜ ይሔ ምክር ጠቅሞኛል ።
469
15
መፀለይ ነው solution ሊሆን የሚችለው
መፀለይ ነው solution ሊሆን የሚችለው
460
16
ሠፊ ጊዜ ለጸሎት እወስዳለሁ ፣ መፀሐፍ ቅዱሴን ከዘፍጥረት ጀምሬ አነባለው ፣ መሠረታዊ የክርስትና እምነት አስተምሮዎች እማራለው ፣ ትምህርቴን በስርአት እከታተላለው ።
ሠፊ ጊዜ ለጸሎት እወስዳለሁ ፣ መፀሐፍ ቅዱሴን ከዘፍጥረት ጀምሬ አነባለው ፣ መሠረታዊ የክርስትና እምነት አስተምሮዎች እማራለው ፣ ትምህርቴን በስርአት እከታተላለው ።
532
17
Honestly am not! ነገር my senior የሰማሁት ምክር ነበር ። " 2 ኳስ የያዘ ሰው ተራ በተራ ወደ ላይ ቢወረውራቸው አንድኛው እንዳይወድቅበት ተራ በተራ ሳይሳሳት እየቀለመ እንዲወረውር
Honestly am not! ነገር my senior የሰማሁት ምክር ነበር ። " 2 ኳስ የያዘ ሰው ተራ በተራ ወደ ላይ ቢወረውራቸው አንድኛው እንዳይወድቅበት ተራ በተራ ሳይሳሳት እየቀለመ እንዲወረውር ከተፈለገ ። መጨነቅ ያለቀት ስለወረወረው ኳስ ሳይሆን እጅ ላይ ስላለው ኳስ ነው ። የወረወረ እጅ ላይ ሲደርስ ስለ እሱ ያስባል ። ቅድሚያ የሚያስፈልገው በእጅ ስላለው ማሰብ ነው ። ትምህርት ሰአት ሲሆን ስለትምህርት ማሰብ እጃችን ላይ በተሰጠን ጊዜ ፣ መንፈሳዊ ፀሎት ሰአት bible study ፣ ህብረት ስለ እሱ ማሰብ በሰአቱ እጃችን ላይ ያለው ይሔ ነው።
514
18
ከሕይወት ታሪክ 1, የተቆረሱ ነፍሶች(መጋቢ ሰለሞን አበበ ) 2, የዱባ ጥጋብ (መጋቢ ሰለሞን አበበ ገብረመድህን) 3, ቱንቢ (መርሃዊ ንጉሴ)
ከሕይወት ታሪክ 1, የተቆረሱ ነፍሶች(መጋቢ ሰለሞን አበበ ) 2, የዱባ ጥጋብ (መጋቢ ሰለሞን አበበ ገብረመድህን) 3, ቱንቢ (መርሃዊ ንጉሴ)
373
19
የእግዚአብሔር ልጅ ነው ! it's profound for me እንደዚህ ሳስበው ልኩ እንደሆነ ይሰማኛል
የእግዚአብሔር ልጅ ነው ! it's profound for me እንደዚህ ሳስበው ልኩ እንደሆነ ይሰማኛል
373
20
12 ክፍል እያለን ተማሪዎች የዕብራውያን መጽሐፍ ለማጥናት ያመቻቸነው ፣ ያሰብነው strategy
12 ክፍል እያለን ተማሪዎች የዕብራውያን መጽሐፍ ለማጥናት ያመቻቸነው ፣ ያሰብነው strategy
17