uz
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

Kanalga Telegram’da o‘tish

📈 Telegram kanali የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU analitikasi

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 442 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 042-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 328-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 442 obunachiga ega bo‘ldi.

28 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 550 ga, so‘nggi 24 soatda esa 26 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 37.47% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 10.23% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 5 412 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 477 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 33 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Kanal uchun tavsif kiritilmagan.

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 29 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 442
Obunachilar
+2624 soatlar
+1347 kunlar
+55030 kunlar
Postlar arxiv
የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ልዑክ ከስልጤ ቅበት ከተማ በሃይማኖታቸው ምክንያት ተፈናቅለው ሀብት ንብረታቸውን ጥለው ቡታጅራ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የሚገኙ ምእመናንን
+9
የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ልዑክ ከስልጤ ቅበት ከተማ በሃይማኖታቸው ምክንያት ተፈናቅለው ሀብት ንብረታቸውን ጥለው ቡታጅራ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የሚገኙ ምእመናንን በቦታው ድረስ በመገኘት ጎብኝተው ከአልባሳት ውጪ #ከ600_000 (ከስድስት መቶ ሺህ ብር) በላይ ድጋፍ አደረገ። (ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

"የእግዚአብሔር መልአክ በሕልሙ ተገልጦ እንደነገረው ከእንቅልፉ ተነስቶ ሕፃኑነ ከእናቱ ከማርያም ጋር ይዞ ዮሴፍ ወደ ግብጽ ሀገር ሸሸ፤ እሷም እያለቀሰች የልጄ ደም ሲፈስ ከማይ እኔን አስቀድመው ይግ
"የእግዚአብሔር መልአክ በሕልሙ ተገልጦ እንደነገረው ከእንቅልፉ ተነስቶ ሕፃኑነ ከእናቱ ከማርያም ጋር ይዞ ዮሴፍ ወደ ግብጽ ሀገር ሸሸ፤ እሷም እያለቀሰች የልጄ ደም ሲፈስ ከማይ እኔን አስቀድመው ይግደሉኝ አለች!" ሰቆቃወ ድንግል የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የተዋህዶ ሚዲያ ማዕከል የበላይ ጠባቂ በስልጤ ዞን በደረሰባቸው አደጋ ምክንያት ተፈናቅለው በቡታጅራ የሚገኙ ኦርቶደክሳዊያን ወገኖቻችንን ለመደገፍ የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ነገ ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም በቦታው ተገኝቶ ለሚያደርገው ድጋፍ አባታዊ ቡራኬ እና ሽኝት አደረጉ። (ጥቅምት 9/2016 ዓ.ም የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) የሽኝት መርሐግብሩ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የተደረገ ሲሆን ላዕከ ኄራን መንክር ግርማ የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሰብሳቢ ለብፁዕ አባታችን ገለጻ ያደረጉ ሲሆን ይህ ድጋፍም የሚደረገው ለሁለተኛ ዙር መሆኑን በመጥቀስ ድጋፉ ከሰንበት ት/ቤቶች እና ከአባላት እንዲሁም ከበጎ አድራጊ ምዕመናን የተሰበሰበ መሆኑን ተናግረዋል። ከአልባሳት ውጪ ሳሙና ፥ ዳይፐር ፥ ሞዴስ ፥ ፖስታ ፥ መኮረኒ ፥ ሩዝ ፥ ምስር ፥ባቄላ ፥ አተር ክክ ፥ የጤፍ ዱቄት፥ የስንዴ ዱቄት ፥በርበሬ ፥ሽሮ የመሳሰሉት በአጠቃላይ #ከ554_000 (አምስት መቶ ሀምሳ አራት ሺህ) ብር በላይ የሚያወጣ ድጋፍ በቦታው ላይ በመገኘት የሚለገስ መሆኑን ተናግረዋል። ይህንን የበጎ አድራጎት ሥራ ያለመሰልቸት እያከናወነ የሚገኘውን የአንድነቱን ልማት እና በጎ አድራጎት ክፍልንም አመስግነዋል። ከላዕከ ኄራን መንክር ግርማ ገለጻ በኃላ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የተዋህዶ ሚዲያ ማዕከል የበላይ ጠባቂ በጎ ማድረግ ከአንድ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታ የሚጠበቅ መሆኑን ገልጸው የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነትም ለሁለተኛ ዙር ይኽን እገዛ ማድረጉ ያስመሰግነዋል ብለዋል። በቦታው ተገኝቶ በሃይማኖቱ ምክንያት ተፈናቅሎ ሰማዕት ሆኖ የሚገኘውን ምዕመን መጎብኘት እና መርዳት ከዕርዳታው በተጨማሪ ወገን አለን ብለው እንዲጽናኑ የሚያበረታ ነውና እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሲሉ መርቀዋል ። በመጨረሻም በነገው ዕለት ወደቦታው ለሚጓዙ የአንድነቱ ልዑካን አባታዊ ቡራኬ እና መልካም መንገድ እንዲሆን በመጸለይ ሽኝት አድርገዋል። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion