✨የማያ 𝖓𝖔𝖙𝖊 ✍
Відкрити в Telegram
1 336
Підписники
+124 години
+77 днів
+5630 день
Архів дописів
1 334
"ከፍ ካለ የሞራል ልዕልና ላይ ቁጭ ብለህ ስትታዘበው ፤ አብዛኛው ሰው የውሸት ማንነቱን ለመሸፈን የሚጋጋጥበት መንገድ ያበሽቅሀል : እንደ ማህበረሰብ ምን አይነት የማንነት ቀውስ ውስጥ ነን ? እንደ አዲስ አበባ መንገዶች ገፅታችንን ብቻ መገንባት ላይ ተጠምደናል ፣ ማሸብረቅ ላይ ብቻ...!"
1 334
“People aren’t homes, they never will be. People are rivers, always changing, forever flowing. They will disappear with everything you put inside them.”
1 334
"ይሄን ሁሉ፣ በማሰቃየት የሚረካ በሽተኛ ማን ፈጠረው? እያልኩ አስባለሁ!... ይሄ ቤተ ክርስቲያን እና መስጊድ ሲጓዝ እድሜውን የፈጀው ማህበረሰብ አይደለምን?!
ጨዋ፣ ትሁት፣ ሰው አክባሪ፣ እግዜርን ፈሪ. . . እየተባለ የሚሞካሸው ጉያው ምን ይዞ ኖረ? ይሄን ሁሉ ነውር እንዴት ቻለው? ከእንግዲህስ መከበር ይሻ ይሆን?።"
1 334
እኔ ጠንካራ ሴት ሆኜ አይደለም
ሀኪሙ እግዚአብሔር ስለሆነ ነዉ አቅም ያሳጣኝን ህመም አቅም ሚያሳጣልኝና በድካሜ ሚያበረታኝ እሱ ነዉ እንጂ እኔ በራሴ ምንም ነኝ።🙌
1 334
hmemshna sbratsh yzo endiyaskersh atfekjim tolo new mtagegmiw betam tenkara set nesh I really admire you mariyamn
1 334
ቆይ ለምንድነው ንፁ ፈገግታ ፣ ሰላም ፣ ንፁ ፍቅር ለሁሉም ሰዉ ያልተፈቀደዉ? ለምንድነው አንዳንድ አይኖች ለእንባ ብቻ የተፈጠሩት? ሁሌ ፈተና ሁሌ ህመም ለምን? ለምንድነው ቲንሽ ፈገግ ስላልን ብቻ በምላሹ ብዙ ምናለቅሰዉ ታለፈ ሲባል ድጋሚ ድቅድቅ ጨለማ ድጋሚ ማይገፉ የእንባ እና የብቸኝነት ለሊቶች በዚ ልክ ኢፍትሃዊ መሆን ለምን አስፈለገ?
1 334
አንዳንዴ ሞት ትልቅ እረፍት ሚሆንበት ጊዜ አለ
ሰዉ ራሱን የሚያጠፋው ነገርየዉን ሲያስበዉ እንዲዉ ወስዉሶት ወይ ተከትሎት ሚመጣውን ሳያስተዉል ቀርቶ አይደለም...ህመም እንዴትም ማይብራሩ ህመሞች አሉ ጠንካራ መስሎ ለመታየት መሞከር ፣ ዉስጣችን እየደማ ፈገግ ማለት ፣ አለልኝ ብለን ያሰብነዉን ፈልገን ማጣት ፣ ንፁ ፍቅርን ሰተን በምላሹ መገፋትና ህመምን መቀበል ሁሉም ያማል ህይወት በዛ አርጋ ምትለግሰን ጣፋጩን ሳይሆን መራራዉን part ነዉ ለዛም ነዉ አንዳንዶች መቋቋም ሲያቅታቸዉ ትተዉ ሚሸሹት💔
1 334
Idk who it was😭someone sent me this song a while ago and I just saved it in my saved Messages🥹💗
"እርዳኝ አማኑኤል..."🙏❤️🩹
