Abu Umer Ibnu Sadik
Відкрити в Telegram
#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ
Показати більше7 840
Підписники
+1924 години
+1457 днів
+47130 днів
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
жовтень '26жовт '26
жовтень '26
+87
в 16 каналах
вересень '26
+683
в 30 каналах
Get PRO
серпень '26
+1 006
в 85 каналах
Get PRO
липень '26
+809
в 36 каналах
Get PRO
червень '26
+1 546
в 65 каналах
Get PRO
травень '26
+1 778
в 38 каналах
Get PRO
квітень '26
+281
в 16 каналах
Get PRO
березень '26
+203
в 19 каналах
Get PRO
лютий '26
+289
в 24 каналах
Get PRO
січень '26
+162
в 15 каналах
Get PRO
грудень '25
+260
в 30 каналах
Get PRO
листопад '25
+169
в 14 каналах
Get PRO
жовтень '25
+54
в 4 каналах
Get PRO
вересень '25
+41
в 6 каналах
Get PRO
серпень '25
+41
в 5 каналах
Get PRO
липень '25
+38
в 4 каналах
Get PRO
червень '25
+56
в 6 каналах
Get PRO
травень '25
+56
в 3 каналах
Get PRO
квітень '25
+75
в 9 каналах
Get PRO
березень '25
+40
в 2 каналах
Get PRO
лютий '25
+52
в 4 каналах
Get PRO
січень '25
+56
в 6 каналах
Get PRO
грудень '24
+66
в 3 каналах
Get PRO
листопад '24
+61
в 4 каналах
Get PRO
жовтень '24
+73
в 3 каналах
Get PRO
вересень '24
+88
в 5 каналах
Get PRO
серпень '24
+84
в 5 каналах
Get PRO
липень '24
+59
в 7 каналах
Get PRO
червень '24
+93
в 14 каналах
Get PRO
травень '24
+70
в 5 каналах
Get PRO
квітень '24
+91
в 5 каналах
Get PRO
березень '24
+94
в 6 каналах
Get PRO
лютий '24
+79
в 6 каналах
Get PRO
січень '24
+69
в 4 каналах
Get PRO
грудень '23
+44
в 10 каналах
Get PRO
листопад '23
+70
в 4 каналах
Get PRO
жовтень '23
+42
в 0 каналах
Get PRO
вересень '23
+78
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+108
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+139
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+89
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+57
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+71
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+46
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+81
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+129
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+186
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+115
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+162
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+500
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+215
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+451
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 05 жовтня | +8 | |||
| 04 жовтня | +22 | |||
| 03 жовтня | +8 | |||
| 02 жовтня | +21 | |||
| 01 жовтня | +28 |
Дописи каналу
| 2 | የሙሳ (ዐ.ሰ) እናት ልቧ እያዘነ ልጇን ወንዝ ላይ ለቀቀችው አላህ ግን እቅፏ ውስጥ መለሰው
ለአላህ ብለን የተውነው ሁሉ በኸይር ይመለሳል | 81 |
| 3 | ከመተኛትህ በፊት
የስልክህን ዳታ ብቻ ሳይሆን
ወንጀልህንም በተውበት Off አድርገህ
ተኛ🙌 | 214 |
| 4 | بسم الله الرحمن الرحيم
ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤
በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ!
🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ።
#ተውሂድ #ሱና #ሰለፊያ | 155 |
| 5 | ጦርነትም ቢሆን ግጠምላት | 244 |
| 6 | ከሸይኽ አቡዘር ወርቃማ ንግግሮች | 324 |
| 7 | ➠➠መንሐጅ ተረዳን ባይ➤➤
በውሸት ፈራጆች ውሸት ተሸካሚ
መካሪ መሳዮች ገሳጭና አራሚ
ለአሊም ቂላቂሎች ለሞኝ አሰደማሚ
እንደ ሙመይኦች ምን አለ ገራሚ
እውነት መሳይ ውሸት ሁል ጊዜ ዘማሪ
በአህሉ ሱናዎች ላይ ሴራ አቀናባሪ
ማን አለ እንደነሱ እውነትን ቀባሪ
=======================
መንሐጅ ሰለፍያን ተረዳን ባዮቹ
መሻይኽ ችጋራም ከኢኽዋን ቧጋቾቹ
➠➠ወሬና ተግባርን የማያመቻቹ
ሙመይዓ እነሱ ቁልቁል ወራጆቹ
የኢኽዋን ሸይኾችን ባዮች ፈድለቱ
➤የሱና አሊሞችን
➠ቦታ ለማሳጣት ታጥቀው የዘመቱ
እነሱ እኮ ናቸው ሰው መሳዮች ከንቱ
እውነታን ገልብጠው ከአፈር የከተቱ
ንፁህ መንሐጅ ሽጠው ባጢል የሸመቱ
መንሀጅ ተረዳን ባይ አላዋቂ ገልቱ
ጤፍ ቆይ ምላሳቸው ማግኔት ነው በውነቱ
➠እንዳትቀርቧቸው ይሰባል ንዝረቱ
የሽይጧን አጋዥ ነው ቅኔአቸው ተረቱ
=======================
እንዳትሸወዱ መንጋ መንጋ ሲሉ
ብላችሁ ጠይቁ የጣስነውን አስሉ
ተሳዳቢ እያሉ በስድብ አብጠልጣይ
አሊምን አዋርደው ጃሂሎችን ሰቃይ
በጠመሙ ቁጥር ሁል ጊዜ እልል ባይ
በመጥፎ የሚያዙ ከመልካሙ ከልካይ
ሰለፍይ መሳይ የኢኽዋን አገልጋይ
ምድር አበላሾች ንፁህ አየር በካይ
➠ግንብ እንገነባለን ከነሱማ ከላይ
ይህ መጥፎ አሻራቸው እንዳይቦል በኛ ላይ
➤ኢባራ ቧጋች፦ማለት ለማኝ ማለት ነው።
ምክናየቱም የሚያውቋቸውንና የውቀት ባለቤት የሆኑ ታላላቅ የሱና የሀቅ ዑለማዎችን አንቀበልም ብለው ከኋላቸው ጥለው በነሱ ላይ በመጥፎ በመዝመት በግልባጩ የኢኽዋን የግል ንብረትና መነሐሪያ ከሆነው አፍሪካ ቲፊ ላይ የሚሳተፉ የኢኽዋን ሸይኾችን ሳይቀር በመስቀልና በመለማመጥ (በመለመን) ከጎናቸው በመሆን እውነተኞች ለመምሰል ሰለሚጥሩ ነው።
✍️የልጇ እናት ከልጇ ጋር➴➴➴➴
https://t.me/kun_Aselefya_Alel_jadah
https://t.me/kun_Aselefya_Alel_jadah | 314 |
| 8 | ኢኽዋኖች ዋና መገለጫቸው ፖለቲካ ነው
ሱፊዮች ዋና መገለጫቸው ሽርክ ነው
ሙመይአስ ካላቹኝ እሷ ከላይ ላሉት ፊርቃዎች ማሽቃበጥ ነው ስራዋ👎 | 284 |
| 9 | አንዳንድ ሰዎች ከመሻይኮችና
ከኡስታዞች መማርን ትተው…
የሚያደርጉትን ብትመለከቱ
ከመሻይኮችና ከኡስታዞች ቻናል በትጋት
መከታተልና ማዳመጥ ሲገባቸው ከዚያ
ይልቅ በሌሎች ቻናሎች ላይ ኮመንት እያደረጉ ሲመላለሱ ታያቸዋላችሁ።
هداهم الله ብለናል።
እስኪ ዝቅ በሉና ተማሩ። 📚
ፋላን ፋላን እያላችሁ በማይጠቅም
የሚዲያ ላይ ቀኑን አታሳልፉ።
እውነተኛ የዕውቀት ፈላጊ ሰው ቦታውን ያውቃል
ይሰማል ይማራል ይተገብራል።
ከመከራከር ይልቅ ተማሩ
ከኮመንት ይልቅ እውቀትን ፈልጉ
ከሚዲያ ጫጫታ ይልቅ የዑለማዎችን ቃል አዳምጡ።
🌷የሰለፊያ ሴቶች—ቴሌግራም ቻናል🌷
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
https://t.me/menhaj_Aselefiya | 339 |
| 10 | ☀️አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ታላቅ የምስራች! አዲስና ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በቻናላችን!
💐ውድና የተከበራችሁ የቻናላችን ተከታታዮች፣ የአላህ ሰላም፣ እዝነትና በረከት በእናንተ ላይ ይሁን።
💥ኢስላም ዕውቀትን መፈለግና ማሰራጨትን ከታላላቅ የዒባዳ ክፍሎች ይመድበዋል። ይህንን ታላቅ መለኮታዊ ጥሪ መነሻ በማድረግ፣ በሕይወታችሁ ውስጥ ትልቅ መንፈሳዊና አዕምሯዊ ለውጥ የሚያመጣ አዲስ የዳዕዋ ተከታታይ ፕሮግራም ይዘንላችሁ ቀርበናል።
🌟 የፕሮግራሙ እርእስ፦
ዕውቀትን መፈለግ በኢስላም ደረጃ
ጥቅሙን እና ጉዳቱ ምን እንደሚያስከትል
በሚል እርእስ ብቅ ብለናል
በሰለፍይ ኡስታዛችን ኢብኑ ሙደሲር
የተዘጋጀ ፕሮግራም
ዛሬ ማታ ከምሽቱ :-
3 ሰአት በኢትዮ⏱
9 ሰአት በሳኡዲ ⏱
10 ሰአት በኢማራት⏱
ነብያችን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦
«አላህ መልካምን ነገር የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል (ዕውቀትን ይሰጠዋል) (ቡኻሪና ሙስሊም)
🔗 አሁኑኑ ይቀላቀሉን፣ ለሌሎችም ያጋሩ!
ይህ የዕውቀት ማዕድ እንዳያመልጥዎት! ቻናላችንን ሰብስክራይብ (ጆይን) በማድረግ የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ።
💐ለቤተሰብዎና ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት (ሼር በማድረግ) የዚህ ታላቅ የዳዕዋ ኸይር ስራ ተካፋይና የአጅር አጋር ይሁኑ።
የቻናላችን ሊንክ፦join 👇Sher Sher
https://t.me/Duru_al_muimin_Menhaj_Aselefiy
«ወደ መልካም ነገር ያመለከተ ሰው ልክ እንደሰራው ሰው አጅር አለው።» | 375 |
| 11 | 👆✅🌴 ብዙ ወንድሞች ከላይ የተለቀቀው Echo በዝቶበታል ስላሉ ይህ ይሻላል አሕባቢ።🌿
💎የሂበቱል ቋዩም የድምፅ ፋይል ነው።
🎙كلمات السانكري،أداء ابن حبيب،🕹
🔊🎙ወንድም ኢብን ሐቢብ
t.me/Ibn_Habib_Aselefy
t.me/Ibn_Habib_Aselefy | 336 |
| 12 | ሌላው ቁርአን በሚያፍዝበት ጭንቅላት
አንተ የሴት ልጅ ስልክ ቁጥር ስትሀፍዝበት
አይደብርህም!✍
https://t.me/Sakinah_Quran_Post | 365 |
| 13 | 📌 በሃይማኖታችሁ እና በሶላታችሁ ላይ ጥንቃቄ አድርጉ!
ከእስልምና ታላላቅ ዓሊሞች አንዱ የሆኑት ሸይኽ ሳሊህ አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) ስለ ሃይማኖት እና ሶላት ጥንቃቄ ማድረግ ጠቃሚ ምክር አስተላልፈዋል።
ያለ ማስረጃ የሚሰጡ ፈትዋዎችን፣ ጥንቃቄ እና ፈራህ (አላህን መፍራት) የሌላቸውን ሰዎች ንግግር ከመከተል በመጠበቅ ዲናችንን እና ሶላታችንን እንጠብቅ።
▶️ ቪዲዮውን ተከታተሉ፤ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ያካፍሉ!
ሼር♻️ ሼር♻️ ሼር♻️ ሼር♻️ ሼር♻️ ሼር♻️ ሼር♻️
🔗 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
👉 [https://t.me/Abu_Muhammed123
https://t.me/Abu_Muhammed123
https://t.me/Abu_Muhammed123] | 350 |
| 14 | ✍
ኢኽላስ እና ተውሒድ ልብ ውስጥ ያለ ዛፍ ነው!!
ቅርንጫፎቹ……
መልካም ስራዎች ናቸው።
ፍሬዎቹ……
ዱንያ ላይ መልካም ሕይወት እና
አኼራ ላይ ዘውታሪ የሆነው ፀጋ ማግኘት ነው። አሏህ ይወፍቀን
| 341 |
| 15 | Немає тексту... | 381 |
| 16 | ሙሀመድ አዪብን የምትወዱ የታላቹ👍
https://t.me/Sakinah_Quran_Post | 404 |
| 17 | ጥንካሬህን ብረት በማንሳት ሳይሆን
ለፈጅር ሰላት በመነሳት አሳየን🙌 | 410 |
| 18 | *ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።
*ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን*
ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ።
الصلاة خير من النوم 🍇
የፈጅር ሶላት የመልካም
ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው
ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ
ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ | 432 |
| 19 | Немає тексту... | 457 |
| 20 | ስለ ሰለፊያ በጥቂቱ🙌
ስሩ ብላችሁን ሰራን share አድርጉ እንጂ👀
@light_of_sunnah | 472 |
