ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Abu Umer Ibnu Sadik

Abu Umer Ibnu Sadik

前往频道在 Telegram

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

显示更多
8 264
订阅者
+1024 小时
+1657 天
+58330 天

正在加载数据

吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+629
在45个频道中
九月 '26
+683
在30个频道中
Get PRO
八月 '26
+1 006
在88个频道中
Get PRO
七月 '26
+809
在38个频道中
Get PRO
六月 '26
+1 546
在67个频道中
Get PRO
五月 '26
+1 778
在40个频道中
Get PRO
四月 '26
+281
在16个频道中
Get PRO
三月 '26
+203
在20个频道中
Get PRO
二月 '26
+289
在24个频道中
Get PRO
一月 '26
+162
在16个频道中
Get PRO
十二月 '25
+260
在31个频道中
Get PRO
十一月 '25
+169
在15个频道中
Get PRO
十月 '25
+54
在4个频道中
Get PRO
九月 '25
+41
在6个频道中
Get PRO
八月 '25
+41
在5个频道中
Get PRO
七月 '25
+38
在4个频道中
Get PRO
六月 '25
+56
在6个频道中
Get PRO
五月 '25
+56
在3个频道中
Get PRO
四月 '25
+75
在9个频道中
Get PRO
三月 '25
+40
在2个频道中
Get PRO
二月 '25
+52
在4个频道中
Get PRO
一月 '25
+56
在6个频道中
Get PRO
十二月 '24
+66
在3个频道中
Get PRO
十一月 '24
+61
在4个频道中
Get PRO
十月 '24
+73
在3个频道中
Get PRO
九月 '24
+88
在5个频道中
Get PRO
八月 '24
+84
在5个频道中
Get PRO
七月 '24
+59
在7个频道中
Get PRO
六月 '24
+93
在14个频道中
Get PRO
五月 '24
+70
在5个频道中
Get PRO
四月 '24
+91
在5个频道中
Get PRO
三月 '24
+94
在6个频道中
Get PRO
二月 '24
+79
在6个频道中
Get PRO
一月 '24
+69
在4个频道中
Get PRO
十二月 '23
+44
在10个频道中
Get PRO
十一月 '23
+70
在4个频道中
Get PRO
十月 '23
+42
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+78
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+108
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+139
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+89
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+57
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+71
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+46
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+81
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+129
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+186
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+115
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+162
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+500
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+215
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+451
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
27 十月+7
26 十月+18
25 十月+38
24 十月+10
23 十月+47
22 十月+27
21 十月+42
20 十月+24
19 十月+30
18 十月+5
17 十月+23
16 十月+34
15 十月+10
14 十月+21
13 十月+35
12 十月+15
11 十月+23
10 十月+18
09 十月+27
08 十月+74
07 十月+7
06 十月+4
05 十月+11
04 十月+22
03 十月+8
02 十月+21
01 十月+28
频道帖子
አዲሱ የደርስ ሰዓታችን ደረሰ  🌷🌷ገባ       🌷🌷 ገባ            🌷🌷   በሉ https://t.me/Duru_al_muimin_Menhaj_Aselefiy

2
没有文字...
179
3
አባቴ ከመሞቱ ከሰአታት በፊት ደውይ ሄሎ አባቴ እንዴት ነህ አልሀምዱሊላህ እኔ :አባቴ የሚያስፈራ ከሆነ ተንቀሳቀስ እንጂ አባቴ ? እሱም ( ففرو إلى لله )ነው እኮ ያለው አላህ አለኝ እሺ አባቴ አላህ ይሁናችሁ ብየ ስልኩን ዘጋሁት ከሰአታት ቡሃላ ጀመዓ ሰግዶ ወደ ቤቱ ተመልሶ ሳለ ተባራሪ ሳይሆን ሁን ብለው የአላህ ስም እየጠራ ገደሉት ኢንሻ አላህ ሸሂድ ከመሆኑ ቅሮት የለውም ተበዳይ ሆኖ በቀየው ተገደለ እና ከአመታት በፊት ከዱና ዳዓዋ ቡሀላ ለኔ ምን ይለኝ ነበር ልጄ ከአሁን ቡሃላ ብሞትም አላስብም ብሞት በየሀገሩ አላህ ይማረው የሚለኝ ብዙ ሰለፍይ ወንድሞች አሉኝ አለኝ እና ዱዓ አድርጉለት አላህ የሸሂድነትን ደረጃ እንዲገጥመው አላህ ቀብሩን እንዲያሰፋለት ምንዳው የተደራረበ እንዲሆን ዱዓ አድርጉ ለቤተሰቦቻችንም በድጋሚ ለእናቴ ለታቅ ወንድሚ ለታላቅ እህቴ እንዲሁም ለታናናሾቼ ሶብር እንዲሰጣቸው ዱዓ አድርጉ አላህም በጀነተል ፊርደውስ እንዲሰበስበን ከልባችሁ ዱዓ አድርጉልኝ ወንድሞቼ ሶብር እንዲ ሰጠኝ ዱዓ አድርጉልኝ በጣም አዝኛለሁ ወንድማችሁ " አብደል ዓዚዝ https://t.me/AbdulAzizmuhamed1
239
4
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሚቀጥለው መልእክት የሸይኽ ሙሀመድ አረብ ልጅ ነው አብዱልአዚዝ ይባላል በቆቦ ወረዳ ከሸይኽ ሁሰይን አባስ ወርቄ የሚቀራ ልጃቸው ነው መለክቱን አንብባቺሁ ዱአ አድርጉልት አሰላሙ አለይኩም ወሰህሙቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የኢትዮጲያ ሰለፍዮች በሙሉ አባቴ ሸይኽ ሙሀመድ ዓረብ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል ዱዓ አድርጉለት እና በ16 አመቴ ነው ከቤተሰቦቼ ተለይቼ ወደ ቂርአት የሄድኩት እና ቂርአት ቦታ ላይ 2 አመት ከ4 ወር ቆይቻለሁ እና አባቴ ምን ይለኛል ልጂ በናፍቅም ቂርአት እስከሆነ ድረስ እችለዋለሁ እና ጠንክርልኝ በእኔ ቦታ እንድትተካልኝ ይለኝ ነበር አደራ ልጄ በመንሀጀ ሰለፍ አደራህን እኔ የምፈልገው አንተ ተውሂድንና ሱናን ስታስተምር ማየት ነው ይለኝ ነበር እና ከአሁን በፊት ወለጋ ልሄድ ስል ልጄ ጠንክር ረመዳን ሲደርስ ትመጣለህ ፊቂህን ( ቁዱሪይን ) ጨርሰህ ትመጣለህ አለኝ ረመዳን 3 ወር ከ15 ቀን ሲቀረው (ቁድሪይን )ልጨርስ 28 ቀን ሲቀረኝ የአላህ ፍቃድ ሆኖ አባቴጋ ሳንገናኝ ወደ አኼራ ሄደ إنا لله وإنا اليه راجعون እና ውድ ወንድሞቼ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው አላህ የአባቴን አላማ የማሳካ እንዲያደርገኝ አባቴ በኔ ምክኒያት አጅር የሚያገኝ እንዲያደርገው እኔንና እናቴን እንዲያሶብረን እንዲሁም ታናሽ ወንድሚንም እህቶቼንም አላህ ሶብሩን እንዲሰጠን ከልባችሁ ዱዓ አድርጉልን በየ ቻናሉ ሼር አድርጉልኝ ለሁሉም እንዲዳረስ ባረከሏሁ ፊኩም أقول لولَد الشيخ، أعني عبد العزيز الطالب ولأهل الشيخ جميعًا: اصبروا واحتسبوا الأجر عند الله، واعلموا أنَّ لله ما أخذ، وله ما أعطى، وكلُّ شيءٍ عنده بأجلٍ مسمًّى. فلا تجزعوا، ولا تيأسوا من رحمة الله، بل أحسنوا الظنَّ بربكم، وأكثروا من الدعاء للشيخ، واسألوا الله أن يغفر له ويرحمه، ويرفع درجته في المهديين، ويجعل ما قدَّمه من علمٍ ودعوةٍ وصبرٍ في ميزان حسناته. نعم فالشيخ قتل مظلوما وله أسوة بسلفنا الصالح فهذا عمر بن الخطاب رضي الله عنه قُتِل مظلومًا، في الصلاة وهذا عثمان بن عفان رضي الله عنه قُتِل مظلومًا، وهذا علي بن أبي طالب رضي الله عنه قُتِل، وكثير من السلف الصالح ووفقك الله ياعبد العزيز ماتمناه أبوك رحمه الله رحمة واسعة وأسبغ عليك وعلى أهلك صبراجميلا وثبتك الله على الحق المبين والصراط المستقيم
130
5
👉 ከሸይኻችን ሞት ምን ተማርን ? ሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ የሚገርሙ ሰው ነበሩ ። በስነምግባራቸው ፣ በመተናነሳቸው ፣ በፈገግታቸው ፣ ሁሉንም በውዴታ አይን በማየታቸው ፣ ለሁሉም በመታዘዛቸው የተለዩ ነበሩ ። በጣም የሚገርመው ሸይኽ ሙሐመድ በሐሳብ ብቻ ሳይሆነ በተግባርም ጭምር ለሞት የተዘጋጁ ሰው ነበሩ ። ባለፈው አመት ዱና ላይ ከመሻኢኾች ጋር ለመገናነኘት አስፈሪውን የአካባቢው ሁኔታ አቋርጠው ሲመጡ ከፈናቸውን ይዘው ነበር የወጡት ! ቀናቸው አልደረሰም ነበርና ከፈኑን ይዘውት ዱና መጥተው ከመሻኢኾች ጋር ተገናኝተው ይዘውት ተመልሰው ለዛሬ ሆናቸው ! ይህ ማለት ሸይኽ ሙሐመድ ሁሌም ከፈን አብሯቸው ይኖር ነበር ማለት ነው ። የአላህ ውሳኔ ቅሮት የለውምና ቀኑና ሰአቱ ሲደርስ እሱ በፈለገው ሰበብ ይህችን ምድር ተሰናበቱ ። ውድ ሰለፍዮች የሱና ዑለሞች ሞት የኡማው ሞት ነው ። ወደ ሱና የሚጣራ ከቢዳኣ የሚያስጠነቀቅ ፣ ወደ ተውሒድ የሚጣራ ከሽርክ የሚያስጠነቅቅ ዓሊም ሲሞት ሲንቀሳቀስባቸውና ዒባዳ ሲያደርግባቸው የነበሩ ቦታዎች ያለቅሳሉ ! ኸይር ስራው ከምድር ወደ ሰማይ ይሄድ ስለነበር ሲቋረጥ ሰማይና ምድር ያለቅሳሉ ! እንደነዚህ አይነት ዑለሞች ለኡማው ብርሃን ናቸውና የሚተካቸው ከሌለ በእነርሱ ብርሃን ሲጓዝ የነበረው ማህበረሰብ ጨለማ ይውጠዋል ። ለዚህ ነው የዑለሞች ሞት የኡማው ሞት ነው የሚባለው ። ውድ ሰለፍዮች ኒዕማ በመወገዱ እንጂ አይታወቅም እንደሚባለው የዑለሞቻችንን ጥቅም አውቀን በህይወት እያሉ እንጠቀምባቸው ፣ እናክብራቸው ፣ እናግዛቸው ፣ ደረጃቸውን እንወቅላቸው ፣ ከስር ስራቸው እየሄድ ከብርሃናቸው ፍንጣቂ እናጠራቅም እንጂ የቆሻሻ ገንዳ ተሸክመን እየዞርን ድክመታቸውን እየለቀምን አናጠራቅም ። ይህ እነርሱን ባይጎዳም የኛን ዱንያና አኼራ ያበላሻል ። ደካማ ጎን የሌለበት ዓሊም የፈለገ ሰው ከመላኢካ ጋር ሄዶ ይኑር ! ምክንያቱም የሰው ልጅ ሆኖ ደካማ ጎን የሌለበትና የማይሳሳት የለምና ! እንዲህ አይነቱ ተግባር ድንገት ለሚመጣው ሞት መዘጋጀት ካለበት ሰው አይጠበቅም ። ምክንያቱም የሰዎችን ደካማ ጎን የሰበሰቡበት የቆሻሻ ገንዳ ለቀብር ስንቅ የሚሆን የለበትምና ቆሻሻ ገንዳውን ጥለን ራሳችንን በተውበት አፅድተን ለቀብር የሚሆነንን ስንቅ እያጠራቀምን ለቀብራችን መዘጋጀት ይኖርብናል ። አው ሞት ቀጠሮ የለውም ፣ ሞት እኛ የያዝነውን ፕሮግራም እስክንጨርስ አይጠብቅም ! እኛ ወደርሱ እየሄድን ነው እርሱም ወደኛ እየመጣ ነው የት እንደምንገናኝ አናውቅምና ጉዟችን የታሰበበትና የተዘጋጀንበት መሆን ይኖርበታል ። ከሸይኻችን ሞት ሁሌም ለሞት መዘጋጀትን ነው የተማርነው ። እሳቸውን አላህ በእዝነቱ ይቀበላቸው ። ከወደዳቸው ባሮቹ ጋር ያኑራቸው ። የሳቸው መጨረሻ ያማረ ለመሆኑ አላህ ምልክቶች አሳይቶናል ። በዱንያ ፣ በጥቅም ሳይሸነገሉ ለሱና እየታገሉ እያሉ ወደ አኼራ ሄደዋል ። አሟሟታቸው ደግሞ ሸሃዳ የሚያስከጅልላቸው ነው ። ማናችንም መጨረሻችንን አናውቅም ። ነገ ካለንበት ሐቅ እናፈንግጥ ወይም እንፅና የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው ። አንድ ሰው መጨረሻው አማረ የሚባለው በሐቅ ላይ ሆኖ ሳይቀየርና ሳይቀይር እቺን ምድር ሲሰናበት ነው ። ታዲያ የኛ ሁኔታ ምን ይሆን የሚለው የሁላችንም ፍርሃት ሊሆን ይገባል ። በሀገራችን ዙሪያ ያሉ ሰለፍዮች ሸይኻችንን ለመቅበር አካባቢው ያለበት ሁኔታ ስለማይፈቅድ ውስጣችን እየታመመ የምንችለው ዱዓእ ማድረግ ብቻ ሆነ ። በአቅራቢያና አካባቢ ያላችሁ ሸይኻችንን መቅበር የምትችሉ ሰለፍዮች በሙሉ ሶላተል ጀናዛ ሰግዳችሁ እንድትቀብሯቸው አደራ እንላለን ። ክስተቱ ከባድ ቢሆንም ዘመድ አዝማድ ሶብር አድርጎ ከአላህ ምህረትን እየለመነላቸው ጀናዛቸው አላህን በሚያስደስት መልኩ መሸኘት አለበት ። በህይወት እያሉ የኖሩትን ሱና ዛሬ በሰው እጅ የገባው ጀናዛቸው ሊያጣው አይገባም ። ውድ የቱሉ ጋና ሰለፍዮች ሆይ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ አደራ ሸይኻችንን በሱና ሸኟቸው ። የትኛውንም እንቅስቃሴ በሱና እንዲሆን የበኩላችሁን አድርጉ ። ቤተሰባቸውን በማፅናናት ከመቀበራቸው በፊት እዳ ካለባቸው ማጣራት ምናልባት ያስቀየሙት ካለ አውፍ እንዲላቸው በማድረግ መልካም አሻራ አኑሩ ። በማንኛውም የሚያስፈልግ ነገር መላው ሰለፍይ ከጎናችሁ ነውና አብሽሩ ። በተለይ እዳ ካለባቸው አጣርታችሁ ቶሎ ከመቀበራቸው በፊት ንገሩን በአላህ ፈቃድ ለመክፈል ዝግጁ ነን ። አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ።
351
6
ሸይካችን ሙሀመድ ዐረብ አላህ ይረሀመቸውና በዘንድሮ #በዱናው ፕሮግራም ላይ #ከፈናቸውን ይዘው መጥተው አስለቅሰውን ነበር አሁን ግዜው ደርሶ ወደ አኼራ ሄዱ😪😪😪
415
7
Rabbiin Subhaanahu Wata'aalaa hojii gaarii Sheikh Mohammad Arab qindeessaa fi fudhatee, qabrii isaanii jannata keessaa bakka taasisaf. Akkaataa sunnaa irratti jiraatan sanaan jannata keessatti isaan haa gammachiisuu, badii isaaniif dhiisee Jannatul Alfirdaws keessa isaan haa qubsiisu. ሸይኻችንን አላህ የጀነት ያድርግልን በህይወት ያሉ ሰለፊይ ኡለሞችንም አላህ ረጅም እድሜ ከጤና እና ከፅናት ጋር ይስጣቸው!! አሚን ያረብ
453
8
ተጠንቀቅ! ካልተማርክ ድንቁርናህ ያቆምከውን የክብር ማማ ያፈርሰዋል!⚠️
ተጠንቀቅ! ካልተማርክ ድንቁርናህ ያቆምከውን የክብር ማማ ያፈርሰዋል!⚠️
480
9
👂👂 ያሰላም ጥፍጥና እስኪ ከልብ አዳምጣችሁ ዱዓ አድርጉላቸዉ ያጀማዓ አሏህ ጀነተል ፍርደዉስ ይወፍቃቸዉ ያረብ 🤲 👆👆👆
587
10
▫️ ሸይኽ መሀመድ አረብ ረሂመሁሏሁ ♦️በአል_ወሰጢያ መድረሳ አለም ባንክ በእንግድነት ተገኝተዉ ከመግሪብ በኋላ ያደረጉት ሙሀዷራ ርዕስ:- የአላህ መልክተኛ ያመጣላቹሁን ነገር ያዙ የከለከላቹሁን ነገር ተከልከሉ ከሚለዉን በመነሳት ተዉሂድን እና ሽርክን የዳሰሱበት አጠር ያለ መሳጭና ጣፋጭ ምክር ሼር ሼር አርጉት ሁሉም ሰለፍይ ጋር እንዲዳረስ አላህ አጅራቸዉን ከፍያድርግላቸዉ የጥሩ ስራቸዉን ቀጣይነቱን ያብዛዉ ማረፍያቸዉን በጀነት ያድርግላቸዉ http://T.me/Abuabdellah_As_Selefiy
691
11
አዲሱ የደርስ ሰዓታችን ደረሰ  🌷🌷ገባ       🌷🌷 ገባ            🌷🌷   በሉ
527
12
ወንድማችን ሸይኽ ሙሐመድ ጨረብ ወለጋ ወደ አኺራ ሂደዋል በዓለም ላይ ያላቹህ ሙስሊሞች ዱዓ አድርጉላቸው ማረፊያቸውን ፊርደውስ አሏህ ያርግላቸው ልባችን ቢያዝንም አሏህ የማይወደውን አንናገርም إن لله ما أخذ وله ما أعطى وكل شيء عنده بأجل مسمى
268
13
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ለአራተኛ ዙር የኪታብ ደርሳችንን ትምርት  በዛሬው እለት ይጀመራል! 📚 ​ውድ የዳሩ አል-ሙእሚን ቤተሰቦች፤ በቁርአንና በሐዲስ እውቀት ላይ የተመሰረተውን የትምህርት ፕሮግራማችንን አጠናክረን ቀጥለናል! ​በአሁኑ ዙር የምንጀምረው ታላቁን ኪታብ «አደርሱ አል-ሙሂማህ ሊአምቲል-ኡማህ» (ለኡማው ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች) 🍀በሰለፍይ ኡስታዛችን :- በኡስታዝ ኢብኑ ሙደሲር  ይቀርባል ​⏰ ሰዓት፦ ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ! ​እውቀትን መቅሰም ለሁሉም ግለሠብ ግዴታ ነውና ቤተሰብና ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ የኸይር ስራው ተካፋይ ይሁኑ። ​🔗 የቻናላችን ሊንክ፦ Sher 👇👇Sher join join https://t.me/Duru_al_muimin_Menhaj_Aselefiy
660
14
በመጨረሻም ምን ተረዳሁ መሰላችሁ... የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው መድሃኒት ዱዓ መሆኑን #abuki
639
15
صباح الخير 🎀
صباح الخير 🎀
730
16
☄አመታት ወይም ቀናት ሊወስዱ ይችላል ነገር ግን አሏህ ሲፈቅድ ሁሉም ነገር ቦታውን ይይዛል ። እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነዉ  ምንም ነገር ሰዓቱንና ጊዜውን ጠብቆ ነዉ ሚመጣው እስከዚያ ሰብር🤌
730
17
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات 🌿 አልሃምዱሊላህ በመጨረሻም ከላጤነት አለም ወጣን🤲
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات 🌿 አልሃምዱሊላህ በመጨረሻም ከላጤነት አለም ወጣን🤲
983
18
🌿🤍 ሰውን በሀብትህ አትመዝን፣ በውበቱም አትፍረድ፤ እውነተኛ ውበት በልብ ንጽሕና፣ በአንደበት ጥራትና በባህሪ መልካምነት ይታያል። ✨
900
19
ከሙመይዓና ከአስተሳሰቧ ማስጠንቀቅ!! ——— ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ “የሙመይዓን ተጣሪዎች ተጠንቀቃቸው፣ ሌሎችንም ከቢድዐህ ባለቤቶች ጋር መቀማመጥን፣ መተባበርንና የቢድዐህ ባለቤትን ማወደስን የሚያቃልሉትን (ተጠንቀቅ)፣ ከአንበሳ እንደምትሸሸው ሽሻቸው!። ሙመይዓዎች ሰለፊዮችን የደጋግ ቀደምቶችን መንገድ በመከተላቸው ምክንያት በአጥባቂነት ይወርፏቸዋል።” [አት-ተመሱኩ ቢሱነቲ ነጃት ገፅ 9] #join ↘️ ቴሌግራም https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
905
20
没有文字...
818