cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 585
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
+4130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#አንድ_ሰው_እንደሚቀናብህ_የሚያሳዩ_9 ምልክቶች #1_ይኮርጁሀል በስራህ፣ በአለባበስህ ወይም በሌላ ከቀኑብህ አንተን የሚኮርጁበት መንገድ ይፈልጋሉ። ኮፒ ያደርጉሀል። #2_ከልብ_ያልሆኑ_አድናቆቶች_ይሰጣሉ እንደሚወዱህ ያስመስላሉ፤ ጀርባህ በዞረበት ቅጽበት ግን ከጀርባህ ስላንተ ያወራሉ። #3_ስኬትህን_ያሳንሳሉ ስኬቶችህን የሚያሳንሱ ነገሮች ይናገራሉ። በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ ሊሆን ይችላል። #4_ስትወድቅ_ደስ_ይላቸዋል ስትሳሳት ወይም ስትወድቅ ይፈነድቃሉ፤ "ነግሬህ ነበር" ለማለት የሚቀድማቸው የለም። #5_እንደ_ተፎካካሪህ_ያዩሃል። በእነሱ ዓይን ተፎካካሪያቸው ነህ፤ ካንተ ለመሻል ስለሆነ የሚጥሩት ሁልጊዜ እንደ ተፎካካሪህ ያዩሃል። #6_ሐሜት_ያሰራጩብሃል ስላንተ ሐሜትን ያሰራጫሉ፤ ሁሉም ሰው በአሉታዊ መንገድ እንዲያይህ ይፈልጋሉ። #7_ስህተት_ይፈልጉብሃል በምትሰራው ነገር ሁሉ ስህተትን ይፈልጋሉ፤ ሰው ሁሉ እድል የቀናህ ትንሽ ሰው እንደሆንክ እንዲያስብህ ይፈልጋሉ። #8_እንዲሁ_ይጠሉሃል ያለምክንያት ይጠሉሃል— አያውቁህም ግን እንዲሁ ይጠሉሃል። #9_ግንኙነትህን_ያበላሻሉ ግንኙነትህን ለማበላሸት ይጥራሉ፤ የፍቅር ግንኙነትህን፣ ጓደኝነቶችህን ወይም ሌላ የሰሙት ግንኙነትህን ለማበላሸት ይሞክራሉ። #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
نمایش همه...
Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

ብዙ ባለጌ ሴቶችን አይቻለው ግን ሱማሌ አከባቢ ያሉት ግን ዝሙት ኖርማል ነው። ሰርጋቸውን ብታዩ ለብልግናቸው ምስክር ነው ሀያእ ሚባል ነገር እነሱ ዘንድ የለም።Auzubillah!! አሏህ ሙስሊም ሴቶችን ሀያእ ያከናንባቸው። https://t.me/Abu_Umer1
نمایش همه...
አንዳንድ ሴቶች የሴትነት ጣዕሙ ጠፍቶብናል ሀያዕ አጥተን ለብሰን ራሱ ራቁት ሆነናል አንድ ወንድም በሆነ ጊዜ ላይ እንዲህ አለኝ........"ሴቶች እኮ አላህ በተፈጥሮ አይናፋር አድርጎ ባይፈጥራችሁ ኖሮ ወላሂ ተሸክማችሁ ነበር ምትወስዱን" ያረብ ይህንን ያህል እየታዘቡን ነው በዲን በእውቀት በባህል የምናመጣው አይናፋርነታችን ጨርሶ ተሟጥጦ እዚህ ደረጃ ደርሰናል ወይ? አሁን ደሞ አንዱ...." ሶስት ሴቶች ሆነው መንገድ ላይ እየለከፉኝ ማለፊያ አጣሁኝ አለ" አላህ ይዘንልን ሴቶች ወደቀልባችን እንመለስ አደብ ይኑረን በቤታችን እንሰተር!!! ሰላማለይኩም አዩሀል ሙዕሚናት 🙌 By✍ Faiza #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
نمایش همه...
Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

➫ በፎቶ ምትመለከቷቸው አባት ሰማቸው በድሩ አብደላ ይባላል (umu Amar Umu Amar Zemzem Bedru) አባት ናቸው። ከአቃቂ ጋራዱባ አካባቢ ዛሬ አመሻሸ ላይ ከሚኖሩበት ቤት እንደወጡ አልተመለሱም ፤ እኚህን አባት ያየ ወይም ያሉበት የሚያውቅ በ 0913374370 ቢያሳውቀን ይላሉ ቤተሰቦቻቸው። Share it.
نمایش همه...
#ጁሙአ_ኹጥባችንን_የምናጋራበት_ቀን የዛሬው ኹጥባችን ስለ መተዋወስ ነበር ሙእሚን ለሌላው ሙዕሚን ስለ አኼራው ጉዳይ ማስታወስ አለበት ጀሊሉ በክቡር ቃሉ እንዲህ ይለናል............... وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ገሥጽም፤ ግሣጼ ምእመናንን ትጠቅማለችና፡፡ እዚጋር ግሳፄ የሚለው ቃል መተዋወስ የሚለውን ይተካል ሀቢቡና ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዳሉት................... "ሙስሊም ምናገባኝ አይልም ጥሩ ነገር ሲያይ ያበረታታል መጥፎ ነገር ሲያይ ደሞ ይገስፃል(ይመክራል ፤በጥሩ ያስታውሳል) ዱንያ ማለፊያ ነች አኼራ ደሞ ማረፊያ ነው ስለዚህ በላጩን ጊዜያችንን አኼራችን ላይ በመስራት እናሳልፈው! ጀነትን የተከለከለ ሰው አላህ ከቁርአንና ከሀዲስ ያርቀዋል ጀነትን ለመከልከሉ ምልክቱ ከአላህ ከቁርአን ከሱና ከመስጂድ መራቁ ነው ይላሉ ኡለማዎች!! የዛሬው ኹጥባ በአጭሩ ይህንን ይመስላል ስለ መተዋወስ................... By✍ Faiza #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
نمایش همه...
Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

#ሱረቱል_ፋቲሀ (የመክፈቻዋ አንቀፅ) ኡሙል ቁርአን (የቁርአን እናት) በመባል ትታወቃለች በማመስገን ጀምራ በዱአ የምትጨርስ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው። "ምስጋና ለአላህ ይገባው የአለማት ጌታ ለሆነው። እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ የፍርዱ ቀን ባለቤት ለሆነው #አንተን_ብቻ_እንገዛለን_አንተንም_ብቻ_እርዳታ_እንለምናለን። ልብ በሉ እዚጋ አንድ ሙስሊም ይህንን የቁርአን አንቀፅ ቢያንስ በቀን ውስጥ ከ17 ጊዜ በላይ ያነበዋል (በሰላቱ ውስጥ) ወላኪን አንተን ብቻ እንገዛለን እርዳታንም ከአንተ ብቻ እንለምናለን እያልን ስንቶቻችን ነን ሸሆቼ እያልን የማይችሉትን ነገር የምንጠይቀው ስንቶቻችን ነን ሳሊህ የሚባሉ የሞቱ ሰዎችን ድረሱልን የምንለው? ለዛውም የሞተውን መስማትና መልስ መስጠት የማይችለውን ስንቶቻችን ነን ሰው ሲታመምብን ጠንቋይ ምናምን እያልን በአላህ ላይ የምናጋራው? በተለይ ወደ ገጠሩ ክፍል እናቶቻችን እና አባቶቻችን ያሉበት ሁኔታ ይህ ነው እርዱኝ እየተባሉ የሚጠሩት ሼይኾች እውነት መርዳት ይችላሉ? ላ መርዳት ሲባል የሰው ልጅ በጉልበቱ ወይም በገንዘቡ ማድረግ የሚችለውን ሳይሆን ከአቅሙ በላይ የሆነውን አላህ ብቻ ማድረግ የሚችለውን ነው የተባለው። እንኳን የአሁን ዘመን ተራ ሰው ይቅርና ነብያቶችም መላኢካዎችም ማድረግ አይችሉም ለምሳሌ ልጅ ስጡኝ። ዝናብን አዝንቡልኝ አፊያዬን መልሱልኝ ሀጃየን አውጡልኝ የሚባለው ለአላህ ብቻ ነው ምክንያቱም ማድረግ የሚችለው እሱ ብቻ ስለሆነ ☝ ሊያማልዱን እንጂ ለሌላ አይደለም የምትሉ ደሞ ምልጃም ቢሆን በአላህ ፈቃድ እንጂ ሰዎቹን አማልዱን ስላላችሁ አያማልዱም። ስለዚህ ይህንን ቁርአን እያነበብክ)(አንተን ብቻ እንገዛለን አንተንም ብቻ እርዳታ እንለምናለን) እያልክ በጎን ደሞ በሰዎች ላይ እየተንጠለጠልክ ስራህን ገደል አትክተተው። "ቀጥተኛውን መንገድ ምራን የነዚያን በነሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን በሉ) የነዚያን በነሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን በሉ) ይለናል ታላቁ ጌታችን #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
نمایش همه...
Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

#ረቡዕ_የህይወት_ተሞክሯችንን_የምናጋራበት_እና_የኢንተርቪው_ቀን ቆይታ ከወንድም Hay Der ጋር... እኔ 🎙️...............አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላህ እሱ🎙️......................ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱሁ እኔ🎙️.................እንኳን ደና መጣክ ለኢንተርቪው ፈቃደኛ ሆነክ ቢሯችን ድረስ ስለመጣክ በአላህ ስም እናመሰግናለን እሱ🎙️...................እንኳን ደና ቆያቹ እኔም አክብራቹ ስለጋበዛቹኝ በአላህ ስም አመሰግናለሁ እኔ🎙️.....................እሺ የዛሬው እንግዳዬ እስኪ ስምክን ከማስተዋወቅ ጀምርልን እንዲሁም የትውልድ ቦታ አያይዘክ ንገረን እሱ🎙️.....................እሺ አመሰግናለሁ ሀይደር ነጋሽ እባላለሁ የትውልድ ቦታዬ በጉራጌ ዞን ውስጥ የመትገኝ ከጉንችሬ ከተማ በ3 ኪ.ሜ ቅርብ ርቀት የምተገኝ ልዩ ሰሟ ኧጓረቫይ የምትባል ሰፈር እኔ🎙️.....................ኸይር እና በአሁኑ ሰአት የት ነው የምትገኘው ያለህበት የስራ ዘርፍ ምን ይመስላል በተጨማሪ ደሞ እድሜህንም ብትነግረን እሱ🎙️.................አሁን ያለሁት አዲስ አበባ ስራ መርካቶ ንግዱ አለም ላይ ነው ያለሁት የ 24 አመት ወጣት ነኝ እኔ🎙️.................ማሻ አላህ አላህ ይባርክልህ እና ቂርአት ላይ ምን ያህል ነክ? ማለትም ከስራ ጋር ለቂርአት የሚሆን ሰአት ይኖርክ ይሆን የአላህን ሀቅ በአግባቡ እየተወጣሁኝ ነው ብለክ ታስባለክ? ምን ያክልስ ገፍተሃል በቂርአቱ እሱ🎙️................አሚን አሚን አልሀምዱሊላህ በተወሰነ መልኩ እየቀራሁ ነው ተማሪ ነኝ እና ከስራጋ ጉን ለጎን ነው ያው የአላህ ሀቅ ተወጣሁኝ ለማለት ይከብደኛል እኔ🎙️....................ተማሪ ነኝ ስትል የዲን እውቀትን ነዋ የምትማረው? እሱ🎙️...................አዎ እኔ🎙️......................እስኪ በወጣትነት እንዴት ነጋዴ መሆን እንደሚቻል ጠቁመን? እሱ🎙️................ያው አብዛኛው ጊዜ ከቤተሰብ የሚኖሩ ልጆች በወጣትነታቸው ንግዱ አለም ላይ የመግባት ነገር አናሳ ነው ከቤተሰብ ራቅ ብለን ከሆን ቢዝነስ የምናገኝበት መንገድ ነው ምንፈልገው ያው የሁሉም ትኩረት ይለያያል አንዱ ወደ ንግዱ ሌላኛው ወደ ትምህርት ያዘነብላል በወጣትነት ነጋዴ መሆን እንዴት እንደ ሚቻል እንዳልኩሽም ይሔንን ነገር መስራት አለብኝ ብለን ካሰብን ለማሳካት መጣር ይኖርብናል እኔ🎙️..............ኸይር እና ግን ንግድና የሸሪዓ ድንጋጌዎች በጣም የሚገናኙ ነገሮች ናቸው ለምሳሌ አለማጭበርበር ፤አለመዋሸት ረሱል ያታለለ ከኛ አይደለም ብለዋል እናም ደግሞ ንግድ ላይ ያለ ሰው ለዲኑ ብዙም ትኩረት መስጠት ሊቸግረው ይችላል ለምሳሌ የሰላት ሰአቶች ሲደርሱ በየሰአቱ ሱቅ እየዘጉ መስጂድ ከመሄድ ብለው እዛው ሱቃቸው ውስጥ የሚሰግዱም ይኖራሉ ሰአትም እያሳለፉ የሚሰግዱም አይጠፉም እና በዚ ዙሪያ ምን ትለናለክ አንተስ እነዚህን ነገሮች እንዴት እያስኬድካቸው ነው? እሱ🎙️...............አዎ በጣም ከባድ ነው አብሶ ስራ ያለ ሰአት ሶላት ሊደርስ ይችላል እንዳልሽውም መዋሸት ሚባሉት ነገራቶች አሉ እና ግን ራሳችን አሳምነን ከተገኘን በጣም ቀላል ነው ነገር ግን ነፍሲያችን ልናሸንፋት ይገባል ሪዝቃችን የትም አትሔድም ለሶላት ደርሰን እስከምንመጣ ድረስ ገበያው የሚያመልጠን ነገር መስሎ ይታየናል ላ ስራው አቁመነው ሰግደን በመንመለስበት ሰአት ትልቅ ረፍት ነው ምናገኘው በራሴ ስላየሁት ነው ማወራው እንደውም ስራው በአዲስ ወኔ የመስራት ነሻጣው ይመጣልናል የመዋሸቱ ነገር አሁንም የነፍሲያችን ነገር ነው ካልዋሸን ካላጭበረበርን በምንሸጠው እቃ ርካሽ ነገር ካልቀየጥን ወይም የተበላሹ ጊዜያቸው ያለፉት ነገር ደብልቀን ካልሸጥን የማናተርፍ ነገር ስለሚመስለን ነው ይሔ ሁሉ ኮተቶች እኛ ላይ ሚገኙት አልሀምዱሊላህ እኔ ከከስተመሮቼጋ በግልፀኝነት እየተነጋገር ነው የምንገበያየው እቃው እንከን ካለበት አይቶት አስተያየት የሚደረግ ከሆነ ዋጋ ቀንሼለት አምኖ ወዶ ይወስደዋል አብዛኛው ሰው መርካቶ ሲባል ሁሉም አጭበርባሪ አድርጎ ነው ሚስለው ይሔ ስህተት ነው እና ስራችን ላይ ግልፀኛ ልንሆን ይገባል ነው እኔ🎙️............ማሻ አላህ ወንድማችን እና ትዳር እንዴት ይዞካል ወይስ ላጤ ነክ 😳 ይቀጥላል ሳትርቁ ጠብቁን ከFb መንደር #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
نمایش همه...
Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

እስልምና ማለት እንደ ቀላል ገብተን የምንኖርበት አይደለም ይልቁንም ነፍስያችንን ቆንጠጥ ማድረግ አለብን ፣ ሲጀመርም ቃሉን አስተንትኑትማ እስኪ "ኢስላም " ማለት እጅ እግርን ለአላህ ሱ ወ መስጠት ማለት ነው። ያ ማለት ለጌታችን ታዛዥ መሆንና ከሸይጣንና ከነፍስያችን ጋር ታግሎ ማሸነፍ ማለት ነው........ ሀቢቢ አንተ በየመንገዱ ያዬሃት ሁላ ልታምርክ ትችላለች ፤ ውስጥክ እያት እያት ሊልክ ይችላል ፤ በየ ሶሻል ሚዲያው የምትንቀለቀለውን ሁሉ ልብክ አውራት አውራት ሊልክ ይችላል ፤ ወጣት ነክና ሸህዋ ሊያስቸግርክ ይችላል እንዳትዘወጅ ደሞ ወጪውን አትችለውም አይደል? ጌታህ ግን ባማረ ቃሉ ያናግርካል ...... قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ وَيَحْفَظُوا فُرُوجَهُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَزْكَىٰ لَهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا يَصْنَعُونَ ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው፤ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው፡፡ አይንህን ዝቅ አድርግ ወንድሜ! እስልምና ቀልድ አይደለም ነፍስያክን የምትቆነጥጥበት ለጌታክ ትዕዛዝ የምታድርበት ፅድት ያለ ፤ ገር የሆነ ሀይማኖት ነው....................... ሀቢብቲ አንቺም እኮ ወጣትነት ይረብሽሻል ፤ ሽንጥሽን ፤ የሰውነት ቅርፅሽን በአጠቃላይ ውበትሽን እንዲያደንቁልሽ ትፈልጊያለሽ ፤ ፎቶ ሲፖስቱ ስታይ ከዛም በኮሜንት ወይኔ ቆንጆ ነሽ ምናምን ሲሏት ትቀኛለሽ?.......... ሰፈር ላይ ሴቶችን ጎረምሳ ወንዶች ሲለክፏቸው ስታይ እኔን አያናግሩኝም እያልሽ ልታጉረመርሚ ትችያለሽ................. ነገር ግን እስልምና ውስጥ መዝረክረክ የለም ፤ ሙስሊም ለመሆን ነፍስያን መቅጣት ያስፈልጋል አላህም እንዲህ ይልሻል.............. يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ አየሽ አይደል ውዷ መከናነቢያሽን በላይሽ ላይ ልቀቂው ነው የተባልሽው። አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ለኛ ስለሚያስብ እንጂ ይህንን ያዘዘን ለራሱ ጥቅም ብሎ አይደለም......... በመቀጠልም ይህንን ብሎናል................. وَقُل لِّلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُنَّ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا ۖ وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَىٰ جُيُوبِهِنَّ ለምእምናትም ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን ይከልክሉ፡፡ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፡፡ ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ፡፡ ጉፍታዎቻቸውንም በአንገትጌዎቻቸው ላይ ያጣፉ፡፡ እንግዲህ ተመልከቺልኝ አንቺ መሸፋፈንሽ ብቻ በቂ አይደለም አይንሽንም ዝቅ አድርጊ ብሎ አዘዘሽ ፤ በቤትሽም እርጊ(ተሰተሪ) ምክንያቱም እስልምና ማለት ከነፍስያሽ ጋር ጂሃድ የምታደርጊበት ጉዳይ ነውና። ሰላቱ አለ ፆሙ አለ ቁርአን መቅራቱ አለ ከአጅነቢ መራቅ አለ እናማ ከዚህ ሁሉ ነፍስያችንን ማቀብ ይኖርብናል ሀታ ውዱእ ማድረግ ሁላ ሊከብደን ይችላል ለዛም ነው ከሸይጣን ጋር የምንታገለው ሸይጣን አካላዊ ግጥሚያን አይደለም የሚገጥመን ነፍስያችንን ነው የሚያታልልብን ሀቢቡና ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም "ዱንያ ለሙእሚን እስር ቤቱ ነች" ያሉት ለዚህ ነው ነፍስያህን አንቀህ ስለምትይዛት ከጀነት ኒዕማ አንፃር ሲታይ ዱንያ ለአማኞች እስር ቤት ነች። በሌላም ሀዲስ............. ................. "ወጣት ሆኖ የሰላት ሰአት እስኪደርስ የሚቻኮል ወይም ቀልቡ መስጂድ ለመሄድ የተንጠለጠለችበት ሰው ጥላ በሌለበት በዛ በጭንቁ ቀን አላህ በአርሽ ጥላ ስር ያስጠልለዋል" እኮ ነው ያሉት መልእክተኛው ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም። ይህ ደሞ ከነፍስያህ ጋር የምታደርገው ግጥሚያ ነው። ነፍሱን አሸንፎ ለአላህ ትዕዛዝ እጅ እግር የሰጠ ሰው ምንዳውን አላህ ይነግረናል።..................... وَلِمَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ جَنَّتَانِ በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች አልሉት፡፡ በጌታው ፊት መቆምን የሚፈራ ሰው ነፍስያውን ከመጥፎ ነገር ያርቃል ፤ የተፈጠረበትን አላማ አውቆ ለአላማው ይኖራል ፤ አላህ በሰጠው ጤና ፤ ጉልበት ፤ እድሜ ፤ ገንዘብ እንዲሁም እውቀት አላህን ይገዛበታል አላህም በሌላ የቁርአን አያ እንዲህ ይለናል........... وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَىٰ በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَىٰ ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡ ነፍስያችንን እና ሸይጣንን አሸንፈን በትዕዛዙ ላይ ቀጥ ብለን በፈለጋችሁበት የጀነት በር ግቡ ከሚባሉት መልካም ባሪያዎቹ ያድርገን 🤲 ✍by ኡሙ ፋላን #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
نمایش همه...
Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

እውቀት በመፈለግ ይኳትናል ገና ወጣት ነው። የሚመገበው ምግብ ለሶስት ቀን በማጣቱ የሚላስ የሚቀመስ ፍለጋ ከአንዲት ጠባብ መንደር ከተንጣለሉት ቤቶች ሪዝቁን ማፈላለጉን ተያያዘው። ተርታ ከተቀመጡ የሀብታም ግቢዎች ውስጥ የአንድ ግቢ በር ተከፍቶ ኩሽና ውስጥ የተጋገረ ዳቦን ተመለከተ። ገርበብ ያለውን በር ከፍቶ ወደ ኩሽናው አመራ። እጁን ሰዶ አንድ ሙልሙል ቂጣን አወጣ። ትንሽ ቆርጦም አፉ ውስጥ አስገባ። እየበላ ያለው ሀራም መሆኑን አስታወሰ። በርሀብ ሆዱ መጮሁን መርጦ ምግቡን ትቶ ወደ እውቀት ገበታው አቀና። ኡስታዙ የዕለቱን ትምህርት እንደጨረሱ "የማግባት ፍላጎት ይኖርህ ይሆን?" ሲሉ ጠየቁት። "ሶስት ቀን በተከታታይ የሚላስ የሚቀመስ ያላገኘሁ እንዴት አግብቼ ቀለቧን መሸፈን እችላለሁ በፍፁም" በማለት መለሰ። "አንዲት ሴት መጥታ ባሏ እንደሞተባት፣ ልጃገረድ ልጅ ከብዙ ሀብት ጋር እንደተወላትና ለመልካም ሰው እንድድርላት ነግራኛለች እኔም ላንተ ለመዳር ወስኛለሁ የወጪና የቀለብ ነገር አያሳስብህ" አሉት በሐሳቡ ተስማምተው ኒካሁ ሊታሰር ወደ ቤቱ አመሩ። ቤት ከገቡበት ሰአት ጀምሮ ደረሳው በሀዘን ተውጧል። በሐሳብ ጭልጥ ብሎ ተቆራምዷል። በድንገት ሀዘኑ ወደ ለቅሶ ተለውጦ የዕንባን ጎርፍ ከዓይኑ ያረግፈው ይዟል። ተንሰቅስቆ ያነባ ጀመር። ኡስታዙ ወደ ደረታቸው አስጠግተው ለምን እንደሚያለቅስ ሲጠይቁት "ከሰአታት በፊት አሁን የቀረበውን ምግብ በሀራም መንገድ ልመገብ የዚህን ቤት በር ከፍቼ ወደ ውስጥ ዘለቅኩ ግና አንባሻውን ሁለት ጊዜ እንደገመጥኩ ሐራም መሆኑን አስታውሼ አላህን ፈርቼ ለአላህ ብዬ ምግቡን ትቼ ወጣሁ አሁን አላህ እህሉን በተሻለ መልኩ በስጋና በምርጥ ምግቦች ተቀምሞ በሐላሉ መልሶ ስለሰጠኝ ተገርሜ ነው የማለቅሰው" ሲል መለሰ በእርግጥም ረሱል ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ አለይሂ እውነትን ተናገሩ "ለአላህ ብሎ አንድን ነገር የተወ ከርሱ የተሻለን ነገር አላህ ይተካዋል" #Share #Comment 👇👇👇👇👇 @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
نمایش همه...
የሌሊቱ ጭለማ በንጋት ተጋፏል? ኢንሻአሏህ የአንተም ሀዘን በደስታ ይገፈፋል። ግን ይህ የሚሆነው ከሰብር ጋር ነው። ታገስ ታገስ ታገስ!!
نمایش همه...