ru
Feedback
Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

Открыть в Telegram

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

Больше
7 459
Подписчики
+924 часа
+877 дней
+69730 дней

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
сентябрь '26
сентябрь '26
+250
в 20 каналах
август '26
+1 006
в 84 каналах
Get PRO
июль '26
+809
в 35 каналах
Get PRO
июнь '26
+1 546
в 64 каналах
Get PRO
май '26
+1 778
в 38 каналах
Get PRO
апрель '26
+281
в 16 каналах
Get PRO
март '26
+203
в 19 каналах
Get PRO
февраль '26
+289
в 24 каналах
Get PRO
январь '26
+162
в 15 каналах
Get PRO
декабрь '25
+260
в 30 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+169
в 14 каналах
Get PRO
октябрь '25
+54
в 4 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+41
в 6 каналах
Get PRO
август '25
+41
в 5 каналах
Get PRO
июль '25
+38
в 4 каналах
Get PRO
июнь '25
+56
в 6 каналах
Get PRO
май '25
+56
в 3 каналах
Get PRO
апрель '25
+75
в 9 каналах
Get PRO
март '25
+40
в 2 каналах
Get PRO
февраль '25
+52
в 4 каналах
Get PRO
январь '25
+56
в 6 каналах
Get PRO
декабрь '24
+66
в 3 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+61
в 4 каналах
Get PRO
октябрь '24
+73
в 3 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+88
в 5 каналах
Get PRO
август '24
+84
в 5 каналах
Get PRO
июль '24
+59
в 7 каналах
Get PRO
июнь '24
+93
в 14 каналах
Get PRO
май '24
+70
в 5 каналах
Get PRO
апрель '24
+91
в 5 каналах
Get PRO
март '24
+94
в 6 каналах
Get PRO
февраль '24
+79
в 6 каналах
Get PRO
январь '24
+69
в 4 каналах
Get PRO
декабрь '23
+44
в 10 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+70
в 4 каналах
Get PRO
октябрь '23
+42
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+78
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+108
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+139
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+89
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+57
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+71
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+46
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+81
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+129
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+186
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+115
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+162
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+500
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+215
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+451
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
12 сентября+11
11 сентября+22
10 сентября+20
09 сентября+14
08 сентября+22
07 сентября+31
06 сентября+13
05 сентября+23
04 сентября+7
03 сентября+20
02 сентября+29
01 сентября+38
Посты канала
📜 ترجو النجاةَ ولم تسلكْ مسالكَها إنَّ السفينةَ لا تجري على اليَبَسِ “መዳንን ትመኛለህ፤ ነገር ግን የመዳንን መንገዶች አልተከተልክም። እርግጥ ነው፣ መርከብ በደረቅ መሬት ላይ አትጓዝም።”

2
1. የጠዋት ማስታወሻ 🌿 የዛሬ ማስታወሻ የሚያልፈውን ቀን በአላህ ታዛዥነት አሳልፍ። ዛሬ ያለህበት እድል ነገ ላይኖርህ ይችላል። አላህን አብዝተህ አስታውስ።
68
3
🟢ኡማውን ያቃጠለ ቀይ እሳት ሒዝቢያ (ቡድንተኝነት) ነውና ተጠንቀቁት 🎤አሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ 🤲ሀገራችንን ከሒዝቢያት አላህ ያፅዳልን https://t.me/Abuhemewiya
🟢ኡማውን ያቃጠለ ቀይ እሳት ሒዝቢያ (ቡድንተኝነት) ነውና ተጠንቀቁት 🎤አሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ 🤲ሀገራችንን ከሒዝቢያት አላህ ያፅዳልን https://t.me/Abuhemewiya
95
4
ወንድ ልጅ መጥፊያው በ3 ነገሮች ነው 1️⃣ ኸልዋ — الخلوات ሰዎች ሳያዩህ ብቻህን ስትሆን አላህን መፍራት ትተህ ኃጢአት መሥራት። 2️⃣ ሴቶች — النساء ከሴቶች ጋር በሐራም ግንኙነት መጠመድ፣ ዓይንን አለመጠበቅ እና ወደ ዝሙት የሚያቀርቡ መንገዶችን መከተል። 3️⃣ የገንዘብ ግብይት — المعاملات المالية ሐራም ገንዘብ፣ ማጭበርበር፣ ወለድ እና ሌሎች የተከለከሉ የገንዘብ ግብይቶች። 🤲 አላህ ከተደበቀም ሆነ ከተገለጠ ወንጀል ይጠብቀን። 📌 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ https://t.me/zadulmuslimofficial
1
5
ከታች ካሉ ዝርዝሮች የተመቻቹን ንኩ👇👇👇👇
114
6
የአህባሾች እና የኢኽዋኖች ዳእዋ ውጤት ነው። ኒቃብን መልበስ ሲቆጥሩ ከርመው ይሀው እንደዚህ አይነት ትውልድ ተፈጠረ💔 አላህ ይዘንልን🤲
የአህባሾች እና የኢኽዋኖች ዳእዋ ውጤት ነው። ኒቃብን መልበስ ሲቆጥሩ ከርመው ይሀው እንደዚህ አይነት ትውልድ ተፈጠረ💔 አላህ ይዘንልን🤲
311
7
ሰላሃዲን አል-አዩቢ ለምን የመስቀል ጦረኞችን አትዋጋም ሲባል " ጀርባዬን ለሺአ አጋልጬ የውጭ ጠላትን አልዋጋም!" ነበር መልሱ። ምክንያቱም ሺአዎች ከነ ቀንዘላቸው ምድርን ከረገጡ ሴረኛ እና ተንኮለ
ሰላሃዲን አል-አዩቢ ለምን የመስቀል ጦረኞችን አትዋጋም ሲባል " ጀርባዬን ለሺአ አጋልጬ የውጭ ጠላትን አልዋጋም!" ነበር መልሱ። ምክንያቱም ሺአዎች ከነ ቀንዘላቸው ምድርን ከረገጡ ሴረኛ እና ተንኮለኛ ፍጥረታት ቁንጮዎቹ መሆናቸውን ጠንቅቆ ገብቶታል። ኢስላምን ከውስጥ ሆኖ ለመጣል ከደጃል ጋር እንደሚያብሩ ጠንቅቆ ያውቀዋል! በግዜያችን የኢራቅ፣ የየመን፤ የሊብያ፣ የሶርያ፣ የአፍጋኒስታን መውደም የሺአዎች እንብርት ኢራን እጅ ከፍተኛ ነው። እያንዳንዱን ሀገራት ሲያፈርሱ አሜሪካ እስራኤ እና ኢራን እጅ እና ጓንት ነበሩ! የአሁኑም ግዜ የጦር አላማቸው መካ ነው! ሁለቱን ሀረመይኖችን (ካእባን እና የነብዩን መስጅድ) መካ እና መዲናን ማወድም። ከአሁን ቀደም እንዳደረጉት ሰጋጆችን መጨፍጨፍ፣ እንደ ሀጀረል አስወድ ያሉ ቅዱስ ነገራቶችን ማራከስ! በነገራችን ላይ ለፍልስጤም መውደም የአንበሳውን ድርሻ የሚወስዱትም እኚሁ ር*ኩ* ሶች ናቸው። ከFb የተወሰደ🙌
314
8
👉  አንተ ሰለፍይ ሆይ ያንተን መካም ስብእና ለሌሎች የከረፋ ማንነት ብለህ አትቀይር      አላህ ሰዎችን ሲፈጥር የተለያየ ስሜትና ፍላጎት ሰጥቶ ፈጥሯል ። የሱ ሒክማ ባስፈረደው መልኩ ግማሹ ሰላምና ፍቅር ፣ እዝነትና ትህትና ፣ ማክበርና መተናነስ ፣ ለሌሎች ከፍታ የሚጥርና በዚህ የሚረካ ፣ ሰዎች ስኬት ላይ ሲደርሱ የሚደሰት አድርጎ ፈጥሮታል ። በተቃራኒው ደግሞ የሌሎች ሰላምና ፍቅር እረፍት የሚነሳው ፣ እርክሰትና እብሪት የተጠናወተው ፣ ሌሎችን በትንሽ አይን እያየ ራሱን ከፍ የሚያደርግ ፣ የሰዎች ስኬት እሳት የሚሆንበትና እንቅልፍ የሚነሳው ፣ ህልምና ፍላጎቱ ሰዎች ወድቀው ማየት የሆነ ፣ ይህን ለማሳካት የፈለገውን ዋጋ እንዲከፍል አድርጎ ፈጥሮታል ። ይህ የሱ ጥበብ ያስፈረደው ስለሆነ በምድር ላይ ሁሉም አብረው ይኖራሉ ።      እዚህ ጋር ጥንቃቄ የሚያስፈልገው አላህ መልካም ስብእና ሰጥቶ የፈጠራቸው ሰዎች የራሳቸውን መልካም ስብእና የሌሎች የተበላሸ ማንነት ሊቀይረው እንደማይገባ ነው ። ሁሉም ለተፈጠረለት ነገር የተገራ ስለሆነ ሁለቱም ስራቸውን አያቆሙምና መልካሙ ስብእና ሊጠበቅ ይገባል ። የበቀሉ አምላክ አለና አንተ ለመበቀል አታስብ ።      ይህን የሚያሳይ አንድ ክስተት ልንገራችሁ ። አንድ ገበሬ ጫካ ላይ እሶክ መንጥሮ እያቃጠለ እያለ አንድ እባብ እየተሳበ ወደ እሳቱ ሲመጣ አየውና መቃጠል የለበትም ብሎ አንገትና ጅራቱን ይዞ ወደ ጫካ ወስዶ ያስቀምጠዋል ። ይሁን እንጂ በእባቡ ከመነደፍ አላመለጠም ። የነደፈውን ቦታ መድሀኒት አድርጎበት ወደ ስራው ሄደ ። ከጊዜ በኋላ አሁንም እሾክ መንጥሮ እያቃጠለ እያለ ሌላ እባብ እየተሳበ ወደ እሳቱ ሊገባ ሲል እንደ መጀመሪያው አደረገ ። አሁንም ተነደፈ ። የዚህን ጊዜ በሁለቱም ገጠመኝ እያየው የነበረ አንድ ሌላ ገበሬ ባለፈው ተነደፍክ እንዴት አሁንም እባብን አድናለሁ ብለህ ትነደፋለህ አለው ።     ገበሬውም መናደፍ የእባብ ባህርይ ነው ማዳን ደግሞ የኔ ባህርይ ነው ለእባብ ባህርይ ብዬ የኔን ባህርይ አልቀይርም አለው ይባላል !!! ።    https://t.me/bahruteka
287
9
🌸✨ የሙእሚን ሴት ሜካፕ ✨🌸 🌙የለይል ሰላት ነው 🌙 📲 ምክር ለወጣቶች 🔗 https://t.me/NasihaLishebab
269
10
ተስፋችን 2019 ሳይሆን አላህ ነው በእሱ እንመን  2019 ስለሆነ የተለየ ምንም ነገር የለም የቤተክርስቲያን ካላንደር አይሸውዳችሁ 🙌
341
11
📣👍👍👍👍👍👍👍📣 ✅የሀገራችንን ሰለፍይ አሊሞች፣ ሸይሆች፣ ኡስታዞችና ዳኢዎች በአንድ መድረክ ማግኘት ይፈልጋሉ❓ 📢መልስዎ 100% ❤️‍🔥‘አዎ’ እንደሚሆን ቅንጣት አንጠራጠርም❕፡፡ 🗓 ለመስከረም አጋማሽ ቀጠሮ ይያዙ❕ 🕐 በሀገራችን በአራቱም አቅጣጫዎች የሚገኙትን ብርቅዬና ተናፋቂ የሰለፍይ አሊሞችን፣ ሸይሆችን፣ ኡስታዞችንና ዳኢዎችን በአንድ የዳእዋ መድረክ ያገኟቸዋል - ኢንሻ  አሏህ❕ ከእውቀት ማእዳቸውና ከምክራቸው ለመጠቀም ጥሩ የአእምሮ ዝግጅት ያድርጉ፡፡ 📍በኢትዮጵያ አህለ ሱና ተቋም የሚመሩትን ቻናሎቻችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ 💎💎💎 🏖️ ✈️t.me/bilalmesji (በባህርዳር አባይ ማዶ ሰለፍያ ቢላል መስጅድ ግዥና ግንባታ ማሰባሰቢያ) ✈️t.me/alateriqilhaq (የባህር ዳር አህለ ሱና መሻይኾች ገፅ) 🔴🕐 ትክክለኛው ቀንና ሰአት በቅርቡ ይፋ ይሆናል፡፡ 💡በአሏህ ፈቃድ ሰለፍይነት ያብባል፤ ተውሂድ ይነግሳል፡፡ 🌐https://t.me/bilalmesji 🌐https://t.me/bilalmesji
204
12
ህይወትን በሶብር እጂ በሩጫ ያሸነፋት የለም🌺🤚
370
13
📌የጁሙዓ ኹጥባ ርዕስ ፦  በካፊሮች በአል አልመመሳሰል እና በዲናችን የበላይ መሆን! 🎙አቡ አብዲረህማን አቡዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁሏህ) 📆 ረቢዑ አልወል 29/1448 join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen
419
14
Нет текста...
437
15
Нет текста...
401
16
አራት ዓይነት ሰዎችን አብረህ መቀመጥ አትርሳ! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 👉 1️⃣ ዓሊም (عَالِم) 📚 ከእሱ ጋር መቀመጥ እጅህን ከአላህ ያስገናኛል፤ የጥበብና የእውቀት በሮችንም ይከፍትልሃል። 👉 2️⃣ ታጋሽ ሰው (الصابر) ከእሱ ጋር መቀመጥ በትልቁ ፈተና ውስጥ ትዕግሥትን ያስተምርሃል። 👉 3️⃣ ቸር ሰው (الكريم) ከእሱ ጋር መቀመጥ መልካምነትን ያጎናጽፍሃል፤ ከእሱም ክብርን ትማራለህ። 👉 4️⃣ መልካም ባህሪ ያለው (حسن الخلق) ከእሱ ጋር መቀመጥ በሰዎች መካከል እንዴት በመልካም ሁኔታ ተፅዕኖ መፍጠር እንደምትችል ያስተምርሃል። 💭 የምትቀመጥባቸው ሰዎች ማንነትህን ይገነባሉ። ስለዚህ ጓደኞችህንና የምትቀላቀላቸውን ሰዎች በጥንቃቄ ምረጥ! t.me/zadulmuslimofficial
380
17
#ሱረቱል_ከህፍ https://t.me/Sakinah_Quran_Post
#ሱረቱል_ከህፍ https://t.me/Sakinah_Quran_Post
349
18
ሱረቱል ካህፍ ቃሪዕ ሚስባህ ሳኒ ሀፊዘሁሏህ የጁመዓ ቀን ሱናዎች ገላን መታጠብ ሽቶ መቀባት ሲዋክ መጠቀም ጥሩ ልብስ መልበስ ሱረቱል   ካህፍን መቅራት ለጁመዓ ሶላት መሄድ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት 📿قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ብለዋል ነብያችን መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ https://t.me/nejashi_nejashi https://t.me/nejashi_nejashi
22
19
Нет текста...
370
20
ማንኛውም አይነት ከሸሪዓ ጋር የማይጋጩ የስራ ማስታወቂያዎችን በአንድ ፕላትፎርም ላይ ማግኘት ከፈለጉ Halal Jobsን ይቀላቀሉ! አዲስ ስራ ለሚፈልጉ፣ ስራ መቀየር ላሰቡና የተሻለ የስራ አማራጭ ለሚፈልጉ ሐላል ጆብስ ቤታቸው ነው። እንዲሁም ቀጣሪዎች የስራ ማስታወቂያቸውን በነፃ እንዲለቁበት በማሰብ የተዘጋጀ ፕላትፎርም ነው! ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል! ቻናል👉 https://t.me/+xxCAA5vjmUo5MDM0
406