uk
Feedback
ፍሬ ሃይማኖት

ፍሬ ሃይማኖት

Відкрити в Telegram

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአ/አ ሐገረ ሥብከት የመ/ደ/ገ/ቅዱስ ሚካኤል ካ/ፍ/ሃ/ሰ/ት/ቤት የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ እና ሥርዓት የጠበቁ መዝሙሮች እና ወረቦች ግጥማቸው ከነዜማ የሚገኝበት ቻናል ነው፡፡ ® ለማናኛውም ሃሳብ አስተያየት ጥያቄና ጥቆማ @Frehaymanoteebot

Показати більше
1 849
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
+230 днів

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вересень '26
вересень '26
+6
в 0 каналах
серпень '26
+41
в 0 каналах
Get PRO
липень '26
+41
в 0 каналах
Get PRO
червень '26
+45
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+98
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+39
в 1 каналах
Get PRO
березень '26
+16
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+20
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+42
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+20
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+20
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+20
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+23
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+28
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+18
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+27
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+20
в 1 каналах
Get PRO
квітень '25
+36
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+24
в 1 каналах
Get PRO
лютий '25
+33
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+78
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+53
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+53
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+51
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+43
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+23
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+39
в 1 каналах
Get PRO
червень '24
+38
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+22
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+27
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+30
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+28
в 1 каналах
Get PRO
січень '24
+28
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+27
в 0 каналах
Get PRO
листопад '23
+19
в 1 каналах
Get PRO
жовтень '23
+26
в 1 каналах
Get PRO
вересень '23
+23
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+21
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+24
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+32
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+23
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+37
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+16
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+11
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+23
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+27
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+33
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+48
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+33
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+31
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+24
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+18
в 0 каналах
Get PRO
травень '22
+23
в 0 каналах
Get PRO
квітень '22
+19
в 0 каналах
Get PRO
березень '22
+23
в 0 каналах
Get PRO
лютий '22
+26
в 0 каналах
Get PRO
січень '22
+29
в 0 каналах
Get PRO
грудень '21
+41
в 0 каналах
Get PRO
листопад '21
+73
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '21
+83
в 0 каналах
Get PRO
вересень '21
+99
в 0 каналах
Get PRO
серпень '21
+56
в 0 каналах
Get PRO
липень '21
+35
в 0 каналах
Get PRO
червень '21
+50
в 0 каналах
Get PRO
травень '21
+38
в 0 каналах
Get PRO
квітень '21
+58
в 0 каналах
Get PRO
березень '21
+41
в 0 каналах
Get PRO
лютий '21
+65
в 0 каналах
Get PRO
січень '21
+96
в 0 каналах
Get PRO
грудень '20
+2 101
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
05 вересня0
04 вересня+1
03 вересня+2
02 вересня+2
01 вересня+1
Дописи каналу
ሊንኩን በመጫን ሼር እና ሪፖስትአድርጉት! 👇 https://vm.tiktok.com/ZSq8pkUnB/

2
https://vt.tiktok.com/ZSq8NWgMY/
1
3
ሊንኩን በመጫን ሼር እና ሪፖስትአድርጉት! 👇
171
4
https://vt.tiktok.com/ZSq8NWgMY/
1
5
Немає тексту...
222
6
Немає тексту...
293
7
ጸሊ ኀበ አምላክ.m4a
293
8
Немає тексту...
290
9
ረዳኤ ምንዱባን.m4a
284
10
Немає тексту...
281
11
መራሄ ብርሀናት.m4a
278
12
Немає тексту...
273
13
Немає тексту...
276
14
+5
Немає тексту...
305
15
+4
Немає тексту...
51
16
ወለተ ማርያም(አባይነሽ ኮረሚ) ይህች ነበረች።
ወለተ ማርያም(አባይነሽ ኮረሚ) ይህች ነበረች።
386
17
    ‼️ ወልደ ሥላሴ ማለት የዚህ ጽሑፍ(ታሪክ) አዘጋጅ የወለተ ማርያም የልብ ወዳጅ(ወንድም) መሆኑን ልብ ይሏል።     መቼም በእነዚህ ሃያ ሶስት ዓመታት በርካታ አባላት ገብተው ወጥተዋል፤ መጥተው ሄደዋል።በሁሉም ጭንቅላት ውስጥ ግን አንድ ጥያቄ ያቃጭላል።"ወለተ ማርያም ማን ናት"❓ የሚል ጥያቄ።       ከእረፍቷ አስራ አንድ፣ከዛሬ ደግሞ ሠላሳ ሶስት ዓመታትን ወደ ኋላ ተጉዛችሁ ታሪክን ስታጠያይቁ ምላሹን ታገኙታላችሁ።    አባ ኢየሱስ ሞዓ ቤተ መጻሕፍት ውስጥ  ገብታችሁ ቀደምት መጻሕፍትን ገለጥ ገለጥ ስታደርጉ ከዚያ ቁጭ ብላ ታገኟታላችሁ።       አብሮ አደግ ወንድም እህቶቿን፣የሥጋ ዘመዶቿን ጠጋ ስትሉ እርሷ በሁሉም ዘንድ እንደተወደደችና እንደተከበረች አለች።ወደፊትም ትኖራለች።ሠው ከዚህ ዓለም ቢያልፍም፣ ዐረፍተ ዘመን ቢገታውም መልካም ሥራው ከመቃብር በላይ ሕያው ሆኖ ይኖራል።ለዚህ ደግሞ ማረጋገጫ ምሥክራችን ወለተ ማርያም ናት።      ደብረ ገነት ስትቆረቆር፣ ፍሬ ሃይማኖት ስትመሠረት ገና በለጋ ዕድሜያቸው ሁሉ ነገራቸውን ከለገሡቱ አንዷ ናት።ነባር አባላት ልክ እንደ እናቶቻችን ከምንቆጥራቸውና በልዩነት ከምናከብራቸው ታላላቅ እህቶቻችን መካከል አንዷ ናት አባይ።       ታጋሽ፣ትሑት፣ሰው በልቶ የሚጠግብ የማይመስላት ደግ፣ ንፍገት ፈጽሞ የሌለባት ለጋስ፣ ጮክ ብላ ስትናገር አንድም ቀን ተሰምታ የማትታወቅ ከአሥራ ሁለቱ  የመጀመርያዎቹ  አመራሮች አንደኛዋና የልማት ክፍል ተወካይ ነበረች።        ሥራ ስትይዝም  ከመጀመርያው ደመወዟ ላይ አርባዕቱ  ወንጌል አንድምታውን ገዝታ  ለእናት የሰንበት ት/ቤቷ  በማበርከት፤ በዚህም ሳትገደብ በየጊዜው መጻሕፍትን እየገዛች በመለገስ በኋላ ምሥረታው ዕውን ለሆነው እና የብዙ ምሁራን መፍለቂያ ሆኖ ለተገኘው ቤተ መጻሕፍት ግንባር ቀደሙን ሚና የተወጣች፣ በመልካም ሕይወቷም ምሣሌ በመሆን ብዙዎችን በቃል ያይደለ በተግባር የሰበከች አመለ ሸጋ፣ ድንቅ ልጅ ነበረች ወለተ ማርያም።      በነገራችን ላይ ቤተ መጻሕፍቱ ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩና የእርስዋ ኅልፈት በተመሳሳይ ወቅት ነበር ማለት ይቻላል።ልዩነቱ የሁለት ወራት ልዩነት(መቀዳደም) ብቻ ነበር።(ሰኔ 29 ቀን 1995ዓ.ም እና ነሐሴ 27 ቀን 1995ዓ.ም) ተወዳጆች ሆይ!!!       ሃያ ሶስት ዓመታትን በእግረ ኅሊና ወደ ኋላ  ይዘናችሁ ስንጓዝ ልክ በዛሬዋ ቀን ዕለተ ማክሰኞ ነሐሴ 27 ቀን 1995ዓ.ም ነበር በተወለደች በ28 ዓመቷ ታላቋ እህታችን ከዚህ ከሚያልፈው ወደ ማያልፈው፣ ድካም ከበዛበት ከወዲህኛው ዓለም ድካም ወደ ሌለባት ወደዚያችኛዋ አዲስ ዓለም የተሸጋገረችው። መቼም ቢሆን የማትረሳ ዕለት።      እኛም ጊዜያችን ደርሶ እስከምንከተላት ድረስ ቀኒቱንም(ነሐሴ 27ን) ሆነ ወለተ ማርያምን(አባይነሽ ኮረሚን)  ለአፍታ እንኳን ሳንዘነጋቸው በልቦናችን ታትመው ይኖራሉ።        የእህታችንን የወለተ ማርያምን ነፍስ በአጸደ ነፍስ ከደጋግ አባቶችና እናቶች አጠገብ በክብር ያሳርፍልን። ከቅዱሳኑ ኅብረት ይደምርልን። ኦ እግዚኦ አዕርፍ ለነፍሰ ዓመትከ ወለተ ማርያም። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን። ተጻፈ ነሐሴ 26 ቀን 2018ዓ.ም ከምሽቱ በ4:00 ሰዓት።
355
18
+1
Немає тексту...
314
19
.                ታሪክ በዛሬዋ ዕለት       (ነሐሴ 27 ቀን 1995ዓ.ም) ዝክረ ወለተ ማርያም(አባይነሽ ኮረሚ)       በደረጀ እሸቴ(ወልደ ሥላሴ) ሰላም ለኩልክሙ ኦ ውሉደ ፍሬ ሃይማኖት       ዝክረ ጻድቅ ለዓለም ይኄሉ (የጻድቅ  መታሰቢያ ለዘለዓለም ይኖራል።) መዝ. 111፥6        ሴት ልጅ ወለተ ማርያም  ተብላ ስትጠራ ትርጉሙ  የማርያም ልጅ ማለት ሲሆን፤ ለወንድ ልጅ ደግሞ ወልደ ማርያም ተብሎ ይሰየማል።ትርጉሙ ያው  እንደ መጀመርያው ነው አይለወጥም የማርያም ልጅ ማለት ነው። ወደ ታሪኩ ስንመለስ፦ በስመ ጥምቀቷ(በክርስትና  ስሟ)  ወለተ ማርያም፣ በዓለም ስሟ ደግሞ አባይነሽ ኮረሚ ትባላለች። አባይነሽ ኮረሚ(ወለተ ማርያም)ማን ናት??? "ማን ያውራ የነበረ፤ ማን ያርዳ የቀበረ" እንዲሉ አበው ስለ መልካሟ እህታችን በጥቂቱ እናውጋችሁ።        ወደ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት አዳራሽ ውስጥ ስትዘልቁ ከመድረኩ  ላይ አንድ ቆየት ያለ ስዕለ አድኅኖ ተቀምጦ ታገኛላችሁ።አስተውሎ ለተመለከተው በዕዝነ ሥጋ ድምጹ አይሰማ እንጂ  ስዕሉ ይናገራል።በዕዝነ ልቡና(በልቡና ጆሮ) ግን የሚሰማ ብቻ ሳይሆን የሚደመጥ ድምጽን ያስተጋባል።እንዲህ ሲል፦      በሩን በእጁ እየቆረቆረ  "እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለኹ።ማንም ድምጼን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ ወደ እርሱ እገባለሁ።ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ።እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል"። የዮሐ.ራእ. 3፥20        በአናቱ በኩል ያለው ጽሑፍ ደግሞ ምንም እንኳን ከጊዜው ርዝመት፣ከዕድሜው ብዛት የተነሳ ቢወይብም(ቢደበዝዝም)  "ይህ ስዕል በሥጋዊ እረፍት ለተለየችን ለወለተ ማርያም መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ከወልደ ሥላሴ ተበረከተ" ይላል።
333
20
Немає тексту...
331