cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ቀሰም Academy

💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!📚 📩For comment :- @Qesem_fam Buy ads: https://telega.io/c/QesemAcademy

Більше
Рекламні дописи
64 252Підписники
+17624 години
+9067 днів
+2 29630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Repost from N/a
🟢Can you speak English ?
Показати все...
Yes,fluently !
Yes,a little
No 😔
5+5÷5-5=?
Показати все...
👍 1
0
25
45
135
🧪Chemistry Questions With Answer 🤩 🪐From New curriculum Grade 12(Unit 2) 📝 For Entrance preparation 😊 ©️ቀሰም @Qesemacademy ✈️
Показати все...
9👍 7🥰 2🙏 1
🧪Chemistry Questions With Answer 🤩 🪐From New curriculum Grade 12(Unit 2) 📝 For Entrance preparation 😊 ©️ቀሰም @Qesemacademy ✈️
Показати все...
3👍 2🥰 2
🌀Entrance ላይ English Subject ከ70 በላይ ማምጣት ከፈለጋችሁ ይሄ ቻናል ግዴታ ያስፈልጋችኋል !! 🤔በውስጡ በየቀኑ እራሳችሁን የምትፈትሹበት ጥያቄዎች ይለቀቃሉ!! ለመቀላቀል 👇 https://t.me/+xBlEPh4dEkswZDg0 https://t.me/+xBlEPh4dEkswZDg0
Показати все...
👍 4🥰 4 2
ሆሳዕና በእንግሊዝኛ ምን ይባላል ?
Показати все...
Easter
Epiphany
Palm Sunday
Eastertide
Repost from N/a
💸ሁሉም የኢትዮጵያ 🇪🇹 ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ 0️⃣ ምርጥ የትምህርት ቻናሎች ! -------------------------------------------------- 1️⃣, ቀሰም አካዳሚ 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 2️⃣, Ethio University News 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 3️⃣,  ቀለሜ! 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 4️⃣, Qubeeacademy 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 5️⃣,Hahu Ethiopa 🇪🇹 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 6️⃣,Remedial Hub 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 7️⃣,Students HUB 👨‍🏫 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 8️⃣, Pinterest 🦋 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ⭐️ Bonus - Books 📚
Показати все...
Repost from N/a
🟢Can you speak English ?
Показати все...
Yes,fluently !
Yes,a little
No 😔
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ ሲሉም አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የሀገር አቀፍ ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎትም ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው ብሏል። ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጿል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመሥጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሠጣቸው ተገልጿል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ተብሏል። 👍 @QesemAcademy
Показати все...
Показати все...