Wachemo University Durame Campus EvaSUE Fellowship
Відкрити в Telegram
EvaSUE ✝️የዓመቱ መሪ ቃል✝️ እግዚአብሔርን መፈለግ/ SEEKING GOD RETURN በመመለስ WALK RIGHTEOUSLY በፅድቅ ኑሮ TRUST በመታመን Support us on 1180980005233 ✨ ብርሃን ባንክ✨ Run to 2k
Показати більше1 962
Підписники
-224 години
-27 днів
-630 день
Архів дописів
#Week_08
ምን ትፈልጋላችሁ?
💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች ኑሮ
እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።
ኤፌሶን 5:15-16
📌Prayer/ፀሎት
📌Worship/የመዝሙር አምልኮ
📌Word of God/የቃል ጊዜ
አገልጋዮች፦ አገልጋይ ዳንኤል፣ዘማሪ ሄኖክ አሰፋ(እኔ ባላምነውም እሱ) እና ምንያህል
ነሃሴ 29/2018 ዓ.ም September 4 / 2026
https://t.me/WCUDC
💥እጅግ የተወደደ ጊዜ ነበረን
ሁላችሁም-ተባረኩ🙌
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
✍️ሀሳብ አስተያየታችሁን ፃፉልን ይደርሰናል
መልካም-ሳምንት🙌
+2
#Week_07
#Worship
ና ና አንዴ ና😭🙌
ሱራፌል ተስፋዬ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
#Week_07
#Worship
አለቀች ነብሴ በናፍቆት
አለቀች ነፍሴ በፀሎት😭🙌
ሱራፌል ተስፋዬ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
#Week_07
#Worship
እወድሃለሁ
(ሊሊ ጥላሁን)
የእግዚአብሔር ልጅ መድህኔ
ሰላሜ ነህ አንተ ለኔ
እረፍቴ ነህ አንተ ለኔ
የሚያስፈልገኝ አንድ ነገር
እርሱም አንተው ነህ
ጌታ እግዚአብሔር
ሱራፌል ተስፋዬ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
#Week_07
#Worship
በላይ በላይ ድምፅህን
አንተን መስማት ማድመጥ
መች እጠግብና
ጎኔ ሆነህ ረሃቤ😭🙌
ሱራፌል ተስፋዮ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
#Week_07
#Worship
አንዴ ብቻ
(አንዴ ብቻ ልይህና🥺🙌)
ሱራፌል ተስፋዮ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
#Week_07
💥#ሁሉን_ጥለው_ተከተሉት💥
💥የመባ ጊዜ አለን!
1180980005233
✨ ብርሃን ባንክ✨
#Week_07
Preaching
#ምን_ትፈልጋላችሁ?
💥#ሁለን_ጥለው_ተከተሉት
እየሱስን እያየን መከተል ይብዛልን
✍️Pastor Kirbel Teka
#Week_07
#Preaching
የመተዋቹ ዋጋ ውጤት እየሱስ ይሁንላቹ
📖 ✍️Pastor Kirubel Teka
#Week_07
Preaching
#ምን_ትፈልጋላችሁ?
💥#ሁለን_ጥለው_ተከተሉት
💥የተወንበት ሰበብ መንፈሳዊ ነገራችንን determine ያደርጋል!
✍️Pastor Kirbel Teka
#Week_07
#Preaching
የምንተወው ለመከተል ነው
ትተን ስንከተል የተውነውን ነገር አባስቶ እንደሚሰጠን አስበን አይደለም
መተዋችን ብቻ ሳይሆን ምክናታችንም ዋጋ አለው
የመከተላችን ምክንያት ጥቅማችን ሳይሆን እራሱ እየሱስ ይሁን !
+3
#Week_07
#Preaching
📖 ✍️Pastor Kirubel Teka
#Week_07
#Preaching
ሁሉን ጥለን የመከተላች ሰበብ እራሱ እየሱሰረ ይሁን
📖 ✍️Pastor Kirubel Teka
#Week_07
#Preaching
ሁሉን ትተን ምንከተለው በራሳችን ማግኘት ያልቻልነውን ለማግኘት አይደለም!
📖 ✍️Pastor Kirubel Teka
#Week_07
#Preaching
💥ጴጥሮስ፦ ሁሉን ጥለን ስንከተልህ በእኛ መንገድ ያቃተንን አሳ በአንተ በኩል እንሰበስባለን ብለን አይደለም! አንተን ዋጋ አንተን ዋና አድርገን ነው ያለው አይመስላችሁም!
📖 ✍️Pastor Kirubel Teka
#Week_07
#Preaching
መተው ብቻውን መንፈሳዊነት አይደለም !
እንድንተው ያደረገን ምንድነው ?
እየሱስ ነው ወይ ?
📖 ✍️Pastor Kirubel Teka
#Week_07
#Preaching
💥የተውነውን ነገር የተውነው እንደምናተርፍ አስበን ይሆናል ነገር ግን የተውነው ነገር ሰበቡ ኢየሱስ ይሁንልን🙌
ማር10:28-31
📖 ✍️Pastor Kirubel Teka
#Week_07
#Preaching
💥ሁሉን የምንተወው እየሱስን ለመከተል መሆን አለበት።
📖 ✍️Pastor Kirubel Teka
