uk
Feedback
Wachemo University Durame Campus EvaSUE Fellowship

Wachemo University Durame Campus EvaSUE Fellowship

Відкрити в Telegram

EvaSUE ✝️የዓመቱ መሪ ቃል✝️ እግዚአብሔርን መፈለግ/ SEEKING GOD RETURN በመመለስ WALK RIGHTEOUSLY በፅድቅ ኑሮ TRUST በመታመን Support us on 1180980005233 ✨ ብርሃን ባንክ✨ Run to 2k

Показати більше
1 960
Підписники
-424 години
-57 днів
-1130 днів

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вересень '26
вересень '26
+3
в 0 каналах
серпень '26
+23
в 0 каналах
Get PRO
липень '26
+54
в 1 каналах
Get PRO
червень '26
+14
в 1 каналах
Get PRO
травень '26
+44
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+104
в 1 каналах
Get PRO
березень '26
+40
в 1 каналах
Get PRO
лютий '26
+30
в 1 каналах
Get PRO
січень '26
+51
в 1 каналах
Get PRO
грудень '25
+129
в 1 каналах
Get PRO
листопад '25
+133
в 1 каналах
Get PRO
жовтень '25
+62
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+49
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+8
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+32
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+51
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+100
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+82
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+90
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+41
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+79
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+122
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+66
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+45
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+21
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+24
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+56
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+108
в 1 каналах
Get PRO
травень '24
+104
в 1 каналах
Get PRO
квітень '24
+105
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+157
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+760
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
04 вересня0
03 вересня+1
02 вересня+1
01 вересня+1
Дописи каналу
#የተወደደ_ጊዜ_ነበር_ተባረኩ😊🙌 ትወደዳላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰 #መልካም_ሳምንት🙌
+8
#የተወደደ_ጊዜ_ነበር_ተባረኩ😊🙌 ትወደዳላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰 #መልካም_ሳምንት🙌

2
#Week_08 #2nd_Worship #ምን_ትፈልጋላችሁ? 💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች ኑሮ የዋህ አድርገኝ እን ኢየሱስ ይኸውና ወዳጄ እኔነቴ ሰውነት ይኸውና ሰጠሁ መንፈስ ቅዱስ😭🙌 🎸🎤 ተሙ
99
3
#Week_08 #2nd_Worship #ምን_ትፈልጋላችሁ? 💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች ኑሮ 💥ይኸውና ወዳጄ (በረከተ ለማ) 🎸🎤 ተሙ
95
4
#Week_08 #Preaching #ምን_ትፈልጋላችሁ? 💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች ኑሮ 📌እንዴት እንኑር? 🔹በተልዕኮ ህይወት ተልዕኮ ህይወት ነው የሚተገበር የሚኖር 1 ጴጥሮስ 2:9 9 እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤ 📖ዳኒ
110
5
#Week_08 #Preaching #ምን_ትፈልጋላችሁ? 💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች ኑሮ 📌እንዴት እንኑር? 🔹በተልዕኮ ህይወት ተልዕኮ ህይወት ነው የሚተገበር የሚኖር 📖ዳኒ
93
6
#Week_08 #Preaching #ምን_ትፈልጋላችሁ? 💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች ኑሮ 🔹እንዴት እንኑር? በተልዕኮ ህይወት ማቴዎስ 24:14 14 ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።” 📖ዳኒ
90
7
#Week_08 #Preaching #ምን_ትፈልጋላችሁ? 💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች ኑሮ 📖ዳኒ+2
#Week_08 #Preaching #ምን_ትፈልጋላችሁ? 💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች ኑሮ 📖ዳኒ
80
8
🔹በተስፋ መኖር ዮሐንስ 14:1-3 1 ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ። 2 በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤ 3 ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ።
78
9
🔹መታወቂያችሁ ፍቅር ይሁን ዮሐንስ 13:35 35 እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።”
78
10
#Week_08 #Preaching #ምን_ትፈልጋላችሁ? 💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች ኑሮ 🔹በፍቅር መኖር 2ጢሞ 3:1-5 📖ዳኒ
78
11
#Week_08 #Preaching #ምን_ትፈልጋላችሁ? 💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች ኑሮ 🔹በቅድስና መኖር 1 ጴጥሮስ 1:15-16 15-16 ዳሩ ግን፦ “እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ፡” ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ። 📖ዳኒ
81
12
#Week_08 #Preaching #ምን_ትፈልጋላችሁ? 💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች ኑሮ 📌በአይን አዕምሮት ህይወትህን አትበጥብጥ! ስንት ጉድፍ ተለቅሞ በሚለቀቅ በtiktok video ለምን ትጨነቃለህ? እግዚአብሔር በአስመሳይነት አይደሰትም! 📖ዳኒ
73
13
1 ተሰሎንቄ 5:6 6 እንግዲያስ እንንቃ በመጠንም እንኑር እንጂ እንደ ሌሎች አናንቀላፋ።
78
14
#Week_08 #Preaching #ምን_ትፈልጋላችሁ? 💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች ኑሮ 📌መጨረሻው መሆኑን እንዴት እናውቃለን? 🔹መቼ ነው ወደ ቃሉ የምንመለሰው፣Committed ሆነን የምናነበው😭 🔹መቼ ነው ያለ ማንም ግፊት የምንፀልየው?😭 🔹ለExam ስንት pdf,ppt ጨረስን?! 📖ዳኒ
81
15
#Week_08 #Preaching #ምን_ትፈልጋላችሁ? 💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች ኑሮ 📌መጨረሻው መሆኑን እንዴት እናውቃለን? 🔹ነውር ነገሮች የሚፈልጉበት 🔹የህይወት ዘይቤን ከአለማዊያን መቅዳት መኮረጅ አለመዳናቸው ሊያሳስበን ሲገባ😭 🔹አለመታዘዝ የዘመናዊነት መገለጫ ሲደረግ 📖ዳኒ
82
16
2 ጢሞቴዎስ 3:1-9 1 ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ። 2 ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥ 3 ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥ 4 ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤ 5 የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ። 6-7 ወደ ቤቶች ሾልከው እየገቡ፥ ኃጢአታቸው የተከመረባቸውን በልዩ ልዩ ምኞትንም የሚወሰዱትን ሁልጊዜም እየተማሩ እውነትን ወደ ማወቅ ሊደርሱ ከቶ የማይችሉትን ሞኞችን ሴቶች የሚማርኩ፥ ከእነዚህ ዘንድ ናቸውና። 8 ኢያኔስና ኢያንበሬስም ሙሴን እንደ ተቃወሙት፥ እንዲሁ እነዚህ ደግሞ አእምሮአቸው የጠፋባቸው ስለ እምነትም የተጣሉ ሰዎች ሆነው፥ እውነትን ይቃወማሉ። 9 ዳሩ ግን የእነዚያ ሞኝነት ደግሞ ግልጥ እንደ ሆነ፥ ሞኝነታቸው ለሁሉ ይገለጣልና ከፊት ይልቅ አይቀናላቸውም።
84
17
#Week_08 #Preaching #ምን_ትፈልጋላችሁ? 💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች ኑሮ 📌መጨረሻው መሆኑን እንዴት እናውቃለን? 3. የፍቅር መቀዝቀዝ 🔹የአስመሳይነት ፍቅር ይበዛል 🔹እግዚአብሔር አስመሳይ አላጣም የሚኖርለት እንጂ! 📖ዳኒ
88
18
#Week_08 #Preaching #ምን_ትፈልጋላችሁ? 💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች ኑሮ 📌መጨረሻው መሆኑን እንዴት እናውቃለን? 2.የጦርነትና የጦርነት ወሬ 🔹የምጥ ጣር መጀመሪያ 📖ዳኒ
96
19
#Week_08 #Preaching #ምን_ትፈልጋላችሁ? 💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች ኑሮ 📌መጨረሻው መሆኑን እንዴት እናውቃለን? 1.የሀሰተኛ ነብያቶች መምጣት 🔹ተድላልና ምድራዊ ነገር የሚሰብኩ፣ 🔹ልተንብይልህ ተብሎ አይጀመርም! ትንቢት ምኞት መግለፅ አይደለም! 🔹ትንቢትን መርምሩ፣ከሚያስተው ይልቅ ደጋግሞ የሚስት ምዕመን በዝቷል! 📖ዳኒ
111
20
#Week_08 #Preaching #ምን_ትፈልጋላችሁ? 💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች ኑሮ ማቴዎስ 24:4-14 4 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ “ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ። 5 ብዙዎች፦ ‘እኔ ክርስቶስ ነኝ’ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ። 6 “ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው። 7 ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ 8 እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው። 9 “በዚያን ጊዜ ለመከራ አሳልፈው ይሰጡአችኋል ይገድሉአችሁማል፥ ስለ ስሜም በአሕዛብ ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። 10 በዚያን ጊዜም ብዙዎች ይሰናከላሉ እርስ በርሳቸውም አሳልፈው ይሰጣጣሉ እርስ በርሳቸውም ይጣላሉ፤ 11 ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤ 12 “ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች። 13 እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል። 14 ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።” 📖ዳኒ
120