Durame Campus Fellowship (EvaSUE)
Open in Telegram
EvaSUE ✝️የዓመቱ መሪ ቃል✝️ እግዚአብሔርን መፈለግ/ SEEKING GOD RETURN በመመለስ WALK RIGHTEOUSLY በፅድቅ ኑሮ TRUST በመታመን Support us on 1180980005233 ✨ ብርሃን ባንክ✨ Run to 2k
Show more1 969
Subscribers
+124 hours
+67 days
+3230 days
Posts Archive
Repost from EvaSUE |ኢቫሱ
ተስፋ| ክፍል 3
ዛሬም በማንኛቸውም ተግዳሮት በተሞሉ መንገዶች ውስጥ ብንሄድ ቃሉ ለልባችን ጠገን እና ብርታት ይሆነናልና ። ደግመን ለራሳችን እናንብበው። "እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።” ብርታትና የልብ ጽናት ያለው እግዚአብሔርን ተስፋ በማድረግ ነው ። አብርሃም በዘመኑ ሁኔታዎችን በማየት ከማመን ልቡ በራደ እና በደከመ ጊዜ ፤ እግዚአብሔር ዳግመኛ የሚያበረታው የተስፋውን ቃል በማስታወስ ነበር ። የአባታችን አብርሃም ብርታቱ በእግዚአብሔር ተስፋ በማድረግ ላይ የተመሠረተ ነበር ። በእግዚአብሔር ተስፋ ማድረግ ማለት ነገሮች በእግዚአብሔር ጊዜ እንዲሆኑ መታመን ነው ።
ልብ ከደከመ ሁሉም የሰውነት አካል ክፍሎች ሥራቸውን ያቆማሉ ። ልብ ከደከመ ውስጥ ይታወካል ። ውሰጥ ከታወከ ውጭም ይታወካል ። የውጭ ደኽና መሆን መሠረት የውስጥ ደኽና መሆን ነው ። ልብ እንደ መናገሻ ከተማ ነው ። መናገሻ ከተማ ከታወከ ሌሎች ሠላም አይሆኑም ። መናገሻ ከተማ ሠላም እንዲሆን አሸባሪ ሳይሆን እውነተኛው ንጉሥ መንበረ ዙፋኑን መቆጣጠር አለበት ። ልባችን እግዚአብሔር የሚያርፍበት መንበረ ዙፋን ነው ። ልባችን ከመታወክ እንዲያርፍ ንጉሡን እግዚአብሔርን ተስፋ በማድረግ በእምነት በልባችን ልናነግሠው ይገባል ።
“ልቤ ተስፋ በቈረጠ ጊዜ ከምድር ዳርቻ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ በድንጋይ ላይ ከፍ ከፍ አደረግኸኝ።” መዝሙር 61፥2
...
መሉውን ጽሑፉን ለማንበብ ሊንኩን ተጫኑት 👇👇
https://telegra.ph/%E1%89%B0%E1%88%B5%E1%8D%8B--%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8D-3-08-01
#2nd_Worship
💥አልሻም(👏Praise)
(ተከስተ ጌትነት)
📌አይኔን አንስቼ ከሌላው ላይ ሾምኩኝ ጌታዬን በልቤ ላይ ግራ ቀኝ ብልም አያምርብኝ ያላንተ ለኔ አይሆንልኝ!
እርካታዬ ነህ😁🥰🙌
#2nd_Worship
💥ዘላለማዊ
(እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ)
ከአንተ ውጪ የሚለበስ ሁሉ የማያዛልቅ ቅጠል መሆኑ🥺🙌
#Week_3
💥ጥሪው!
📌የማይጥንህ ሰፈር ስለ እኛ ስለተገኘህ፤ጥሪህን እንድናውቅ ይህ ሁሉ ዋጋ ስለተከፈለልን እናመሰግንሃለን!🙌
ለፀጋህ ክብር ይሁን!🙌
💥Bereket Tesfaye
#Week_3
💥ጥሪው!
📌ሰው ልኮ አላስጠራንም፤በእኛ ልክ ወረደ፤እስከማያቀርበው እኛነታችን ድረስ መጣ!
💥Bereket Tesfaye
#Week_3
💥ጥሪው!
ለምን ተጠራን?
📌ልጆቹ ሊያደርገን
📌ወገን ሊያደርገን
📌የርስቱ ተካፋይ ሊያደርገን
የፍቅር ጥሪ ሊጠቀምብን ሳይሆን ሊጠቅመን!
💥ጥሪው የስላሴ ምክር ውጤት ነው! የጥሪው ምንጭ ራሱ እግዚአብሔር ነው!
💥Bereket Tesfaye
💥ጥሪው!
📌በኢየሱስ ብቻ የተገደበ አልነበረም!
ለሀዋሪያቱ ለአህዛብ ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ነበር!
1 ተሰሎንቄ 1:5
5 ወንጌላችን በኃይልና በመንፈስ ቅዱስ በብዙ መረዳትም እንጂ በቃል ብቻ ወደ እናንተ አልመጣምና፤ በእናንተ ዘንድ ስለ እናንተ እንዴት እንደ ነበርን ታውቃላችሁ።
💥Bereket Tesfaye
💥ጥሪው!
📌ኢየሱስ፦ በእኛ መደብ አንሶ መጣ፤የእግዚአብሔር ፍቅር ነፀብራቅ ነው!
📌የእግዚአብሔር ጥሪ ኑ የሚል ነው
የመጀመሪያው ንስሃ ነው፤ለንስሃ ተጠርተናል አካል እንድንሆን!
📌ጥሪው የእኛን ትግልና ብቁነት አይፈልግም በነፃ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ነው ለንስሃ!
📌መጠራት እየፈለጉ የማይጠሩበት ቦታ አለ። Airline,University,job opportunity ግን የሰማይ ጥሪ በእኛ ጥበብ፤እውቀትና ብቃት የተመሰረት አይደለም!
💥Berekt Tesfaye
💥ኢየሱስ፦ የእግዚአብሔር መልዕክት!
💥ዩሐንስ፦ የእግዚአብሔር ድምፅ ነው! ቀርቦ ጠቋሚ ነው!
💥Bereket Tesfaye
#Preaching_time
💥Bereket Tesfaye
ዘመኑ ተፈጸመ የእግዚአብሔርም መንግሥት ቀርባለች፤ ንስሐ ግቡ፡ በወንጌልም እመኑ!
ማርቆስ 1:9-18
9 በዚያ ወራትም ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት መጥቶ ከዮሐንስ በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠመቀ።
10 ወዲያውም ከውኃው በወጣ ጊዜ ሰማያት ሲቀደዱ መንፈስም እንደ ርግብ ሲወርድበት አየና፦
11 “የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥ በአንተ ደስ ይለኛል፡” የሚል ድምፅ ከሰማያት መጣ።
12 ወዲያውም መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው።
13 በምድረ በዳም ከሰይጣን እየተፈተነ አርባ ቀን ሰነበተ ከአራዊትም ጋር ነበረ፥ መላእክቱም አገለገሉት።
14-15 ዮሐንስም አልፎ ከተሰጠ በኋላ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እየሰበከና፦ “ዘመኑ ተፈጸመ የእግዚአብሔርም መንግሥት ቀርባለች፤ ንስሐ ግቡ፡ በወንጌልም እመኑ፡” እያለ ወደ ገሊላ መጣ።
16 በገሊላ ባሕርም አጠገብ ሲያልፍ ስምዖንን ወንድሙንም እንድርያስን መረባቸውን ወደ ባሕር ሲጥሉ አየ፥ ዓሣ አጥማጆች ነበሩና።
17 ኢየሱስም፦ “በኋላዬ ኑና ሰዎችን አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ፡” አላቸው።
18 ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
#Week_03_💥_ጥሪው
#ሰላምና_ፀጋ_ይብዛላችሁ🙌
#Our_big_friday_
💥ዛሬ ማታ ከ3:00 ጀምሮ ጌታ እጅግ ድንቅ ጊዜ ይሰጠና
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
📌Prayer/ፀሎት
📌Worship/የመዝሙር አምልኮ
📌Word of God/የቃል ጊዜ ይኖረናል
💥ዘማሪ ፀግሽና ሚኪ፤አገልጋይ በረከት ተስፋዬ ያገለግሉናል
መቅረት ያስቆጫል!
ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም July 31 2026
#share #share #share #share #share #share
#share #share #share #share #share #share
👨🚀በዱራሜ ካምፖስ ወንጌላውያን ተማሪዎች ህብረት ኢቫሱ/EvaSUE
👨💻#DIGITAL_MISSION_TEAM👩💻
✉️ እርስዎ አስተያየት ካልዎት እባክዎ በዚ @wcudc_comment ሊንክ ይላኩልን ይደርሰናል!
Follow us on:
Telegram: @wcudc
Tiktok: @wcudcfellow
Instagram: @wcudc_ecsf
