ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

Wachemo University Durame Campus EvaSUE Fellowship

Wachemo University Durame Campus EvaSUE Fellowship

前往频道在 Telegram

EvaSUE/ኢቫሱ ✝️የዓመቱ መሪ ቃል 2019 ዓ.ም ✝️ Hope Of The Kingdom / የመንግሥቱ ተስፋ Seeing ማየት Living መኖር Witnessing መመስከር Support us on 1180980005233 ✨ ብርሃን ባንክ✨ Run to 2k

显示更多
1 948
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
-630 天
帖子存档
🎉🎉እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉 በዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ዱራሜ ካምፓስ የተመደባችሁ የ2019 አዲስ የመጀመሪያ አመትና በ2018 remedial የነበራችሁ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ ወደ ካም
🎉🎉እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉 በዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ዱራሜ ካምፓስ የተመደባችሁ የ2019 አዲስ የመጀመሪያ አመትና በ2018 remedial የነበራችሁ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ ወደ ካምፓሳችን እንኳን በደህና መጣችሁ። የዱራሜ ካምፓስ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ኢቫሱ ግቢው ጥሪ ባደረገላችሁ ቀናት እናንተን ለመቀበል ተዘጋጅቷል። ጉዞአችሁ ሰላማዊ እና የቀና ይሁን እያልን ድጋፋችን በሚያስፈልጋችሁ ጉዳይ እንድታገኙን የህብረቱን ዋና መሪዎች ስልክ ቁጥር ተጠቀሙ። 1.ጃቤዝ ግርማ         0935233708 2.እዩ ግርማ            0923728122 3.የአብፀጋ አስማማው 0936950208 4.ተመስገን አቤኔዘር   0963350006 5.ናርዶስ ተስፋዬ        0978186978 6.ሀያልነሽ ኑርሰማ      0942027112 7.ይስሃቅ ቲሴ           0979429452

💥ሠላም እንደምን ቆያችሁ? የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ🙌 1 ቆሮንቶስ 9:23 23 በወንጌልም ማኅበረተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ። የጌታ ፍቃድ ከሆነ በ2019 ዓ.ም የወንጌል ማህበርተኞች ስራ ነገ በመደበኛ  የGF ፕሮግራም ጊዜ የሚጀምር ስለሆነ ሁላችሁም  በየወሩ ለመክፈል የምትችሉትን አስባችሁ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን:: አዳዲሶችም መመዝገብ ትችላላችሁ። 💥ቃል ገብተን ሚሽነሪ ለአገልግሎት ማሰማራታችን እንዳይረሳ! ✨ፀጋ ይብዛላችሁ! ከወንጌል ማህበርተኞች አስተባባሪዎች #Hope_of_the_kingdom. Join Gospel Sake group 👇👇👇👇👇 https://t.me/wcugam

💥ማስታወቂያ ከዱራሜ ወደ #main_campus የተመደባችሁ #የ2nd_year የህብረታችን ተማሪዎች ዛሬ ዘጠኝ ሰዓት በዋና ግቢው የኢቫሱ ህብረት የተዘጋጀ ልዩ የህብረት ጊዜ ስላለ(#get_together) እንድትሄዱ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።🙌 ለበለጠ መረጃ የህብረቱ መሪዎች ጋር ይደውሉ፦ +251968608466 ሰላም ጀማል +251934952932 ፀደቀ ጡሜቦ +251937334875 በረከት #የሰማ_ላልሰማ_ያሰማ ተባረኩ🙌🥰 #መልካም_ቀን🙌 👨‍🚀በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፖስ ወንጌላውያን ተማሪዎች ህብረት ኢቫሱ/EvaSUE 👨‍💻#DIGITAL_MISSION_TEAM👩‍💻 ✉️  እርስዎ  አስተያየት ካልዎት እባክዎ በዚ  @wcudc_comment  ሊንክ ይላኩልን ይደርሰናል! Follow us on: Telegram:  @wcudc Tiktok:  @wcudcfellow Instagram: @wcudc_ecsf

💥#ስትመጡ_Id_መታወቂያ_መያዛችሁን_አስታውሱ!

💥ዛሬ በጉጉት በምንጠብቀው ህብረታችን ከ11:00 ጀምሮ በክብር ጌታን ልናመከው ነው በFamily እና በSmall Group እየተጠራራን እንምጣ ተናፍቃችኋል እስክናያችሁ ጓጉተናል! 💥የፍቅር ስጦታችንን ይዘን እንምጣ! ተባረኩ🙌🥰 #መልካም_ቀን🙌

💥እናም፦ በFamily እና በSmall Group እየተጠራራን እንምጣ ተናፍቃችኋል እስክናያችሁ ጓጉተናል ተባረኩ🙌🥰

💥በጉጉት በምንጠብቀው ህብረታችን ከቀናት በኃላ በክብር ጌታን ልናመከው ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 #Wel_Come/And #Prayer_Night 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥�
+1
💥በጉጉት በምንጠብቀው ህብረታችን ከቀናት በኃላ በክብር ጌታን ልናመከው ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 #Wel_Come/And #Prayer_Night 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 "...ይህም ለሕይወቴ አምላክ የማቀርበው ጸሎት ነው።"  መዝሙር 42:8 መስከረም 22/Oct 2 👨‍🚀በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፖስ ወንጌላውያን ተማሪዎች ህብረት ኢቫሱ/EvaSUE 👨‍💻#DIGITAL_MISSION_TEAM👩‍💻 ✉️  እርስዎ  አስተያየት ካልዎት እባክዎ በዚ  @wcudc_comment  ሊንክ ይላኩልን ይደርሰናል! Follow us on: Telegram:  @wcudc Tiktok:  @wcudcfellow Instagram: @wcudc_ecsf

💥ኑ እንፀልይ! Devotion "...ይህም ለሕይወቴ አምላክ የማቀርበው ጸሎት ነው።" መዝሙር 42:8 ከሰኞ ጀምሮ ዓመቱን የጌታን ፊት በመፈለግ ፈቃዱን በመጠየቅ የምንጀምር ይሆናል። 📌መስከረም 1
💥ኑ እንፀልይ! Devotion "...ይህም ለሕይወቴ አምላክ የማቀርበው ጸሎት ነው።"  መዝሙር 42:8 ከሰኞ ጀምሮ ዓመቱን የጌታን ፊት በመፈለግ ፈቃዱን በመጠየቅ የምንጀምር ይሆናል። 📌መስከረም 18/2019 ዓ.ም ማናችሁም እንዳትቀሩ ከማለዳ 12:00 ጀምሮ ቀጠሮአችን ከጌታ ጋር ነው!

💥የዓመቱን መሪቃል የያዘ ብራስሌት በተወሰነ ቁጥር ስለሚመጣ ቀድማችሁ ቀብድ 100 ብር በመክፈል እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። 💥ዋጋው 200 ብር ነው 1000621678985 Nardos Tesfaye
+1
💥የዓመቱን መሪቃል የያዘ  ብራስሌት በተወሰነ ቁጥር ስለሚመጣ ቀድማችሁ  ቀብድ 100 ብር በመክፈል እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። 💥ዋጋው 200 ብር ነው 1000621678985 Nardos Tesfaye screenshot ሙሉ ስማችሁን በመጥቀስ በዚህ ቴሌግራም አካውንት መላክ ይጠበቅባችኋል። @Anana_t (Ana Tesfaye)

💥እንኳን ደህና መጣችሁ!🙌 📌 ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ ካምፓሳችን እየመጣችሁ ያላችሁ የህብረታችን መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደህና መጣችሁ፣ስለበዛላችሁ የእግዚአብሔር ጥበቃና ምህረት ክብር ለእርሱ ይሁን🙌 #እስክናያችሁ_ናፍቀናል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 #Main_Leaders

💥#Final_week #ልዩ_የበዓል_ፕሮግራም_እና_የምን_ትፈልጋላችሁ_ማጠቃለያ #ግጥም 💥በአዲስ አመት አዲስ ኑሮ ተመስገን

💥#Final_week #ልዩ_የበዓል_ፕሮግራም_እና_የምን_ትፈልጋላችሁ_ማጠቃለያ #ግጥም 💥አንተ ሁሉንም ነህ ዛሬም እኔ ደግሞ እላለው፣ እግዚአብሔር ሁሉም ነው፣ ያሉህን ሁሉ ሆነህ ስላየው። ሳምሪ

💥#Final_week #ልዩ_የበዓል_ፕሮግራም_እና_የምን_ትፈልጋላችሁ_ማጠቃለያ #ግጥም 💥አንተ ሁሉንም ነህ እግዚአብሔር ነው ብለን ምናስበውን ብቻ ሳይሆን ነው ብለን ከምናስበውም በለይ ነው እግዚአብሔር ሁሉንም ነው🙌 ሳምሪ

💥#Final_week #ልዩ_የበዓል_ፕሮግራም_እና_የምን_ትፈልጋላችሁ_ማጠቃለያ #Poam #አንተ_ሁሉንም_ነህ ገጣሚ ሳምሪ

💥#Final_week #ልዩ_የበዓል_ፕሮግራም_እና_የምን_ትፈልጋላችሁ_ማጠቃለያ #ግጥም 💥አንተ ሁሉንም ነህ ሳምሪ

💥የመባ ጊዜ አለን! 1180980005233 ✨ ብርሃን ባንክ✨

💥#Final_week #ልዩ_የበዓል_ፕሮግራም_እና_የምን_ትፈልጋላችሁ_ማጠቃለያ #Preaching_time 💥እግዚአብሔር ፀሎታችንን ቢመልስልንም ባይመልስልንም በሱ በእግዚአብሔር ግን ማረፍ ይሁንልን🙌 ዶ/ር_አገልጋይ_ኤቢ

💥#Final_week #ልዩ_የበዓል_ፕሮግራም_እና_የምን_ትፈልጋላችሁ_ማጠቃለያ #Preaching_time 💥ከፀሎት መልስ በላይ የእግዚአብሔር ማንነት ነው የሚያረጋጋን🙌 ዶ/ር_አገልጋይ_ኤቢ

💥#Final_week #ልዩ_የበዓል_ፕሮግራም_እና_የምን_ትፈልጋላችሁ_ማጠቃለያ #Preaching_time 💥ትምክታችን እግዚአብሔር በሚሰጠን ነገር ላይ ሳይሆን በራሱ በእግዚአብሔር መሆን አለበት። ዶ/ር_አገልጋይ_ኤቢ