ar
Feedback
Wachemo University Durame Campus EvaSUE Fellowship

Wachemo University Durame Campus EvaSUE Fellowship

الذهاب إلى القناة على Telegram

EvaSUE ✝️የዓመቱ መሪ ቃል✝️ እግዚአብሔርን መፈለግ/ SEEKING GOD RETURN በመመለስ WALK RIGHTEOUSLY በፅድቅ ኑሮ TRUST በመታመን Support us on 1180980005233 ✨ ብርሃን ባንክ✨ Run to 2k

إظهار المزيد
1 962
المشتركون
-224 ساعات
-27 أيام
-630 أيام
أرشيف المشاركات
#Week_08 ምን ትፈልጋላችሁ? 💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች ኑሮ እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን
#Week_08 ምን ትፈልጋላችሁ? 💥የመጨረሻው ዘመንና የአማኞች ኑሮ እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።                   ኤፌሶን 5:15-16 📌Prayer/ፀሎት 📌Worship/የመዝሙር አምልኮ 📌Word of God/የቃል ጊዜ አገልጋዮች፦ አገልጋይ ዳንኤል፣ዘማሪ ሄኖክ አሰፋ(እኔ ባላምነውም እሱ) እና ምንያህል ነሃሴ 29/2018 ዓ.ም September 4 / 2026 https://t.me/WCUDC

💥እጅግ የተወደደ ጊዜ ነበረን ሁላችሁም-ተባረኩ🙌 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ✍️ሀሳብ አስተያየታችሁን ፃፉልን ይደርሰናል መልካም-ሳምንት🙌

#Week_07 #Worship ና ና አንዴ ና😭🙌 ሱራፌል ተስፋዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
+2
#Week_07 #Worship ና ና አንዴ ና😭🙌 ሱራፌል ተስፋዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

#Week_07 #Worship አለቀች ነብሴ በናፍቆት አለቀች ነፍሴ በፀሎት😭🙌 ሱራፌል ተስፋዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

#Week_07 #Worship እወድሃለሁ (ሊሊ ጥላሁን) የእግዚአብሔር ልጅ መድህኔ ሰላሜ ነህ አንተ ለኔ እረፍቴ ነህ አንተ ለኔ የሚያስፈልገኝ አንድ ነገር እርሱም አንተው ነህ ጌታ እግዚአብሔር ሱራፌል ተስፋዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

#Week_07 #Worship በላይ በላይ ድምፅህን አንተን መስማት ማድመጥ መች እጠግብና ጎኔ ሆነህ ረሃቤ😭🙌 ሱራፌል ተስፋዮ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

#Week_07 #Worship አንዴ ብቻ (አንዴ ብቻ ልይህና🥺🙌) ሱራፌል ተስፋዮ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

#Week_07 💥#ሁሉን_ጥለው_ተከተሉት💥 💥የመባ ጊዜ አለን! 1180980005233 ✨ ብርሃን ባንክ✨

#Week_07 Preaching #ምን_ትፈልጋላችሁ? 💥#ሁለን_ጥለው_ተከተሉት እየሱስን እያየን መከተል ይብዛልን ✍️Pastor Kirbel Teka

#Week_07 #Preaching የመተዋቹ ዋጋ ውጤት እየሱስ ይሁንላቹ 📖 ✍️Pastor Kirubel Teka

#Week_07 Preaching #ምን_ትፈልጋላችሁ? 💥#ሁለን_ጥለው_ተከተሉት 💥የተወንበት ሰበብ መንፈሳዊ ነገራችንን determine ያደርጋል! ✍️Pastor Kirbel Teka

#Week_07 #Preaching የምንተወው ለመከተል ነው ትተን ስንከተል የተውነውን ነገር አባስቶ እንደሚሰጠን አስበን አይደለም መተዋችን ብቻ ሳይሆን ምክናታችንም ዋጋ አለው የመከተላችን ምክንያት ጥቅማችን ሳይሆን እራሱ እየሱስ ይሁን !

#Week_07 #Preaching 📖 ✍️Pastor Kirubel Teka
+3
#Week_07 #Preaching 📖 ✍️Pastor Kirubel Teka

#Week_07 #Preaching ሁሉ ጥለን የመከተላች ሰበብ እራሱ እየሱሰረ ይሁን 📖 ✍️Pastor Kirubel Teka

#Week_07 #Preaching ሁሉን ትተን ምንከተለው በራሳችን ማግኘት ያልቻልነውን ለማግኘት አይደለም! 📖 ✍️Pastor Kirubel Teka

#Week_07 #Preaching 💥ጴጥሮስ፦ ሁሉን ጥለን ስንከተልህ በእኛ መንገድ ያቃተንን አሳ በአንተ በኩል እንሰበስባለን ብለን አይደለም! አንተን ዋጋ አንተን ዋና አድርገን ነው ያለው አይመስላችሁም! 📖 ✍️Pastor Kirubel Teka

#Week_07 #Preaching መተው ብቻውን መንፈሳዊነት አይደለም ! እንድንተው ያደረገን ምንድነው ? እየሱስ ነው ወይ ? 📖 ✍️Pastor Kirubel Teka

#Week_07 #Preaching 💥የተውነውን ነገር የተውነው እንደምናተርፍ አስበን ይሆናል ነገር ግን የተውነው ነገር ሰበቡ ኢየሱስ ይሁንልን🙌 ማር10:28-31 📖 ✍️Pastor Kirubel Teka

#Week_07 #Preaching 💥ሁሉን የምንተወው እየሱስን ለመከተል መሆን አለበት። 📖 ✍️Pastor Kirubel Teka