Durame Campus Fellowship (EvaSUE)
Открыть в Telegram
EvaSUE ✝️የዓመቱ መሪ ቃል✝️ እግዚአብሔርን መፈለግ/ SEEKING GOD RETURN በመመለስ WALK RIGHTEOUSLY በፅድቅ ኑሮ TRUST በመታመን Support us on 1180980005233 ✨ ብርሃን ባንክ✨ Run to 2k
Больше1 950
Подписчики
-224 часа
-77 дней
-3530 день
Архив постов
Repost from N/a
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
“ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።”
— 2ኛ ቆሮ 9፥15 —
#WELL_GO
✨ዓመቱን ሙሉ የተሸከመንን፣ ያገዘንን፣ ምህረቱን ያበዛለንን፣ በድካማችን ብሪታት የሆነለንን ጌታ የሚናመስግንበት ልዩ ቀን እነሆ ከፊታችን ቅዳሜ
በዕለቱ፡- <>የጸሎት
<>የአምልኮ
<>የስኔ ጽሑፍ
<>የቃል መልእክት ጊዜ
<>የሻይ ቡና ጊዜ ይኖረናል።
ሁላችሁም የካምፓሳችን ጤና ተማሪዎች ተጋብዛችኃል!
ቅዳሜ ሰኔ 6
ቡዒቾ ቃለ ህይወት-ቤ/ክያን
⌚11:30 ጀምሮ
🔥🔥🔥 የጤና ተማሪዎች ህብረት🔥🔥🔥
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማገልገል እንተጋለን።
ሐዋ. ሥራ 6፥4
✉️እርሶ አስተያየት ካሎት በዚህ ሊንክ @cmhs_comment ያስቀምጡለን ይደርስለናል።
Follow us on:
Telegram: @wcudc_cmhs
#Share
#repost
#story
https://www.instagram.com/wcudc_ecsf?igsh=MXVsZ2l0eTY1N2xiZA==
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
