የሙሂ ማስታወሻዎች
Відкрити в Telegram
የተለያዩ አጫጭር ማስታወሻዎችን እንዲሁም ለፕሮፋይል የሚሆኑ አስተማሪ ፁሁፎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ Onther ↓ https://t.me/latekrebu_zina Onther ↓ https://t.me/ahlul_jenah Grp @bezemut_anzemn كنتم خير أمة أخرجت للناس تأمرون بالمعروف و تنهون عن المنكر ወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ coment @jezakellah
Показати більше4 867
Підписники
-324 години
+227 днів
+2530 день
Архів дописів
4 867
እራቁት ሰዉ በዝቷል!
ባስተሳሰብ ዘቅጦ መለየት ተስኖን
ሰዉ ይሆን ይሄ ሰዉ እያለን ተገርመን
ስንት ቀን አለፈ ስንት ሌሊት ሸኘን፡፡
ስሙ ትልቅ ሆኖ ስራዉ ግን ይገርማል
ስንቱ ከላይ ለብሶ ዉስጥ ራቁት ሆኗል..
እሱን ቤት ይቁጠረዉ.…..….
በውድ የተገዛ ጨርቅ ነገር ለብሷል
ከላይ ደረብ አርጎ እዉነት ነዉ አጊጧል፡፡
ከለበሰዉ በላይ እርቃን ይታየኛል
እኔ በኔ እይታ እራቁት ሰዉ በዝቷል፡
ገንዘብ ብቻ ኖሮት ሙሉ የመሰለ
ከላይ ለስም ለብሶ ስንት እራቁት አለ፡፡
Join& share
@sun_flowere
4 867
በዚህ ፖስት ደንገጥ ብላችኋላ? ሃሃ አውፍ በሉኝ ለማንኛውም ለሞተ ሰው ብቻ አይደለም አላህ ይርሃምህ ሚባለው ሃሃ ትርጉሙኮ አላህ ይዘንልክ ማለት ነው ታዲያ ለሞተ ሰው ብቻ ማን ነው ያደረገው? ግን በህይወት መኖሬንም እጠራጠራለሁ ሃሃ ለማንኛውም ከሞትኩ ቻናሌም ግሩፑም ላይ አድሚን ስሌለለ ሚነግራችሁ ላይኖር ይችላል ታዲያ ቀድሜ ልንገራሽሁ ብለክ ነው እንዳትሉኝ ለማንኛውም እናንተንም አላህ ይርሃማችሁ
4 867
አንቺ መቀየር ካልፈለግሽ ማንም አይቀይርሽም በአንቺ ህይወት ወሳኟ አንቺ ነሽ።
ተራራዎችን መውጣት የፈራ ለዘላላም በጉድጓዶች ውስጥ ይኖራል! ራሳሽን ጠንካራም ደካም ማድረግ ያንቺው ምርጫ ነው። ጠንካራ ነኝ ብልሽ ወደ አላህ ከተቃረብሽ አላህም ያግዝሻል። አይ አልችልም ካልሽም አላህም አያስችልሽም እናም ውዷ እህቴ ለራስሽ ስትይ ራስሽን ጠንካራ አድርጊው።
ሁኔታዎችሽን ሁሉ አላህን በሚያስደስት ቀይሪያቸው። ከቀየርሻቸውም አጥብቀሽ ያዢያቸው። ፅናት ሚገኘው ሃቅን አጥብቆ በማያዝ ነው። አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።
የሙሂ @sun_flowere
4 867
ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል! ይህን ቃል መስማት ናፎቆሽ ይሆናል ግን እመኚኝ ድጋሚ ነገሮች መልካም ይሆናሉ ነገ ደስ የሚል ቀን ይሆናል ኢንሻ አላህ ተስፋሽን በአላህ ላይ ብቻ አድርጊው።!
የሙሂ👉 @sun_flowere
4 867
ዱንያን ብቻ በተሰጠው ሰው ላይ ልብህ እንዳይቀና(ተውለት ዱንያን)አኼራውን አጥብቆ የያዘውን ግን ተፎካከረው ከሱ የተሻለ ለመሆን።!
የሙሂ @sun_flowere
4 867
أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَ هَذَا الْيَوْمِ، فَتْحَهُ، وَنَصْرَهُ، وَنُورَهُ، وَبَرَكَتَهُ، وَهُدَاهُ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيهِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ
"ጠዋትን ደረስን፤ ንግሥናም ሁሉ የዓለማት ጌታ የሆነው የአላህ ነው። አላህ ሆይ! የዚህን ቀን መልካም ነገር፣ ድሉን፣ እርዳታውን፣ ብርሃኑን፣ በረከቱን እና መመሪያውን እለምንሃለሁ። በዚህ ቀን ውስጥ ካለው ክፉ ነገር እና ከዚህ በኋላ ከሚመጣው ክፉ ነገር ባንተ እጠበቃለሁ።"(ሐዲስ)
የሙሂ ማስታ @sun_flowere
4 867
أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَ هَذَا الْيَوْمِ، فَتْحَهُ، وَنَصْرَهُ، وَنُورَهُ، وَبَرَكَتَهُ، وَهُدَاهُ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيهِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ
"ጠዋትን ደረስን፤ ንግሥናም ሁሉ የዓለማት ጌታ የሆነው የአላህ ነው። አላህ ሆይ! የዚህን ቀን መልካም ነገር፣ ድሉን፣ እርዳታውን፣ ብርሃኑን፣ በረከቱን እና መመሪያውን እለምንሃለሁ። በዚህ ቀን ውስጥ ካለው ክፉ ነገር እና ከዚህ በኋላ ከሚመጣው ክፉ ነገር ባንተ እጠበቃለሁ።"
የሙሂ ማስታ @sun_flowere
4 867
ከኛ መስጅድ ግጣም የሌለውና ያለው የውዶ ማድረጊያ(በራድ)አለ አብዘሃኞቹ ግጣም ያለውን ነው ሚያነሱት ለምን ይመስልሻል? ክፍት የሆነው በቀላሉ ቆሻሻ ነገር ስለሚገባበት ነው። ልልሽ የፈለጉት አንቺም ከተሸፈንሽ ማንም አስመሳይ አይቀርብሽም። ከተገላለጥሽ ግን ዲኗ ላይ ደካማ ናት እሷን ለሃራም ለማግኘት አታደክመኝም ብሎ ነው ሚያስበው። ተሸፈኚ ዘውዱን(ኒቃብ)ልበሽው። ጀግና ነው ሚያደርግሽ።!
የሙሂ ማስታወሻዎች @sun_flowere
4 867
ዛሬ የጧትና የማታ ሙሉ አዝካሮችን ያለ ለሁለት ሰው የ50 ብር ካርድ ሞላለሁ።
ደግሞ ማጭበርበር የለም ምጠይቃችሁም ጥያቄ ይኖራል ሃሃ
👉 @jezakellah
4 867
+3
ትኩረት ይፈልጋል መመሪያውን በደምብ አምብቡት ትንሽ አሞኛል እንዳታደርቁኝ ሃሃ
ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ
ፎቶው ላይ እንደምታዩት በዝሙት አንዘምን የሚለው ቻናሌ ውስጥ በመግባት ሰርች ወይም መፈለጊያ ቦታው ላይ ከላይ ምትመለከቷቸውን ቃላት ፅፌ ምን ያክል ጊዜ ቻናሉ ላይ ቃላቱ ተፅፏል የሚለው ቁጥሩን ከፎቶው በታች ማግኘት ችያለሁ።
ለምሳሌ ተውሂድ ሚለው 55ጊዜ
ሽርክ የሚለው 71 ጊዜ
ዝሙት የሚለው 195 ጊዜ
ዚና የሚለው 209 ጊዜ እንደተፃፈ ማግኘት ችያለው
እና የናንተም የቤት ስራ ወይም ቻላንጁ በነዚህ በአራቱ ስሞች ሌላ ቻናል ላይ የበለጠ ቁጥር መፍለግ ነው ነው። ቃላቱን በመግለጊያ ቤታው ላይ እየፃፋችሁ ቁጥሩንም ከላይ እንዳሳየኋችሁ ከታች ያሳያችኋል። ከላይ በዝሙት አንዘምን ሚለው ቻናል ከተገኙት ቁጥር የበለጠ ካገኛችሁ ከየትኛውም ቻናል ይሁን አሸናፊ ትሆናላችሁ ማለት ነው።
ለሶስት ሰዎች መቶ መቶ ብር እሸለማለሁ
መልካም እድል ስክሪን ሹቱን በዚህ
👉 @jezakellah
አንድ ሰው በአንድ ርእስ ብቻ ነው መሸለም የሚችለው። እንዲሁም ከኔ ቻናሎች መፈለግ አይቻልም ከአንድ ቻናልም አንድ ሰው ነው ሚሸለመው ሃሃ
በዝሙት አንዘምን ቴሌግራም👇
https://t.me/latekrebu_zina
የሙሂ ማስታወሻዎች ቴሌግራም👇
https://t.me/sun_flowere
የቀደምቶች መንገድ ቴሌግራም👇
https://t.me/ahlul_jenah
ሁሉንም ቻናሎች ተቀላቀሉ ለጓደኞቻችሁም ሼር ማድረግ አትርሱ ቻሌንጁንም ይሳተፉ!
