fa
Feedback
የሙሂ ማስታወሻዎች

የሙሂ ማስታወሻዎች

رفتن به کانال در Telegram

የተለያዩ አጫጭር ማስታወሻዎችን እንዲሁም ለፕሮፋይል የሚሆኑ አስተማሪ ፁሁፎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ Onther ↓ https://t.me/latekrebu_zina Onther ↓ https://t.me/ahlul_jenah Grp @bezemut_anzemn كنتم خير أمة أخرجت للناس تأمرون بالمعروف و تنهون عن المنكر ወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ coment @jezakellah

نمایش بیشتر
4 867
مشترکین
-324 ساعت
+227 روز
+2530 روز
آرشیو پست ها
የሃራም መንገድ ዋስትና የለውም ወላሂ! @sun_flowere

እራቁት ሰዉ በዝቷል! ባስተሳሰብ ዘቅጦ መለየት ተስኖን ሰዉ ይሆን ይሄ ሰዉ እያለን ተገርመን ስንት ቀን አለፈ ስንት ሌሊት ሸኘን፡፡ ስሙ ትልቅ ሆኖ ስራዉ ግን ይገርማል ስንቱ ከላይ ለብሶ ዉስጥ ራቁት ሆኗል.. እሱን ቤት ይቁጠረዉ.…..…. በውድ የተገዛ ጨርቅ ነገር ለብሷል ከላይ ደረብ አርጎ እዉነት ነዉ አጊጧል፡፡ ከለበሰዉ በላይ እርቃን ይታየኛል እኔ በኔ እይታ እራቁት ሰዉ በዝቷል፡ ገንዘብ ብቻ ኖሮት ሙሉ የመሰለ ከላይ ለስም ለብሶ ስንት እራቁት አለ፡፡ Join& share @sun_flowere

ልዩ ሁኚ ማለት አላህን በመፍራት ነው!

በዚህ ፖስት ደንገጥ ብላችኋላ? ሃሃ አውፍ በሉኝ ለማንኛውም ለሞተ ሰው ብቻ አይደለም አላህ ይርሃምህ ሚባለው ሃሃ ትርጉሙኮ አላህ ይዘንልክ ማለት ነው ታዲያ ለሞተ ሰው ብቻ ማን ነው ያደረገው? ግን በህይወት መኖሬንም እጠራጠራለሁ ሃሃ ለማንኛውም ከሞትኩ ቻናሌም ግሩፑም ላይ አድሚን ስሌለለ ሚነግራችሁ ላይኖር ይችላል ታዲያ ቀድሜ ልንገራሽሁ ብለክ ነው እንዳትሉኝ ለማንኛውም እናንተንም አላህ ይርሃማችሁ

አላህ ይርሃምህ ሙሂ! @sun_flowere

አላህ ይርሃምህ ሙሂ!

አንቺ መቀየር ካልፈለግሽ ማንም አይቀይርሽም በአንቺ ህይወት ወሳኟ አንቺ ነሽ። ተራራዎችን መውጣት የፈራ ለዘላላም በጉድጓዶች ውስጥ ይኖራል!  ራሳሽን ጠንካራም ደካም ማድረግ ያንቺው ምርጫ ነው። ጠንካራ ነኝ ብልሽ ወደ አላህ ከተቃረብሽ አላህም ያግዝሻል። አይ አልችልም ካልሽም አላህም አያስችልሽም እናም ውዷ እህቴ ለራስሽ ስትይ ራስሽን ጠንካራ አድርጊው። ሁኔታዎችሽን ሁሉ አላህን በሚያስደስት ቀይሪያቸው። ከቀየርሻቸውም አጥብቀሽ ያዢያቸው። ፅናት ሚገኘው ሃቅን አጥብቆ በማያዝ ነው። አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።             የሙሂ  @sun_flowere   

ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል! ይህን ቃል መስማት ናፎቆሽ ይሆናል ግን እመኚኝ ድጋሚ ነገሮች መልካም ይሆናሉ ነገ ደስ የሚል ቀን ይሆናል ኢንሻ አላህ ተስፋሽን በአላህ ላይ ብቻ አድርጊው።!                        የሙሂ👉 @sun_flowere

ኢስላም ድህነትን አይወድም ድሆችን ግን ይወዳል!

ዱንያን ብቻ በተሰጠው ሰው ላይ ልብህ እንዳይቀና(ተውለት ዱንያን)አኼራውን አጥብቆ የያዘውን ግን ተፎካከረው ከሱ የተሻለ ለመሆን።! የሙሂ @sun_flowere

በህይወት እያለህ ጠቃሚ ሰው ሁን ስትሞትማ እንደ እንስሳ እንኳ ቆዳህ አይጠቅምም። @sun_flowere

أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَ هَذَا الْيَوْمِ، فَتْحَهُ، وَنَصْرَهُ، وَنُورَهُ، وَبَرَكَتَهُ، وَهُدَاهُ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيهِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ "ጠዋትን ደረስን፤ ንግሥናም ሁሉ የዓለማት ጌታ የሆነው የአላህ ነው። አላህ ሆይ! የዚህን ቀን መልካም ነገር፣ ድሉን፣ እርዳታውን፣ ብርሃኑን፣ በረከቱን እና መመሪያውን እለምንሃለሁ። በዚህ ቀን ውስጥ ካለው ክፉ ነገር እና ከዚህ በኋላ ከሚመጣው ክፉ ነገር ባንተ እጠበቃለሁ።"(ሐዲስ)   የሙሂ ማስታ @sun_flowere

أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَ هَذَا الْيَوْمِ، فَتْحَهُ، وَنَصْرَهُ، وَنُورَهُ، وَبَرَكَتَهُ، وَهُدَاهُ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيهِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ "ጠዋትን ደረስን፤ ንግሥናም ሁሉ የዓለማት ጌታ የሆነው የአላህ ነው። አላህ ሆይ! የዚህን ቀን መልካም ነገር፣ ድሉን፣ እርዳታውን፣ ብርሃኑን፣ በረከቱን እና መመሪያውን እለምንሃለሁ። በዚህ ቀን ውስጥ ካለው ክፉ ነገር እና ከዚህ በኋላ ከሚመጣው ክፉ ነገር ባንተ እጠበቃለሁ።" የሙሂ ማስታ @sun_flowere

ከኛ መስጅድ ግጣም የሌለውና ያለው የውዶ ማድረጊያ(በራድ)አለ አብዘሃኞቹ ግጣም ያለውን ነው ሚያነሱት ለምን ይመስልሻል? ክፍት የሆነው በቀላሉ ቆሻሻ ነገር ስለሚገባበት ነው። ልልሽ የፈለጉት አንቺም ከተሸፈንሽ ማንም አስመሳይ አይቀርብሽም። ከተገላለጥሽ ግን ዲኗ ላይ ደካማ ናት እሷን ለሃራም ለማግኘት አታደክመኝም ብሎ ነው ሚያስበው። ተሸፈኚ ዘውዱን(ኒቃብ)ልበሽው። ጀግና ነው ሚያደርግሽ።! የሙሂ ማስታወሻዎች @sun_flowere

ዛሬ የጧትና የማታ ሙሉ አዝካሮችን ያለ ለሁለት ሰው የ50 ብር ካርድ ሞላለሁ። ደግሞ ማጭበርበር የለም ምጠይቃችሁም ጥያቄ ይኖራል ሃሃ 👉 @jezakellah

ይሄ አልቋል ሌላ ልለቅላችሁ ሞክራለሁ

ዝሙት
ዝሙት

ሽርክ
ሽርክ

ተውሂድ ሚለው ተገኝቷል ሌሎችን ፈልጉ ሃሃ ተመሳሳይ ከሚሆን በያንዳንዱ ቢሆን የተሻለ ይመስለኛል
ተውሂድ ሚለው ተገኝቷል ሌሎችን ፈልጉ ሃሃ ተመሳሳይ ከሚሆን በያንዳንዱ ቢሆን የተሻለ ይመስለኛል

ትኩረት ይፈልጋል መመሪያውን በደምብ አምብቡት ትንሽ አሞኛል እንዳታደርቁኝ ሃሃ ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ ፎቶው ላይ እንደምታዩት በዝሙት አንዘምን የሚለው ቻናሌ ውስጥ በመግባት ሰርች ወይም መፈለጊያ ቦ
+3
ትኩረት ይፈልጋል መመሪያውን በደምብ አምብቡት ትንሽ አሞኛል እንዳታደርቁኝ ሃሃ ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ ፎቶው ላይ እንደምታዩት በዝሙት አንዘምን የሚለው ቻናሌ ውስጥ በመግባት ሰርች ወይም መፈለጊያ ቦታው ላይ ከላይ ምትመለከቷቸውን ቃላት ፅፌ  ምን ያክል ጊዜ ቻናሉ ላይ ቃላቱ ተፅፏል የሚለው ቁጥሩን ከፎቶው በታች ማግኘት ችያለሁ። ለምሳሌ ተውሂድ ሚለው 55ጊዜ ሽርክ የሚለው 71 ጊዜ ዝሙት የሚለው 195 ጊዜ ዚና የሚለው 209 ጊዜ እንደተፃፈ ማግኘት ችያለው እና የናንተም የቤት ስራ ወይም ቻላንጁ በነዚህ በአራቱ ስሞች ሌላ ቻናል ላይ የበለጠ ቁጥር መፍለግ ነው ነው። ቃላቱን በመግለጊያ ቤታው ላይ እየፃፋችሁ ቁጥሩንም ከላይ እንዳሳየኋችሁ ከታች ያሳያችኋል። ከላይ በዝሙት አንዘምን ሚለው ቻናል ከተገኙት ቁጥር የበለጠ ካገኛችሁ ከየትኛውም ቻናል ይሁን አሸናፊ ትሆናላችሁ ማለት ነው። ለሶስት ሰዎች መቶ መቶ ብር እሸለማለሁ መልካም እድል ስክሪን ሹቱን በዚህ 👉 @jezakellah አንድ ሰው በአንድ ርእስ ብቻ ነው መሸለም የሚችለው። እንዲሁም ከኔ ቻናሎች መፈለግ አይቻልም ከአንድ ቻናልም አንድ ሰው ነው ሚሸለመው ሃሃ በዝሙት አንዘምን ቴሌግራም👇 https://t.me/latekrebu_zina የሙሂ ማስታወሻዎች ቴሌግራም👇 https://t.me/sun_flowere የቀደምቶች መንገድ ቴሌግራም👇 https://t.me/ahlul_jenah ሁሉንም ቻናሎች ተቀላቀሉ ለጓደኞቻችሁም ሼር ማድረግ አትርሱ ቻሌንጁንም ይሳተፉ!