የሙሂ ማስታወሻዎች
Open in Telegram
የተለያዩ አጫጭር ማስታወሻዎችን እንዲሁም ለፕሮፋይል የሚሆኑ አስተማሪ ፁሁፎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ Onther ↓ https://t.me/latekrebu_zina Onther ↓ https://t.me/ahlul_jenah Grp @bezemut_anzemn كنتم خير أمة أخرجت للناس تأمرون بالمعروف و تنهون عن المنكر ወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ coment @jezakellah
Show more4 904
Subscribers
+524 hours
+177 days
-130 days
Posts Archive
4 907
ያለ መህረም ጉዞ ለሴት ልጅ አይፈቀድም ሲባል ለኡምራ(ሃጅ)ከሆነ ችግር የለውም አልተባለም። እንዲሁም የሴት ስብስብ መህረምን አይተካም። ኢባዳችን በእውቀት የተመሰረተ ይሁን… ንያ ብቻውም በቂ አይደለም።!
የሙሂ ማስታወሻዎች
Join & Share
@sun_flowere
4 907
እኔ ምልሽ ምነው ኡምራ የሄድሽው ሂጃለው ብለሽ ፎቶ ተነስተሽ ለመምጣት አስመሰልሽው… ጭራሽ መካ(መዲና)ላይ ሁኖ ፎቶ መነሳት ከዛም ደግሞ ሚዲያ(ፕሮፍይል ላይ)በመልቀቅ ወንድሞችሽን መፈተን? ሱብሃናላህ! እኔ አልገባኝም እህቴ…
Share argulachw
የሙሂ @sun_flowere
4 907
እኛ ወንዶች በእናንተ ደካማ መሆናችንን እያወቅሽ ለምን ተገላልጠሽ ትወጫለሽ? ካፊሮች ራቁታቸውን ሚወጡብን አይበቃም? አላህን ፍሪ እህቴ ቀብር አለብሽ ወደ አላህ ተመለሺ።
የሙሂ @sun_flowere
4 907
وَاللَّهُ الْمُسْتَعَانُ عَلَىٰ مَا تَصِفُونَ
«በምትሉትም(በምትሰሩት የውሸት)ነገር ላይ(መታገሻ የሚሆነኝ እና እርዳታ የሚሻው) አላህ ብቻ ነው»
Join & share
👉 @sun_flowere
4 907
وَجَاهِدُوا فِي اللَّهِ حَقَّ جِهَادِهِ ۚ هُوَ اجْتَبَاكُمْ وَمَا جَعَلَ عَلَيْكُمْ فِي الدِّينِ مِنْ حَرَجٍ ۚ مِّلَّةَ أَبِيكُمْ إِبْرَاهِيمَ ۚ هُوَ سَمَّاكُمُ الْمُسْلِمِينَ مِن قَبْلُ وَفِي هَٰذَا لِيَكُونَ الرَّسُولُ شَهِيدًا عَلَيْكُمْ وَتَكُونُوا شُهَدَاءَ عَلَى النَّاسِ ۚ فَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَاعْتَصِمُوا بِاللَّهِ هُوَ مَوْلَاكُمْ ۖ فَنِعْمَ الْمَوْلَىٰ وَنِعْمَ النَّصِيرُ
በአላህም ሃይማኖት ተገቢውን ትግል ታገሉ፡፡ እርሱ መርጧችኋል፡፡ በናንተም ላይ በሃይማኖቱ ውስጥ ምንም ችግር አላደረገባችሁም፡፡ የአባታችሁን የኢብራሂምን ሃይማኖት ተከተሉ፡፡ እርሱ ከዚህ በፊት ሙስሊሞች ብሎ ሰይሟችኋል፡፡ በዚህም (ቁርኣን)፤ መልክተኛው በእናንተ ላይ መስካሪ እንዲሆን እናንተም በሰዎቹ ላይ መስካሪዎች እንድትኾኑ (ሙስሊሞች ብሎ ሰይሟችኋል)፡፡ ሶላትንም አስተካክላችሁ ስገዱ፣ ዘካንም ስጡ፣ በአላህም ተጠበቁ፣ እርሱ ረዳታችሁ ነው፡፡ (እርሱ) ምን ያምር ጠባቂ! ምን ያምርም ረዳት!
በወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ
🌻👉 @sun_flowere
4 907
ቁርአን መቅራት ማይችል ሰው ሙሉ ሰው አይደለም! ሚገርመው በዚህ ቴክኖሎጂ በተስፋፋበት ጊዜ መቅራት አልችልም ሚሉ ሰዎች አሉ። አላህን እንፍራ! አስር አመት ቢወስድንብን እንኳ እየቀርን መታገል አለብን። ሲጀመር ቁርአን ገር ነው። ባረከላሁ ፊኩም
የሙሂ @sun_flowere
Join & share
4 907
ረጅም ካልስ ስለለበሽ ጅልባቡ አጭር ቢሆን ችግር የለውም ማለት አይደለም። ካልስሽ ከታየ የጅልባቡን መስፍት አላሟላሽም ምክንያቱም የሰውነትሽ(የባትሽን)ቅርፅ ያሳያልና። ስለዚህ ካልስሽንም መሸፈን ይኖርብሻል። ባረከላሁ ፊኪ
Join & share
የሙሂ @sun_flowere
4 907
ለተማሪዎች ሚበተኑ ወረቀቶችን ኮፒ ማስደረጊያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ 👇
https://t.me/latekrebu_zina/3789
https://t.me/latekrebu_zina/3789
ምንችለውን እናግዝ ክፍያው ከአላህ ነው
በዝሙት አንዘምን ቴሌግራም ቻናል
4 907
ኢነርጅህን ስለ ሴት በማሰብ(በጊዚያዊ ስሜት) አታድክመው ቂርዓትህ፣ ኢባዳህና ስራህ ላይ ትኩረት አድርግ።! ሌላውን ቀስ ብለህ በሃላል ትደርስበታለህ። ያውም በVIP!!
የሙሂ @sun_flowere
