ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

የሙሂ ማስታወሻዎች

የሙሂ ማስታወሻዎች

الذهاب إلى القناة على Telegram

የተለያዩ አጫጭር ማስታወሻዎችን እንዲሁም ለፕሮፋይል የሚሆኑ አስተማሪ ፁሁፎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ Onther ↓ https://t.me/latekrebu_zina Onther ↓ https://t.me/ahlul_jenah Grp @bezemut_anzemn كنتم خير أمة أخرجت للناس تأمرون بالمعروف و تنهون عن المنكر ወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ coment @jezakellah

إظهار المزيد
4 904
المشتركون
+524 ساعات
+177 أيام
-130 أيام
أرشيف المشاركات
ያለ መህረም ጉዞ ለሴት ልጅ አይፈቀድም ሲባል ለኡምራ(ሃጅ)ከሆነ ችግር የለውም አልተባለም። እንዲሁም የሴት ስብስብ መህረምን አይተካም። ኢባዳችን በእውቀት የተመሰረተ ይሁን… ንያ ብቻውም በቂ አይደለም።! የሙሂ ማስታወሻዎች Join & Share @sun_flowere

ህይወትጋ የገባህወን ጦርነት ማንም አያውቅም…

እኔ ምልሽ ምነው ኡምራ የሄድሽው ሂጃለው ብለሽ ፎቶ ተነስተሽ ለመምጣት አስመሰልሽው… ጭራሽ መካ(መዲና)ላይ ሁኖ ፎቶ መነሳት ከዛም ደግሞ ሚዲያ(ፕሮፍይል ላይ)በመልቀቅ ወንድሞችሽን መፈተን? ሱብሃናላህ! እኔ አልገባኝም እህቴ… Share argulachw የሙሂ @sun_flowere

ወደ አላህ ቅርብ ስትሆን ሁሉም ነገር ተራ ይሆንብሃል… ለጊዚያዊ ነገር ልብህን አትሰጥም! ሙ @sun_flowere

አንተ ትለያለህ ወላሂ ጌታየ!

ደግሞ የሴት ልጅ ኢማን… ምትባይ አይነት ሴት አትሁኚ አቋም ይኑርሽ! @sun_flowere

እኛ ወንዶች በእናንተ ደካማ መሆናችንን እያወቅሽ ለምን ተገላልጠሽ ትወጫለሽ? ካፊሮች ራቁታቸውን ሚወጡብን አይበቃም? አላህን ፍሪ እህቴ ቀብር አለብሽ ወደ አላህ ተመለሺ። የሙሂ @sun_flowere

وَاللَّهُ الْمُسْتَعَانُ عَلَىٰ مَا تَصِفُونَ «በምትሉትም(በምትሰሩት የውሸት)ነገር ላይ(መታገሻ የሚሆነኝ እና እርዳታ የሚሻው) አላህ ብቻ ነው» Join & share 👉 @sun_flowere

አላህ ሪዝቃችንን ያስፋው!

አላህጋ ያለበትን ግዴታ(ኢባዳ)ትቶ ሰውን ለማስደሰት መድከም አስመሳይነት ነው፣ ጥቅም ፈላጊነት ነው።! የሙሂ @sun_flowere

وَجَاهِدُوا فِي اللَّهِ حَقَّ جِهَادِهِ ۚ هُوَ اجْتَبَاكُمْ وَمَا جَعَلَ عَلَيْكُمْ فِي الدِّينِ مِنْ حَرَجٍ ۚ مِّلَّةَ أَبِيكُمْ إِبْرَاهِيمَ ۚ هُوَ سَمَّاكُمُ الْمُسْلِمِينَ مِن قَبْلُ وَفِي هَٰذَا لِيَكُونَ الرَّسُولُ شَهِيدًا عَلَيْكُمْ وَتَكُونُوا شُهَدَاءَ عَلَى النَّاسِ ۚ فَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَاعْتَصِمُوا بِاللَّهِ هُوَ مَوْلَاكُمْ ۖ فَنِعْمَ الْمَوْلَىٰ وَنِعْمَ النَّصِيرُ በአላህም ሃይማኖት ተገቢውን ትግል ታገሉ፡፡ እርሱ መርጧችኋል፡፡ በናንተም ላይ በሃይማኖቱ ውስጥ ምንም ችግር አላደረገባችሁም፡፡ የአባታችሁን የኢብራሂምን ሃይማኖት ተከተሉ፡፡ እርሱ ከዚህ በፊት ሙስሊሞች ብሎ ሰይሟችኋል፡፡ በዚህም (ቁርኣን)፤ መልክተኛው በእናንተ ላይ መስካሪ እንዲሆን እናንተም በሰዎቹ ላይ መስካሪዎች እንድትኾኑ (ሙስሊሞች ብሎ ሰይሟችኋል)፡፡ ሶላትንም አስተካክላችሁ ስገዱ፣ ዘካንም ስጡ፣ በአላህም ተጠበቁ፣ እርሱ ረዳታችሁ ነው፡፡ (እርሱ) ምን ያምር ጠባቂ! ምን ያምርም ረዳት! በወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ 🌻👉 @sun_flowere

በወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ 💐 የቁርዐን ግብዣ 💐 🌻@sun_flowere

ቁርአን መቅራት ማይችል ሰው ሙሉ ሰው አይደለም! ሚገርመው በዚህ ቴክኖሎጂ በተስፋፋበት ጊዜ መቅራት አልችልም ሚሉ ሰዎች አሉ። አላህን እንፍራ! አስር አመት ቢወስድንብን እንኳ እየቀርን መታገል አለብን። ሲጀመር ቁርአን ገር ነው። ባረከላሁ ፊኩም የሙሂ @sun_flowere Join & share

ረጅም ካልስ ስለለበሽ ጅልባቡ አጭር ቢሆን ችግር የለውም ማለት አይደለም። ካልስሽ ከታየ የጅልባቡን መስፍት አላሟላሽም ምክንያቱም የሰውነትሽ(የባትሽን)ቅርፅ ያሳያልና። ስለዚህ ካልስሽንም መሸፈን ይኖርብሻል። ባረከላሁ ፊኪ Join & share የሙሂ @sun_flowere

ማማ ቂርአት እየቀራሽ ነው? አደራሽን ከቂርአት እንዳትርቂ…! @sun_flowere

ለተማሪዎች ሚበተኑ ወረቀቶችን ኮፒ ማስደረጊያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ 👇 https://t.me/latekrebu_zina/3789 https://t.me/latekrebu_zina/3789 ምንችለውን እናግዝ ክፍያው ከአላህ ነው በዝሙት አንዘምን ቴሌግራም ቻናል

ኢነርጅህን ስለ ሴት በማሰብ(በጊዚያዊ ስሜት) አታድክመው ቂርዓትህ፣ ኢባዳህና ስራህ ላይ ትኩረት አድርግ።! ሌላውን ቀስ ብለህ በሃላል ትደርስበታለህ። ያውም በVIP!! የሙሂ @sun_flowere

ለቤተሰብ ብለሽ(ያለ መስፈርትሽ)ማትፈልጊው ትዳር ውስጥ አትግቢ።! የሙሂ @sun_flowere

አላህን ማይፈራ ሰው የትኛውም ምክር አይጠቅመውም…

አደርጋለሁ ብለህ ቃል ገብተህ ሳታደርግ ከምትቀር አደርጋለሁ ያላልከውን ማድረግ ይሻላል… ሙሂ @sun_flowere

የሙሂ ማስታወሻዎች - إحصائيات وتحليلات قناة تيليجرام @sun_flowere