የሙሂ ማስታወሻዎች
前往频道在 Telegram
የተለያዩ አጫጭር ማስታወሻዎችን እንዲሁም ለፕሮፋይል የሚሆኑ አስተማሪ ፁሁፎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ Onther ↓ https://t.me/latekrebu_zina Onther ↓ https://t.me/ahlul_jenah Grp @bezemut_anzemn كنتم خير أمة أخرجت للناس تأمرون بالمعروف و تنهون عن المنكر ወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ coment @jezakellah
显示更多4 874
订阅者
-424 小时
-317 天
+2630 天
帖子存档
4 874
ዛሬ ዞር ዞር ስል ማንን ባገኝ ጥሩ ነው?
.
.
.
.
.
ራሴን ሃሃ
ከዛ
.
.
.
ለረጅም ደይቃ ተቃቀፍንና ተላቀሰን ተለያየን¡ ሃሃ
ሙሂ@sun_flowere
4 874
አላህን ፍሩ ስንባል ጀዛከላሁ ኸይረን እንጂ ሚባለው ራስህ አላህን ፍራ አይባልም። ምክንያቱም በኸይር ነገር ነው ያስታወሰህ።!
የሙሂ @sun_flowere
4 874
Repost from የቀደምቶች መንገድ 🎁
"ኢሬቻ ባህል እንጂ ሃይማኖት አይደለም" የሚሉ ሙስሊሞችን ማየት በጣም ልብ የሚያደማ ነው።❗️
ከላይ ሃለውን ቪዲዮ ተመልከቱ ለዛፉ ሲሰግዱ! ተመልከቱ የሚሰሩትን።❗️
🩸ሙስሊም ወንድምና እህቶቸ ሆይ❗️ የብሄር አጀንዳ አቅላችንን አስቶ ጀሃም እንዳይከተን እንጠንቀቅ። አላህን እንፍራ።!!
መስቀልን የምንቃወመው የአማራ ስለሆነ አይደለም።የኩፍር በአል ስለሆነ እንጂ።!
ኢሬቻ የኦሮሞ ስለሆነ በተለየ አይን አናየውም። የኩፍር ቡላና ዳለቻ የለውም። ሁሉም ኩፍር ነው። ሁሉም የጣኦት አምልኮ ነው። ሁሉም ተውሒድን በጥብቅ ከሚያስተምረው ኢስላም ጋር ፈፅሞ የሚፃረር ነው። ሁለቱም ከኢስላም ጠርጎ የሚያስወጣ የለየት ክህደት ነው።
ዛሬ የብሄር አጀንዳ እራሱን የቻለ ጣኦት ሆኗል። ሰዎች ለብሄር ሲሉ ካፊርን ይወዳሉ። ሙስሊምን ይጠላሉ። ለብሄር ሲሉ ለመስቀል፣ ለኢሬቻ ወግነው ይሟገታሉ። የኩፍር በአል ያከብራሉ።
የሚያሳፍረው ሸይኾችና ዱዓቶች ጭምር በዘረኝነት መለከፋቸው ነው። እስኪ የመስጂድ ኢማም ሆኖ፣ ጥምጣም ጠምጥሞ የኦርቶዶክስ ሰልፍ የሚያደምቅ፣ በዘራቸው የተነሳ ሙስሊም ትግሬዎችን ጭምር የሚያጥላላ፣ ለኢሬቻ "የእንኳን አደረሳችሁ" መልእክት የሚያስተላልፍን ልክፍተኛ አስቡ። ዘረኝነት አደዛዥ እፅ ነው።❗️ በዚህ በሽታ የተለከፈ ሰው እይታው ጠበብ ነው። አርቆ ማሰብ አይችልም። ይህንን ሀሺሽ፣ ይህንን ጣኦት አጥብቀን ካልተዋጋነው ብዙ ነገር ያሳጣናል።❗️
ያ'ያያዝኩት ቪዲዮ ኢሬቻ የሚያከብሩ ሰዎችን ድርጊት ነው።
🩸ሁላችንም ሼር እናድርገው ሼር ሼር ሼር❗️
የቀደምቶች መንገድ
የቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቅለው ይከታተሉን
👇👇👇 join & share
https://t.me/ahlul_jenah
https://t.me/ahlul_jenah
4 874
ሶላት ማትሰግዱ እህት ወንድሞች ራሳችሁን አድኑ ግልፅ የሆነ ጥሜት ላይ ናችሁ። ምንሰግድም ከሶላቱ ለመጠቀም በኹሹዕ እንስገድ። ባረከላሁ ፊኩም
የሙሂ @sun_flowere
4 874
Repost from የቀደምቶች መንገድ 🎁
ስለ ሽርክና ቢድዓ ዳዓዋ ስናደርግ አትበታትኑን ይሉናል። መቸ አንድ የሆነውን ነው? አብሮ መነገድ(ስራ መስራት)አንድነት ነውንዴ? አላህኮ አንድ ሁኑ ያለን በሃቅ ላይ ነው። ምን ያደርጋል የውሻሸት አንድነት።! እንመለስ ወደ አላህ
وَاعْتَصِمُوا بِحَبْلِ اللهِ جَمِيعًا وَلَا تَفَرَّقُوا…
«የአላህንም ገመድ ሁላችሁም ያዙ፤ አትለያዩም፡፡
የቀደምቶች መንገድ👉 @ahlul_jenah
4 874
ከላይ ኒቃብ ነው ከታች እስከ ግማሽ የተከፈተ አባያ በሱሪ ምትለብሱ እህቶች ምንድን ነው አላማችሁ።? ኒቃብኮ የአላህ ትዕዛዝ ነው እኛ እንደፈለግን ሳይሆን አላህ እንደፈለገ ነው መለበስ ያለበት። አላህን እንፍራ! ትኩረት ሚስብ ጫማ እንኳ መልበሳችሁ ልክ አይደለም። እንዲሁም ጌጣጌጣችሁን አታሳዩ፣ ባግ(ቦርሳ)እንኳ ቢሆን በውስጥ አድርጋችሁ ነው መያዝ ያለባችሁ። ባረከላሁ ፊኩም
Join & Share
የሙሂ @sun_flowere
4 874
ባልሽ የትም ተልከስክሶ(በዝሙት)በሽታ ይዞብሽ ከሚመጣና አንቺንም በሽተኛ ከሚያደርግሽ ሁለተኛ(በሃላል)ቢያገባ አይሻልሽም? ሸሪዓኮ መፍትሄ እንጂ ችግር አይደለም። ለምን ሶብር አታደርጊም እህቴ?
Join & share
የሙሂ @sun_flowere
4 874
ስሜት ማለት የዘር ፈሳሽ ሲወጣ ያለው ቅፅበታዊ ነገር ነው። ደስታ አለው ብለን ለመግለፅ እንኳ እንቸገራለን። ታዲያ ለዚች ጊዚያዊ ስሜት ብለህ እንዴት የሰው ህይወት ታበላሻለህ? አንቺስ እንዴት ጥያቄውን ትቀበያለሽ? ሶብር እናድርግ!
Join & share
የሙሂ @sun_flowere
4 874
ስሜት ማለት የዘር ፈሳሽ ሲወጣ ያለው ቅፅበታዊ ነገር ነው። ደስታ ነው ብለን ለመግለፅ እንኳ ያስቸግራል። ታዲያ ለዚች ጊዚያዊ ስሜት ብለህ እንዴት የእህትህን ህይወት ታበላሻለህ? አንቺስ እንዴት ጥያቄውን ትቀበያለሽ? ሶብር እናድርግ!
Join & share
የሙሂ @sun_flowere
