uk
Feedback
قناة أبي العباس Abul abas

قناة أبي العباس Abul abas

Відкрити в Telegram

https://t.me/Abulabashsen ✍ይህ ቻናል አጠር አጠር ያሉ ቁርአናዊይ ሀድሳዊይ ና የሰለፎች ምክሮች ይገኙበታል ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ቻናሉን ለሌሎችም ሸር ያድርጉት እርማትወን ወይንም ጥቆማወን በቦት ያድረሱን👇 @Hasenabulabasbot

Показати більше
5 151
Підписники
-524 години
-287 днів
-10030 днів

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вересень '26
вересень '26
+1
в 0 каналах
серпень '26
+33
в 2 каналах
Get PRO
липень '26
+41
в 3 каналах
Get PRO
червень '26
+128
в 2 каналах
Get PRO
травень '26
+327
в 10 каналах
Get PRO
квітень '26
+572
в 3 каналах
Get PRO
березень '26
+453
в 6 каналах
Get PRO
лютий '26
+166
в 4 каналах
Get PRO
січень '26
+277
в 6 каналах
Get PRO
грудень '25
+256
в 3 каналах
Get PRO
листопад '25
+69
в 5 каналах
Get PRO
жовтень '25
+188
в 2 каналах
Get PRO
вересень '25
+236
в 3 каналах
Get PRO
серпень '25
+768
в 7 каналах
Get PRO
липень '25
+506
в 4 каналах
Get PRO
червень '25
+662
в 6 каналах
Get PRO
травень '25
+391
в 5 каналах
Get PRO
квітень '25
+357
в 9 каналах
Get PRO
березень '25
+328
в 6 каналах
Get PRO
лютий '25
+577
в 7 каналах
Get PRO
січень '25
+322
в 18 каналах
Get PRO
грудень '24
+522
в 6 каналах
Get PRO
листопад '24
+170
в 44 каналах
Get PRO
жовтень '24
+125
в 9 каналах
Get PRO
вересень '24
+65
в 3 каналах
Get PRO
серпень '24
+144
в 9 каналах
Get PRO
липень '24
+286
в 4 каналах
Get PRO
червень '240
в 10 каналах
Get PRO
травень '240
в 10 каналах
Get PRO
квітень '240
в 8 каналах
Get PRO
березень '240
в 3 каналах
Get PRO
лютий '24
+24
в 8 каналах
Get PRO
січень '24
+23
в 6 каналах
Get PRO
грудень '23
+42
в 6 каналах
Get PRO
листопад '23
+33
в 5 каналах
Get PRO
жовтень '23
+34
в 10 каналах
Get PRO
вересень '23
+36
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+96
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+74
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+24
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+55
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+78
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+34
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+81
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+143
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+113
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+103
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+37
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+84
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+83
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+7
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+17
в 0 каналах
Get PRO
травень '22
+17
в 0 каналах
Get PRO
квітень '22
+43
в 0 каналах
Get PRO
березень '22
+98
в 0 каналах
Get PRO
лютий '22
+60
в 0 каналах
Get PRO
січень '22
+72
в 0 каналах
Get PRO
грудень '21
+74
в 0 каналах
Get PRO
листопад '21
+19
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '21
+96
в 0 каналах
Get PRO
вересень '21
+264
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
05 вересня0
04 вересня0
03 вересня0
02 вересня0
01 вересня+1
Дописи каналу
በነገራቹህ ላይ የለተሞ መንጋ ማለት ሰለፊዮች "ከኢኽዋን የሚያስጠነቅቁት" እነርሱን ለማስደሰት የሚመስላቸው ድርብ ግብዞች ናቸው። በመሰረቱኮ ሰለፊዮች ከኢኽዋን በሚያስጠነቅቁበት ሰዓት እነርሱ እራሳቸው ከመሪያቸው ሸይኽ ዓብዱል ሐሚድ ጀምሮ አብዘሃኞቹ የኢኽዋን አጋፋሪና ተከራካሪ የነበሩ ናቸው። ታዲያ እንዴት ነው ዛሬም እንደትላንቱ የኢኽዋንን ጥመት ማጋለጣችን እናንተን ለማስወደድ የሚመስላቹህ!? قَلِیلࣰا مَّا تَذَكَّرُونَ = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

2
አሪፍ ሎጎ የሚሰራ ቢተባበረኝ አስቸኳይ ተፈልጎ ነው @Abulabashesen
189
3
❲ሐያት ኢስላማዊይ❳ አልባሳትና ኪታቦች መሸጫ! ↳ኪታቦች፣ ↳ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣ ↳የሶላት፣ ሸርሸፎች ፣ ↳አርማ ያላቼዉ ኩቦች፣ ↳እናቀርባለን ይዘዙን። 🏷 በትሌግራምለማናገር፦ @Hayat_bint_+8
❲ሐያት ኢስላማዊይ❳ አልባሳትና ኪታቦች መሸጫ! ↳ኪታቦች፣  ↳ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣  ↳የሶላት፣ ሸርሸፎች ፣ ↳አርማ ያላቼዉ ኩቦች፣ ↳እናቀርባለን ይዘዙን።       🏷 በትሌግራምለማናገር፦ @Hayat_bint_Seid_Aselefly ☞ሳዑዲ ሁሉም ቦታ እንልካለን። ጅዳ ፣መካ ፣መዲና ፣ ሪያድ ፣ጣኢፍ...! 🏷ለተጨማሪ ይቀላቀሉ፦ t.me/Online_Eslamawiy_Market
341
4
የሀገራችን ኢኽዋኖች የተከሸኑ ሱፍዮች ናቸው ።
356
5
Немає тексту...
443
6
ወላሂ ወቢላሂ ወተሏሂ ውሸታም ዳዒ በግምት የሚነዳ  የራሱን አረዳድ ወደ ሰዎች የሚለጥፍ  መንሀጅ አሰለፍ ጋር  የየቅል ናቸው።
593
7
ማን ቀድሞ ይመልስ !  🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ  👉 በቁርኣን ውስጥ ረጅሙ ሱራ (ምዕራፍ) ማን ይባላል?
623
8
"ልጅህ ትልቅ ሲሆን እንዲህ አይነት ጉድጓድ ውስጥ እየገባ እንዳይጃጃል፣ ህፃን እያለ ተውሒድ አስተምረው።" * ኮፒ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/
"ልጅህ ትልቅ ሲሆን እንዲህ አይነት ጉድጓድ ውስጥ እየገባ እንዳይጃጃል፣ ህፃን እያለ ተውሒድ አስተምረው።" * ኮፒ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
745
9
ሀቢቡና እንድህ ይላሉ صلى الله عليه وسلم ከሰዎች በላጩ ሰወችን የሚጠቅም ነው እናማ ሰዎች የሚሸወዱባቸውን የሆኑ ነገሮችን አጋልጡ ።
744
10
በበጎ ነገርና አላህን በመፍራት ላይ ተረዳዱ! ​የተከበራችሁ ወንድሞችና እህቶች፤​አላህ በሰጠን ዕድሜ፣ ጤና እና ሀብት የመልካም ነገር ሰበብ መሆን ትልቅ እድልና የዲናችን መመሪያ ነው። በወለኔ ቤደር ከተማ የሚገነባው "መርከዝ አል-ሂዳያ" ለአካባቢው ማህበረሰብ፣ በተለይም ለማህበረሰቡ የዲን እውቀት ብርሃን የሚፈነጥቅ ታላቅ የኸይር በር ነው። ​ነቢዩ (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦​"የሰው ልጅ ሲሞት ከሦስት ነገሮች በቀር ሥራው በሙሉ ይቋረጣል፡- ዘዋሪ ሶደቃ (ቋሚ የበጎ አድራጎት ሥራ)፣ ጠቃሚ እውቀት... ወይም ለሱ ዱዐ የሚያደርግ መልካም ልጅ።" ​ይህ መርከዝ የሚገነባበት ቦታ በነጻ የተገኘ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ ግንባታውን ለማጠናቀቅ የሁላችንም አቅም እና ትብብር ያስፈልጋል። ትንሽ የምንላት ሳንቲም ወይም አንድ ቆርቆሮ አላህ ዘንድ ሚዛን የሚደፋ ትልቅ ሶደቃ ጃሪያ ልትሆንልን ትችላለች። ​ለአላህ ብለን እጃችንን እንዘርጋላቸው፤ በገንዘብ፣ በአይነት እንዲሁም መልእክቱን ለሌሎች Share በማድረግ የዚህ ታላቅ ምንዳ ተሳታፊ እንሁን! ​አላህ የለገሳችሁትን አጅር አብዝቶ ይክፈላችሁ፤ ባረከ አላሁ ፊኩም!
751
11
የልባችን ሀጃ ሁሉ ተሟልቶ የደስታ ሱጁድ የምንወርድበትን ቀን አላህ ያቅርብልን!!
532
12
✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ 1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500 2️⃣ኛ ለወጣ  ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000 3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500 🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣 https://t.me/Ihsan_language/315 https://t.me/Ihsan_language/315
439
13
ባህሩ ተካ የተባለ ግለሰብ በሀገራችን ከኢብኑ ሙነወር በላይ ለሱና ጠላት የለም ይለናል ማንነትህና የውር ድንብ አካሄድህ ጠንቆቆ ስለሚያውቅ ለሰለፍያ ሳይሆነ ለኔ ብትል ብትል ይቀል ነበር
827
14
ከጠየቅኩት በላይ ሰጥቶኛል፣ ከጥረቴ በላይ ሸልሞኛል፣ ከለመንኩት በላይ ለግሶኛል። ርቄው አልተወኝም፣ ሸሽቼው አልጣለኝም፣ ረስቼዉም አልረሳኝም። አልሐምዱ ሊላህ!
651
15
ራሳቸውን ወደ ሱና በሚያስጠጉ አካላት ላይ በሰፊው ከሚታዩ ነውረኛ ተግባራት ውስጥ አንዱ ሰዎችን በተመለሱበት ጉዳይ መክሰስ ነው። አንድ ሰው ከሆነ የተሳሳተ አቋም ወይም ጥፋት ከተመለሰ ያንን ጉዳይ #እያወቀ ሆነ ብሎ በሱ ላይ የሚለጥፍ ሰው 1ኛ፦ ዋሾ ነው። 2ኛ፦ ውሸትን የደዕዋው መንገድ አድርጎ የያዘ መጥፎ ሰው ነው። 3ኛ፦ ዓላማው ዲን ሳይሆን ቂም ማወራረድና ብሸሸቅ ነው። ይሄ ነገር የሰውየውን መመለስ #ሳናውቅ ሊገጥመን ይችላል። መመለሱን ካወቅን በኋላ በተመለሰበት ጉዳይ መወንጀል ግን ያለ ወንጀሉ ሰውን መክሰስ ነው። ቡድናዊ ሽኩቻ ላይ ያነጣጠሩ "ረዶች" በብዛት ይሄ ችግር ጎልቶ ይታይባቸዋል። ሰውን በተመለሰበት ጥፋት መክሰስ ባልፈፀመው ጥፋት እንደ መክሰስ ነው። ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል:- { وَٱلَّذِینَ یُؤۡذُونَ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ وَٱلۡمُؤۡمِنَـٰتِ بِغَیۡرِ مَا ٱكۡتَسَبُوا۟ فَقَدِ ٱحۡتَمَلُوا۟ بُهۡتَـٰنࣰا وَإِثۡمࣰا مُّبِینࣰا } "እነዚያንም ምእምናንንና ምእምናነትን ባልሰሩት ነገር (በመዝለፍ) የሚያሰቃዩ ዕብለትንና ግልጽ ኃጢአትን በእርግጥ ተሸከሙ፡፡" [አልአሕዛብ: 58] ነብያችንም ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ من قال في مؤمنٍ ما ليس فيه أسكنه اللهُ رَدْغَةَ الخَبالِ حتّى يخرُجَ ممّا قال "በአማኝ ላይ የሌለበትን የተናገረ ሰው አላህ የጥፋት ማጥ ውስጥ ያኖረዋል፣ ከተናገረው ነገር እስከሚወጣ ድረስ።" [ሶሒሑ ተርጊብ: 2845] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
772
16
ትልልቆችን ያላከበረ ለትንንሾች ያለዘነ ከንኛ አይደለም አሉ የንኛ ነብይ صلى الله عليه وسلم
607
17
የቢድዓ ሰዎች በጎ ነገር የላቸውም ያለ ሰው የለም የሆነ አጋጣሚ እየጠበቁ በዳፈናው እነሱን ማድነቅ ግን ምን የሚሉት አካሄድ ነው የሆነ አካል ስታደንቁ አንፃራዊይ ከሆነ በግልፅ አስቀምጡ ካልሆነ ሰዎችን ወደ እነሱ የበሰበሰ መንሀጅ እየተጣራችሁ መሆኑን እወቁት ።
671
18
እኔምላችሁ ኡስታዞቻችን አቂዳን መንሀጅን እንዳስተማሩን ሁሉ አደብን አኽላቅን ወንድም ለወንድሙ መተዛዘንን ቢያስተምሩን በዬ ተመኘሁ ማለት የፈለኩት መቸም አቂዳ ላይ መንሀጅ ላይ እንደተሰራው ሁሉ በደንብ እነዚህንም ላይ ቢሰራበት ለማለት ነው
739
19
ችግር በተፈጠ ቁጥር በመንሀጅ መደበቅም ሆነ ወደ መንሀጅ ማስጠጋት እየተለመደ መቷል ግን ለግዜ እንጅ አያዋጣም።
843
20
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ስለ ሒጃብ   ግዴታነት       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ➡️አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ✅ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
76