cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

💎ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ‼️

وَأَعْظَمُ مَا أَمَرَ اللَّهُ بِهِ التَّوْحِيدُ، وَهُوَ : إِفْرَادُ اللَّهِ بِالْعِبَادَةِ. وَأَعْظَمُ مَا نَهَى عَنْهُ الشِّركُ، وَهُوَ: دَعْوَةُ غَيْرِهِ مَعَهُ، https://t.me/LetusfearAllah ጆይን በሉ

Більше
Рекламні дописи
1 010
Підписники
+424 години
+197 днів
+3730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

~በዚህ ዘመን ከሚወዱን ይልቅ የሚጠሉን ሰዎች አስበውና ተጨንቀው ይከታተሉናል። ወደዉን ሳይሆን ስህተታችንን ለማነፍነፍ ነው። ነጥብ እንድንጥላላቸው ተመኝተው ነው። ሰው ሆኖ ነጥብ የማይጥል ማን አለ ታድያ...ወዳጆቼ! =t.me/AbuSufiyan_Albenan
Показати все...
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

➜ ከዚህ ቻናል አንብባችሁ በተጠቀማችሁ ቁጥር፤ይህን ደካማ እና ስህተቱ ብዙ የሆነውን ወንድማችሁን በመልካም ዱዓችሁ አስታውሱት! || ✍ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን―

ለምኑ ብላችሁ ነው እህቶች ስንመከር አንሰማም እዳውም ይብስብናል አብሶማ በስደት ቆይታ ጭራሽ ሀገር ገብታ የማትቅ ከሆነ የማይታሰብ ነው ምን ብትላት እሽ ትላለች ግን ተግባር ማፊ ግን ጥቅምና ጉዳቱን የምታቁት ሀገር ገብታችሁ ስታዩት ነው እኔ እላለሁ ያሰባችሁት ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያብቃን ✍أُمُ حِــكْــمَــةُاَلْـبَـــارِي ://t.me/LetusfearAllah/5866
Показати все...
00:45
Відео недоступнеДивитись в Telegram
~ዉዱእ ስናደርግ በምንጉመጠመጥበት ወቅት ጣትን ከአፍ ውስጥ መጨመር በሀገራችን እጅግ በጣም በስፋት የተለመደ ነገር ነው። ነገር ግን በዚህ ዙሪያ ላይ አስመልክቶ የመጣው ሐድስ ዶዒፍ(ደካማ) ነው። ስለሆነም ሲጉመጠመጡ በጣትዎ አይታገዙ። ዉሃውን ብቻ በአፍዎ ውስጥ ያሽከርክሩ።ሱናው ይሄ ነው። t.me/AbuSufiyan_Albenan
Показати все...
2.35 MB
07:40
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የአሹራ ቀንን መፆም ማስታወሻ 🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ 🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም = t.me/abu_reyyis_arreyyis/9798
Показати все...
24.00 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መኪናዋ በዚህ መልኩ ብቅ ብላለች 🕶 ጥበበኞቹ አለማድነቅ አይቻልም! =
Показати все...
በአሹራ ቀን የተሳሳቱ ቡድኖች‼️ ⁍የሺአዎች የውሸት ለቅሶ ! ⁍ሁሰይን ማን ገደለው? ለምን? ⁍የሱፍዮች ስህተት በአሹራ ቀን ⁍የአህለሱናዎች አቋም የአሹራ ቀን! 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = t.me/https_Asselefya1
Показати все...
ሺአና ሱፍያ በአሹራ ቀን.mp33.57 MB
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ -ክፍል 32- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
Показати все...
قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ትምህርቶች ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ቴሌግራም -

https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam

እናት ሚስጥር ናት እናት አበባ ናት እናት ኩራት ናት እናት ድምቀት ናት እናት ሁሉ ነገር ናት እናቶቻችንን አላህ ያቆይልን ያረብ እማዬ የኔ ኩራት ሳይከፋሽ ኑሪልኝ https://t.me/LetusfearAllah/5860
Показати все...
👍 2
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የአልቀዋዒዱል ሒሳን ኪታብ ደርስ -ክፍል 11- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.