ru
Feedback
قناة أبي العباس Abul abas

قناة أبي العباس Abul abas

Открыть в Telegram

https://t.me/Abulabashsen ✍ይህ ቻናል አጠር አጠር ያሉ ቁርአናዊይ ሀድሳዊይ ና የሰለፎች ምክሮች ይገኙበታል ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ቻናሉን ለሌሎችም ሸር ያድርጉት እርማትወን ወይንም ጥቆማወን በቦት ያድረሱን👇 @Hasenabulabasbot

Больше
5 303
Подписчики
-424 часа
-327 дней
-10330 день

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+27
в 2 каналах
июнь '26
+128
в 2 каналах
Get PRO
май '26
+327
в 10 каналах
Get PRO
апрель '26
+572
в 3 каналах
Get PRO
март '26
+453
в 6 каналах
Get PRO
февраль '26
+166
в 4 каналах
Get PRO
январь '26
+277
в 6 каналах
Get PRO
декабрь '25
+256
в 3 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+69
в 5 каналах
Get PRO
октябрь '25
+188
в 2 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+236
в 3 каналах
Get PRO
август '25
+768
в 7 каналах
Get PRO
июль '25
+506
в 4 каналах
Get PRO
июнь '25
+662
в 6 каналах
Get PRO
май '25
+391
в 5 каналах
Get PRO
апрель '25
+357
в 9 каналах
Get PRO
март '25
+328
в 6 каналах
Get PRO
февраль '25
+577
в 7 каналах
Get PRO
январь '25
+322
в 18 каналах
Get PRO
декабрь '24
+522
в 6 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+170
в 44 каналах
Get PRO
октябрь '24
+125
в 9 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+65
в 3 каналах
Get PRO
август '24
+144
в 9 каналах
Get PRO
июль '24
+286
в 4 каналах
Get PRO
июнь '240
в 10 каналах
Get PRO
май '240
в 10 каналах
Get PRO
апрель '240
в 8 каналах
Get PRO
март '240
в 3 каналах
Get PRO
февраль '24
+24
в 8 каналах
Get PRO
январь '24
+23
в 6 каналах
Get PRO
декабрь '23
+42
в 6 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+33
в 5 каналах
Get PRO
октябрь '23
+34
в 10 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+36
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+96
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+74
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+24
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+55
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+78
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+34
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+81
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+143
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+113
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+103
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+37
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+84
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+83
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+7
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+17
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+17
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+43
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+98
в 0 каналах
Get PRO
февраль '22
+60
в 0 каналах
Get PRO
январь '22
+72
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '21
+74
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '21
+19
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '21
+96
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '21
+264
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
19 июля0
18 июля+3
17 июля0
16 июля+1
15 июля+2
14 июля+4
13 июля+3
12 июля+1
11 июля+1
10 июля+1
09 июля+2
08 июля+2
07 июля+2
06 июля+1
05 июля+1
04 июля+1
03 июля0
02 июля0
01 июля+2
Посты канала
እኔምላችሁ ኡስታዞቻችን አቂዳን መንሀጅን እንዳስተማሩን ሁሉ አደብን አኽላቅን ወንድም ለወንድሙ መተዛዘንን ቢያስተምሩን በዬ ተመኘሁ ማለት የፈለኩት መቸም አቂዳ ላይ መንሀጅ ላይ እንደተሰራው ሁሉ በደንብ እነዚህንም ላይ ቢሰራበት ለማለት ነው

2
ችግር በተፈጠ ቁጥር በመንሀጅ መደበቅም ሆነ ወደ መንሀጅ ማስጠጋት እየተለመደ መቷል ግን ለግዜ እንጅ አያዋጣም።
236
3
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ስለ ሒጃብ   ግዴታነት       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ➡️አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ✅ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
76
4
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕ
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም ​⭐️ የሚጋበዙ ኡስታዞቻችን ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ሸይኽ ሁሴን አቡ ሀኒፋ (ሀፊዘሁሏህ ✅ ሸይኽ አቡ ፋጢማ(ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ኸውላ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሀፊዘሁሏህ ​✅ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም አቡ ሹራ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም ኑረዲን አቡፋሩቅ ሀፊዘሁሏህ ​📖 የቁርአን ቲላዋ የሚጋብዙን ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ⭐️ ወንድም አቡ ኢምራን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም አቡ አፍናን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም  ሙሀመድ ሲራጅ ሀፊዘሁሏህ ​🔧 የፕሮግራሙ መሪ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ወንድማችን አቡ ማሒ ሀፊዘሁሏህ ​🗺 ቀን እና ሰአት፦ የፊታችን ሰኞ ማታ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ❤️ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል 🔗 https://t.me/tdarna_islam 🔗https://t.me/tdarna_islam
88
5
🗂 የክረምት የቋንቋ ስልጠና  በኦንላይን 1️⃣ስልጠና አንድ ✅ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ   የ English ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ ሙሉ ማብራሪያ ✔️ t.me/Ihsan_language/303 ❤️ t.me/Ihsan_language/303
352
6
ሰዶማዎች አላህ ይድረስላቸው ለጧሊበል ኢልም ያላችው ፍቅር በችግር ስአት እንኛ እስካለን አላችሁ አብሽሩ ከተሰደድን አብረን እንሰደዳለን ሲሉ ሁሌም የማረሳው ቃል ነበር በጦርነቱ ሲሰደዱ ለደረሳዎች ካ
ሰዶማዎች አላህ ይድረስላቸው ለጧሊበል ኢልም ያላችው ፍቅር በችግር ስአት እንኛ እስካለን አላችሁ አብሽሩ ከተሰደድን አብረን እንሰደዳለን ሲሉ ሁሌም የማረሳው ቃል ነበር በጦርነቱ ሲሰደዱ ለደረሳዎች ካላችው ውደታ አይይይ እግረኞቼ ሲሉ ብቻ አላህ ይርዳቸው
543
7
በዚህ ግቡ👇👇👇 https://t.me/AbulBukhariSeid?livestream
612
8
+4
Нет текста...
650
9
ለቻናል ባለቤቶች በሙሉ ቀድማችሁ የገባችሁንም ይመለከታል ✅ ውድ የሰለፍያ wave የቻናል ባለቤቶች በሙሉ ዌቫችንን ከ vps level ወደ H.s.l ( Higher security level ) ስላሳደግ
ለቻናል ባለቤቶች በሙሉ ቀድማችሁ የገባችሁንም ይመለከታል ✅ ውድ  የሰለፍያ wave የቻናል ባለቤቶች  በሙሉ ዌቫችንን  ከ vps  level  ወደ H.s.l ( Higher security level  )  ስላሳደግን በአዲስ  መልኩ ቴሌግራም በ international ደረጃ  verify የተደረገ አካውንት መሆን ስላለበት እና ፈጣን እድገት ለማሳደግ እንዲመች አካውንት ቀይረናል። ሰለዚህ ከታች ባለው አካውንት ሁላችንም ሊንካችሁን በመላክ በአዲሱ H.s.l  level  ተቀላቀሉ !  ቦታ ሳይሞላ ለመጣ ቅድሚያ ሰለምንሰጥ ሁላችሁም ፈጥናችሁ የቻናላችሁን ሊንክ ላኩ ። 👇 @Selefya_wave ☝️
601
10
ውድ የሰለፍያ wave የቻናል ባለቤቶች  በሙሉ ዌቫችንን  ከ vps  level  ወደ H.s.l ( Higher security level  )  ስላሳደግን በአዲስ  መልኩ ቴሌግራም በ international ደረጃ  verify የተደረገ አካውንት መሆን ስላለበት እና ፈጣን እድገት ለማሳደግ እንዲመች አካውንት ቀይረናል። ሰለዚህ ከታች ባለው አካውንት ሁላችንም ሊንካችሁን በመላክ በአዲሱ H.s.l  level  ተቀላቀሉ !  ቦታ ሳይሞላ ለመጣ ቅድሚያ ሰለምንሰጥ ሁላችሁም ፈጥናችሁ የቻናላችሁን ሊንክ ላኩ ። 👇 @Selefya_wave ☝️
79
11
የስደት መጨረሻው... ~ በስደት አለም የሚኖሩ ብዙ እህቶች ህይወታቸውን፣ ወጣነታቸውንና ጉልበታቸውን መስዋዕት አድርገው ሌት ተቀን ይለፋሉ። ግባቸው አንድ ነው...ራሳቸውንና ቤተሰባቸውን መለወጥ! ነገር ግን ብዙ ጊዜ ሲታይ የሚደጋገም አንድ ልብ ሰባሪ እውነታ አለ። እህቶቻችን ለአስር እና ከዚያ በላይ አመታት በስደት ኖረው፣ ጥሪት አውጥተው፣ ለቤተሰብ ቤት ሰርተው ወይም የተወሰነ ገንዘብ ይዘው «ተሳካልኝ» በሚል ስሜት ወደ ሀገራቸው ይመለሳሉ። ነገር ግን ሳምንታትና ወራት ሳይነጉዱ የያዙት ገንዘብ ያልቃል፤ ያሰቡት የሀገር ውስጥ ህይወት እንደጠበቁት አይሆንም። በመጨረሻም የገቡበትን የኢኮኖሚ ቀውስ መቋቋም ሲያቅታቸው፣ አማራጭ አጥተው በቁጭትና በእንባ ተመልሰው ወደ ስደት ይመለሳሉ።ምክኒያቱም ገንዘብ ማግኘትና ሀብታም መሆን ይለያያሉና። አወ ብዙ ከመስራት፣ጥቂት መቆጠብና ማስተዳደር ታላቅ ዋጋ አለው።እውነተኛ ሀብታምነትና ስኬት የሚመጣው የሚገኘውን ገንዘብ እንዴት መያዝ፣ መቆጠብና ወደ ስራ መለወጥ (ኢንቨስት ማድረግ) እንዳለብህ ሲገባህ ብቻ ነው። ብዙ እህቶቻችን የስደት ደመወዝ ማግኘቱን እንጂ ያንን ገንዘብ እንዴት አውጥተው፣ አባዝተውና ቆጥበው በሀገራቸው ቋሚ የገቢ ምንጭ እንደሚያደርጉት እውቀቱ የላቸውም ይመስለኛል--ብዙዎቹ--። አንድ ሰው ወደ ሀገር ቤት ከመመለሱ በፊት «ነገ ጠዋት ከምን እኖራለሁ? ምንስ እሰራለሁ?» የሚለውን ጥያቄ በግልጽ መመለስ አለበት ብየ አምናለሁ።በየወሩ ደመወዝ ከመቀበልና ያንን ገንዘብ በቀጥታ ወደ ሀገር ቤት ከመላክ ባለፈ፣ ስለ ነገው ህይወትሽ ምን እያሰብሽ ነው? ነገ ወይም ከነገ ወዲያ ወደ ሀገርሽ ስትመጪ ደግመሽ ወደ ስደት ላለመሄድና በራስሽ እግር ለመቆም ዛሬ ምን እየሰራሽ ነው?? t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan
722
12
የትዳር ህይወትን በከፍተኛ ሁኔታ ከሚጎዱ ነገሮች ውስጥ አንዱ የሌላውን ቤተሰብ ማራቅ ነው። #ለምሳሌ ሚስት የራሷ ቤተሰቦች ሲመጡ ጠብ እርግፍ ብላ በደስታ እያስተናገደች፣ የባሏ ቤተሰቦች ሲመጡ ግን የሚደብራት ከሆነ በትዳራቸው ውስጥ የማይጠገን ስንጥቃት ይፈጥራል። ስለዚህ ሰላማዊ ግንኙነት ይኖረን ዘንድ በራሳችን ላይ እንዲሆን የማንፈልገውን ነገር በሌሎች ላይ ልናደርግ አይገባም። = = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
435
13
ማነው ጀግና ፈጥኖ የሚመልስ 🚁 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ስጦታ ያገኛል ! 1ኛ, ጥያቄ ቢስሚላህ የሚለው ቃል በቁርአን ውስጥ ምን ያህል ግዜ ተጠቅሷል ?
502
14
ስኬትህን በተውሂድ ውስጥ ታገኛዋለክ በተውሂድ ላይ በርታ ተማር አስተምር
534
15
ፈጥኖ የመለሰ !  🕊 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! 📝 ጥያቄ ሙሀመድ የሚለው ስም በቁርዐን ላይ ስንት ቦታ ተጠቀሰ ?
533
16
ፈጥኖ የመለሰ !  🕊 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! 📝 ጥያቄ መላእክት ልክ እንደ ሰው ልጆች ምግብ የመብላት፣ ውሃ የመጠጣትና የመተኛት ፍላጎት አላቸው።
548
17
🌙 عیدکم مبارك تقبل الله منا ومنکم صالح الأعمال እንኳን ለ1447ኛው عید الأضحی  በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ከኛም ከናተም አላህ ይቀበለን የሰላም የሃሴት ዒድ ያድርግልን ..አሚን
504
18
🌙 ከኢድ በፊት አንድ አስፈላጊ ምክር ኢድ የደስታ፣ የፍቅር፣ የእርስ በርስ መተሳሰብ ቀን ነው። ሰዎች የለበሱትን ልብስ በማየት መፍረድ ወይም መቀለድ ግን ከኢድ መንፈስ ጋር ፈጽሞ አይስማማም። አንዳንድ ሰዎች አዲስ ልብስ ሊገዙ ይችላሉ፤ ሌሎች ግን ያላቸውን ብቻ ለብሰው ሊያሳልፉ ይችላሉ። ይህ ግን የሚያሳፍር ነገር አይደለም፤ የሰው ክብር በልብሱ አይመዘንም። ምናልባት በዛ ቀላል ልብስ ውስጥ ያለው ሰው ብዙ ችግር እያሳለፈ ሊሆን ይችላል፣ ግን ፈገግታውን አልጣለም። እኛ የምንሰጠው አንድ መልካም ቃል ልቡን ሊያበረታ ይችላል፤ አንድ መሳቂያ ቃል ግን ልቡን ሊሰብር ይችላል። ልጆቻችንንም ሰዎችን በገንዘባቸው ወይም በአለባበሳቸው እንዳይመዝኑ እናስተምራቸው። ዛሬ ያለን ነገ ሊጠፋ ይችላል፤ ዛሬ የተቸገረው ደግሞ ነገ በተሻለ ሁኔታ ሊኖር ይችላል። ኢድን በአዲስ ልብስ ብቻ ሳይሆን በንጹህ ልብ፣ በርህራሄ እና በአክብሮት እናክብረው። https://t.me/abuabdillahjemal
544
19
ፈጥኖ የመለሰ !  📮 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! 1ኛ ጥያቄ፦ በቅዱስ ቁርአን ውስጥ በአንቀጾቿ ብዛት በጣም አጭሯ ሱራ "ሱረቱል ኢኽላስ" ናት።
438
20
☹️☹️☹️🤩😜🥳😖☹️ የመጀመሪያው ፕሮግራም 📣  🥳🥳😣☹️☹️😭😏🤩 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 🎤       ተ⭐️              ጀ⭐️                   መ⭐️                           ረ⭐️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
433