fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

قناة أبي العباس Abul abas

قناة أبي العباس Abul abas

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/Abulabashsen ✍ይህ ቻናል አጠር አጠር ያሉ ቁርአናዊይ ሀድሳዊይ ና የሰለፎች ምክሮች ይገኙበታል ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ቻናሉን ለሌሎችም ሸር ያድርጉት እርማትወን ወይንም ጥቆማወን በቦት ያድረሱን👇

نمایش بیشتر
5 000
مشترکین
-124 ساعت
-147 روز
-6830 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
نوامبر '26
نوامبر '26
+14
در 2 کانال‌ها
اکتبر '26
+54
در 7 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '26
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+33
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+41
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+128
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+327
در 11 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+572
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+453
در 6 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+166
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+277
در 6 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+256
در 3 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+69
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+188
در 2 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+236
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+768
در 7 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+506
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+662
در 6 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+391
در 5 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+357
در 9 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+328
در 6 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+577
در 7 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+322
در 18 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+522
در 6 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+170
در 44 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+125
در 9 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+65
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+144
در 9 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+286
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 10 کانال‌ها
Get PRO
مه '240
در 10 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '240
در 8 کانال‌ها
Get PRO
مارس '240
در 3 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+24
در 8 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+23
در 6 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+42
در 6 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+33
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+34
در 10 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+96
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+74
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+78
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+81
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+143
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+113
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+103
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+84
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+98
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+74
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+96
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+264
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
08 نوامبر+1
07 نوامبر+1
06 نوامبر0
05 نوامبر+1
04 نوامبر+6
03 نوامبر+2
02 نوامبر+1
01 نوامبر+2
پست‌های کانال
ልክ ነህ፣ የኔና ያንተ ወሎ ይለያያሉ ~ "የሙነወር ልጅን በተመለከተ ግን የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት በሰውየው ዙሪያ የሚፈልጉት ሙሉ መረጃ (የፃፋቸውን መርዛማ መፅሃፍት ጨምሮ) ለመስጠት ፈቃደኛ ነኝ።" ይህንን ያለው መንግስቱ ዘገየ ነው። ይሄ ብቻም አይደለም። በተጨማሪም፦ "የሙነወር ልጅ የወሎን ሙስሊም እና ክርስቲያን ማህበረሰብ ራስ በራሱ ለማባላት ከቦረና እስከ ደሴ ድረስ የዘረጋውን ኔትወርክ ..." ብሏል። ይሄ ዘገM :ተኛ ለወሎ ሙስሊም የደገሰው ተንኮል አለ ያልኩትም እንዲህ አይነቱን እየቀጣጠሉ የመክሰስ መሰሪ አካሄዱን ረዘም ላለ ጊዜ ስላስተዋልኩ ነው። እንዴት እየፈጣጠረ ሀሰተኛ ክስ እንደሚያቀናብር ተመልከቱት። እንዲህ እያደረገ የፈጠራ ክስ ሊቀምም ነው የተዘጋጀው። ጭራሽ ስለ ሃይማኖታችን የምናዘጋጃቸውን መፃህፍትም ሳንሱር ሊያደርግ ይዳዳዋል። ደግሞም በርግጠኝነት ብቻውን አይሆንም። ለሆዱ ሲል የለመደውን ሀሰተኛ ክስ በማቀናበር ማወናበድ፣ ሙስሊሞች ላይ ልቦለድ ድርሰት እያዘጋጀ ሊለጥፍ ነው የተነሳው። ስም እያጠፋ በፅንፈኝነት በመክሰስ ክፋት ላረገዙ ሹማምንት በማቃጠር ማስመታት ነው ዓላማው። ምናልባትም የመንግስት መዋቅር ውስጥ ያደፈጠ የውስጥ አርበኛ የሆነ ፋኖ ባለስልጣን ከጀርባው ይኖር ይሆናል። ዙሪያ ገባችሁን በሚገባ አጢኑ። ነገሮችን በአንክሮ ተከታተሉ። አብዛኛው የወሎ ሙስሊም ፋኖ ለሚባል የዘራፊ ስብስብ ጀርባ መስጠቱ ህመም የፈጠረባቸው ብዙ የውስጥ አርበኞች አሉ። * ደግሞ "ፅንፈኛ፣ ፀረ ወሎ ሰው" ብሎኛል። አስቡት እንግዲህ የፋኖ ደጋፊ የሆነ ሰው ስለ ፅንፈኝነት ሲናገር። "የቀበሮ ባህታዊ ከበግ መሀል ይፀልያል" ማለት እዚህ ላይ ነው። ሌላውን መክሰስ እንጂ ወደራሳቸው መመልከት የሚባል ነገር ስለማያውቁ መጮሃቸው እንጂ የራሳቸው መፅነፍ አይታያቸውም። "ወንድሜ በጣም ደነz ከመሆኑ የተነሳ የቤት ስራውን እኔ ሰርቼለት ራሱ ዜሮ ነው የሚያገኘው" ያለውን ሰው ነው ያስታወሰኝ። የወንድሙ ውጤት ማለት የሱ ውጤት እንደሆነ አልገባውም። በርግጥ "ፅንፈኛ" ያለኝ ንግግሩ ውስጥ የሆነ እውነት አለው። እንደሱ አይነቱ አካሉ እንጂ አእምሮው ያላደገ የትልቅ ትንሽ የሚሸርበውን ሴራ እስከነካሁ ድረስ ሌላ ስም ሊሰጠኝ አይችልም። እንደሱ አይነቱ ተንከ" ሲስ እንዲርረዳኝ ብዬ "ኧረ እኔ በመቻቻል የማምን ነኝ፣ ... " እያልኩ ድንጋY ላይ ውሃ አላፈስም። "ፀረ ወሎ" ያለኝም በሱ የወሎ framing መሰረት ልክ ነው። ምክንያቱም የወሎየነት አከፋፋዮቹ እነሱ ናቸው። እነሱን ያልመሰለን ወሎዬ ሁሉ ኦነግ እያሉ ማስደንገጥ ለምደዋል። ዘመዶቹ ራሳቸውን የኢትዮጵያዊነት ሰጪ ነሺ አድርገው ሲጮሁ አይቶ እሱም በሚመጥነው ልክ በሰፈር practice ማድረጉ ነው። መስጂድ እየገባ ጥቃት የሚፈጽመው፣ መስጂድ ላይ ጥይት የሚተኩሰው፣ የኡስታዞችን ነፍስ የሚያጠፋውና እያገተ ገንዘብ የሚቀበለው፣ ደካሞችን እየያዘ እጅና ጆሮ በመጥረቢያ የሚቆርጠው ነው ለሱ ወሎዬ። ይህንን የሚቃወመው ደግሞ የወሎ ስነ ልቦና የለውም። እንዲህ ነው የሱ የወሎ ቅኝት። እውነቱን ነው የኔና የሱ ወሎ ይለያያሉ። እሱ ማለት እራሱ እንደገለጸው "ትግሉ ለዘመናት አያት ቅድመ አያቶቻችን ያፀኑትን የወሎየነት ህያው አሻራ ለማስቀጠል የሚታገል ወርጅናሌ" የአባቶቹ ልጅ ነው። እሱ ምን ጎደለበት? የኔ አባቶች በኬ፣ ቃሉ፣ ቦሩ ሜዳ ላይ በጉልበት ካልተጠመቃችሁ ተብለው በአስር ሺዎች የሚቆጠሩት ወድቀዋል። እኔ የነዚያ ልጅ ነኝ። እትብታቸው የተቀበረበትን ምድር በግፍ ጥለው ባሌ፣ ስልጤ፣ ጉራጌ፣ ጂማ፣ ሀረርጌ፣ ሱዳን ድረስ የተሰደዱት፤ በየመንገዱ በረሀብና በሽፍታ ያለቁት፤ ህይወታቸውን ለማትረፍ ብለው አንገታቸውን ቢደፉ "ወሎ ሌት እስላም፣ ቀን ክርስቲያን" ተብሎ የተተረተባቸው። ቀን ከግፈኛው ሰይፍ ለመትረፍ ብለው ክርስቲያን መስለው ይውሉ የነበሩት። እኔ የነዚያ ልጅ ነኝ። እንዲህ አይነቱ ድርብርብ የመከራ ዶፍ ሲፈራረቅባቸው "አልሐምዱ ሊላህ ታቦታችን ገባ" የሚሉ፣ ቡሄ፣ ጥምቀትና መስቀል የሚያከብሩ፣ ታቦት የሚሸኙ፣ በመስቀል የሚያጌጡ፣ ... ዝብርቅርቅ ያለ የማንነት ቀውስ ሰለባ ሆነዋል። ዛሬ ልጆቻቸው ይህን ለማስተካከል ሲሞክሩ ነው ፅንፈኛ እየተባሉ ያሉት። ለምን በተዘበራረቀ ማንነታቸው አይቀጥሉም ነው ከጩኸቱ ጀርባ ያለው እንድምታ? * እርሱ "የሚጓዘው ሰንጋ፣ የተነዳው ሽህር፣ ለልደት ባይደርስ፣ እስላም አር #ዶ ዋለ የሸዋው ንጉስ!" ብላ ለባሏ የገጠመችው የምኒሊክ ሚስት የጣይቱ ብጡል ልጅ ነው። * እኔ፡ በጭንቀት ተውጣ ከአራ {ጆች ህይወቷን ለማትረፍ "ወላሂ ክርስቲያን ነኝ" እያለች ስትርበተበት የነበረችዋ የምስኪን አያቴ ልጅ ነኝ። እሱ ምን አየ? * እርሱ፡ "የእስላም አገሩ መካ፣ የአሞራ አገሩ ዋርካ" እያሉ የተረቱት ልጅ ነው። * እኔ፡ አካላቸው ብቻ ሳይሆን ልባቸውም ቆስሎ፡ "እራሴን ወገቤን ብሎ ሳይናገር፣ እንዲህ ሆኖ ቀረ የወሎማ ነገር" እያሉ ከነሀዘን ብሶታቸው የቀሩት፣ የተዳፈነ እሳት ይዘው ያለፉት፣ በገዛ ምድራቸው ላይ ባይተዋር የተደረጉት የብሶተኞቹ ልጅ ነኝ። የዘገየ ልጅ የወሎ አሻራ ይሄ ነው። የሚናፍቀውም ይህንን ነው። ታሪኩን የማያውቅ አያቶቹን እጅ እግራቸውን እየቆረጡ በገደል የለቀቁትን እነ ቴዎድሮስን፣ አጋድመው በስለት ያረduaቸውን እነ ዮሐንስን የሚያወድስ ወሎዬ ነው የሚፈልጉት። "የትናንቱ ይበቃል ተውኝ" የሚለውን "ፅንፈኛ ወሃብያ" እያሉ መምታት ማስመታት፣ ማሸማቀቅ ነው ህልማቸው። የሱ ብጤ ትናንትናውያን የሃይለ ስላሴ መንግስት ከወደቀ ጊዜ ጀምሮ ሙስሊሙን የብስጭታቸው ማራገፊያ ከማድረግ ቦዝነው አያውቁም። ደርግ ሲመጣ የኦሮሞ እና የእስላም መንግስት መጣብህ ብለው በመቀስቀስ ሰሜን ሸዋ እና ጎጃም ውስጥ ሙስሊሞችን መኖሪያቸውን በማውደምና ከብቶቻቸውን በመዝረፍ ሰፊ ጥቃት ፈፅመው ነበር። የችግሩ ስፋት የደርጉን መንግስት ጊዜያዊ መጠለያ ካምፖችን እስከሚያቋቁም አድርሶት ነበር። ኢህአዴግ ሲመጣም ለሙስሊሞች ቦታ በመስጠቱ ቁጥራቸው ጨመረ፣ አክራሪነት ተስፋፋ ብለው ለአሜሪካ መንግስት ጭምር ደብዳቤ ሲልኩ ነበር። ለኮንዶሊዛ ራይስ የፃፉትን አስታውሳለሁ። ብልፅግና ከመጣ ጀምሮም ከእስልምና ጋር እያያያዙ መክሰሱን አጠናክረው ቀጥለዋል። የሚያደርሱት አልበቃ ብሎ ጭራሽ በፅንፈኝነት የሚፈርጁትም እነሱው ናቸው። የሚገርመው አምርረው በሚቃወሙት መንግስት ተጠቅመው ሙስሊሙን ለማስመታት ሁሉ ሴራ ከመሸረብ የማይቦዝኑ መሆናቸው ነው። ዛሬ ትናንት አይደለም። ከዛሬ ጋር ራሳቸውን ከማስታረቅ ይልቅ በትናንት ናፍቆት እየቆዘሙ ዛሬን ሰላም አጥተው ሰላም ይነሳሉ። የነጋበት ጅብ! = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

2
👍የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና 👍 1️⃣ስልጠና አንድ ✅ የ የእንግሊሽ ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ✅ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽 👍@Ihs
👍የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና 👍 1️⃣ስልጠና አንድ ✅   የ የእንግሊሽ ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ✅ የዓረብኛ  ቋንቋ ስልጠና ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽  👍@Ihsanmzgeba ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል 👍 t.me/Ihsan_language 👍 t.me/Ihsan_language
44
3
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የተከበራችሁ የሸይኻችንን  ሸይኽ ሙሐመድዘይን حفظه الله ዱሩሶች በመከታተል ላይ ያላችሁ ወንድምና እህቶች ለተወሰኑ ወራት በሸይኻችን የጤና እክል ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የሱነኑ ኢብኑ ማጃህ ኪታብ ደርስ إن شاء الله ከቅዳሜ ጁማደል ኡላ 27/1448 (28/02/19) ጀምሮ ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ጠዋት ከ1:00 - 2:00 ( ለጊዜው) ከቆመበት የምንቀጥል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ቦታ:- ፉሪ አቡበከር አስ‘ሲዲቅ መስጂድ (ከኳስ ሜዳው ፊት ለፊት)
103
4
ليلة الجمعة  እሳቸው ላይ ሰለዋት ማውረድ በማብዛት ወንጀሎች እንደሚስ'ሰርዙና የሚያሳስቡ ሓጃዎች/ጉዳዮችም እንደሚሳኩ የነገሩን ነቢያችን ሙሐመድ ላይ ሰለዋት እናብዛ፤ اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آلہ وصحبہ وسلم
139
5
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች የሸይኻችንን ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም حفظه الله ትምህርቶች ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ታስቦ በተማሪዎቻቸው ውድ ወንድሞች የተዘጋጀውን የሸይኽን ትምህርቶች አሰባስቦ የያዘውን ዌብሳይት ስናስተዋውቃችሁ በዚህ መልካም ስራ ላይ የተሳተፉ ወንድሞችን አላህ መልካም ስራቸውን እንዲቀበላቸው እኛንም ተጠቃሚ እንዲያደርገን በመማፀን ነው። https://muhammedzain.com/
141
6
ትንሽ እንኳን ቢሆን ውለታ የዋለልህን ሰው አትርሳ قال النبي صلى الله عليه وسلم « وَمَنْ صَنَعَ إِلَيْكُمْ مَعْرُوفًا فَكَافِئُوهُ، فَإِنْ لَمْ تَجِدُوا مَا تُكَافِئُونَهُ فَادْعُوا لَهُ حَتَّى تَرَوْا أَنَّكُمْ قَدْ كَافَأْتُمُوهُ »
443
7
ሙስሊሙ ወገኔ ሆይ! ከዘር ትብታብ ውጣ! ~ እነዚህ በዘርህ ሰበብ ሆድ እያስባሱ ከጎናቸው ሊያሰልፉህ የሚተጉ ሃይሎች ተሳካቶላቸው አገር ቢቆናጠጡም ላንተ ቦታ የላቸውም። ህወሓትን ተመልከት። በትግራይ ህዝብ ስም የሚምል የሚገዘት፣ የሚያለቅስ፣ የሚያስለቅስ፣ የሚታገል፣ የሚያታግል ቡድን ነጋ ጠባ ስለ ፍትህ እያዜመ ከዚያ ግን ተጋሩ ሙስሊም ወጣቶችን በለጋ እድሜያቸው ከትምህርት ገበታ ለማገድ ይሉኝታ አልያዘውም። አክሱም ላይ ለዘመናት እውቅና ያለው መስጂድ ተነፍገው ሜዳ ላይ መስገዳቸው አልበቃ ብሎ አዛውንቶችን ጭምር በዱላ አናታቸውን እየፈለጠ በማባረር ከጁሙዐ ሶላት መከልከሉ የሚታወቅ ነው። ከዚህ ቡድን ጋር ግን ስንት ሙስሊሞች በየግንባሩ ተሰልፈው ወድቀዋል! በሌሎቹም ክልሎች ያሉት "ነጻ አውጪዎች" ያው ናቸው አልልህም። በጣም የባሱ እንጂ ያው አይደሉምና። የህወሃት በደል ምንም ቢያሳምም፣ በቀላሉ የሚታይ ባይሆንም በጅምላ አልፈጀም፣ አላፈናቀለም። በኦሮሚያና በአማራ ያለው በጣም ይለያል። ከየትም ብሄር ብትሆን በእምነትህ ለይቶ ለሚያጠቃህ አካል በዘር ሊደልልህ ሲሞክር ጆሮ እየሰጠህ የነሱ ፕሮፓጋንዳ ሰለባ አትሁን። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
379
8
👉ፈለጋችሁበት ግቡና ተከተ ታሉ ❶ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream ➋ሸይኽ አወል አህመድ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=c5d0f3c25dab45753f ❸ሸይኽ አቡ ሀኒፋ t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris ➍ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር https://t.me/IbnuMunewor ❺ ኡስታዝ አቡ ሙስሊም t.me/AbumuslimAlarsi
375
9
እህት ወንድሞች ሆይ ቴሌግራም የምትጠቀሙበት ስልካችሁ እንደይጠለፍ የቻላችሁትን ጥረት  አድርጉ  ለራሳችሁ ብቻ ሳይሆን ሰውም አዛ ታደርጋላችሁ በርግጥ ብዙ ተነግሯል ማስታወሱ አይከፋም ብየ ነው
2 062
10
••• ‏أنى تخيبُ قلوبٌ أنت مولاها!..
615
11
السلام عليكم ورحمة الله አሁን የሪያድ ደርሳችን ይቀጥላል ክፍል 348 ሐዲስ ቁጥር 1761
528
12
ችግርህን ለማይረዳህ ሰው ከማውራት ዝምታ ይሻላል፤ ምክንያቱም አንዳንድ ሰዎች ህመምህን ለማስታገስ ሳይሆን ታሪክህን ለመስማት ብቻ ይፈልጋሉ።
584
13
አላህ የሰጠን ጸጋ እጅግ ብዙ ነው እኛ ግን እነዚያን ጸጋዎች ሁሉ በተገቢው ሁኔታ አላህን ለማመስገን ምን ያክል አስተውለን እናውቃለን
1 481
14
የቀልብ እረፍት መረጋጋት ያጣነው ለምን መሰላችሁ? : : : : : : :√ከቁርአን መራቃችን :√ከልክ ያለፈ ዱንያ ውደታ :√የወንጀላችን ብዛት
672
15
🫵የተዘጉብህ በሮች ሁሉ ይከፈታሉ አንተ ጠንክረህ ጌታህን ለምን በጌታህ ላይ ተስፋህ ጣል።
821
16
👉አንድት ፍሬ ፂም ብትኖረዉ እሷንም ላጭቶ የተላጠ ድንች ከሚመስል ወንድ አላህ ይሰዉርሽ እህቴዋ። ፂም ማሳደግ ሱና ነዉ አትላጩት፦ የአላህ ትእዛዝ የነብዩ ሱና የሶሀቦች ጎዳና የጀነት መንገድ አጅር
👉አንድት ፍሬ ፂም  ብትኖረዉ እሷንም ላጭቶ የተላጠ  ድንች ከሚመስል ወንድ አላህ ይሰዉርሽ  እህቴዋ። ፂም ማሳደግ  ሱና ነዉ አትላጩት፦ የአላህ ትእዛዝ የነብዩ ሱና የሶሀቦች ጎዳና የጀነት መንገድ አጅር መሰብሰቢያ የአላህ ውዴታ ማግኛ ትልቅ ኢባዳ ነው። የወንድነት መገለጫ ልዩ ውበት ሲሆን በወንድና በሴት መካከል መለያ ምልክትም ጭምር ነው። ስለዚህ አትቁረጠው። ታሳጥረው። ከላይ ከታች ከጎን አትነካካው። ቅርፅ አወጣለሁ እያልክ አትጫወትበት። በቃ ዝም ብለህ ተወው። ከነጭራሹ የለላችሁ የአላህ ስራ ስለሆነ  ምንም ማድረግ አይቻልም።🤚 ~ http://t.me/Asselefya2
767
17
እውነቱን ለመናገር፣ በአሁኑ ወቅት በንቃት የምከታተላቸው የቴሌግራም ቻናሎች ከአምስት እንኳ አይበልጡም። ቴሌግራም እንደ ቀድሞው ማራኪነቱ ቀርቶ እጅግ አሰልቺ መድረክ እየሆነ መጥቷል። በተለይ «ዌቭ» በሚል ሰበብ የሚለጠፉት የቻናል ማሳደጊያ ማስታወቂያዎች ቻናሎችን ከመረጃና ዕውቀት ማዕከልነት ይልቅ ወደ አደባባይ ልመና ቀይረዋቸዋል። በዚያ ላይ አስር አድሚን ተሹሞበት፣ እንደ ሰፈር ስብሰባ እያንዳንዱ ሰው የፈለገውን እየረጨ የሚወጣበት የተዘበራረቀ ጓዳ ሆነዋል። ሐቂቃ ኢኽላስ እና የሚጨበጥ ጠቃሚ ይዘት ያለው ሰው እንዲህ ዓይነት የቁጥር ብዛት አያስጨንቀውም። ያለ ምንም ማስታወቂያ በይዘታቸው ጥንካሬ ብቻ ከዜሮ ተነስተው በአስር እና በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ተከታዮችን ያፈሩ ብዙዎች አሉ። ቻናል ማስተዳደር ቀላል ነገር ሳይሆን ትልቅ አማናና ኃላፊነት ነው። የቁጥር መብዛት ሳይሆን ተከታዮቻችሁን ማክበር እና ለነሱ የሚመጥን ጥራት ያለው ነገር ማቅረብ ይቅደም።ይዘታችሁ ይመስክርላችሁ፤ ተከታይ በራሱ ይመጣል! t.me/AbuSufiyan_Albenan
625
18
ኢብራሂም ቢን አድሃም رحمه الله እንዲህ ይላሉ፦ በተውበት መስታወት ውስጥ ዘወትር እራስህን ብትመለከት፣ የወንጀል ክፋትና አስቀያሚነት በግልጽ ይታይሃል። ✍ስለ _ ቀልባችን
742
19
🔖በዚች ግቡና  አበረታቱኝ  እናንተየዋ  አሯ  ሀላል ስራ የሚሰራን ሰዉ  አጠናክሩ የብርታት ስበብ ሁኑ።  t.me/Online_Eslamawiy_Market t.me/Online_Eslamawiy_Market
522
20
ተጋብዛችኋል ኢኽዋን የበሰበሰ ግንድ ማለት ነው እንደይወድቅብህ ንቃ
ተጋብዛችኋል ኢኽዋን የበሰበሰ ግንድ ማለት ነው እንደይወድቅብህ ንቃ
4 185