قناة أبي العباس Abul abas
前往频道在 Telegram
https://t.me/Abulabashsen ✍ይህ ቻናል አጠር አጠር ያሉ ቁርአናዊይ ሀድሳዊይ ና የሰለፎች ምክሮች ይገኙበታል ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ቻናሉን ለሌሎችም ሸር ያድርጉት እርማትወን ወይንም ጥቆማወን በቦት ያድረሱን👇 @Hasenabulabasbot
显示更多5 155
订阅者
-324 小时
-277 天
-9530 天
数据加载中...
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+1
在0个频道中
八月 '26
+33
在2个频道中
Get PRO
七月 '26
+41
在3个频道中
Get PRO
六月 '26
+128
在2个频道中
Get PRO
五月 '26
+327
在10个频道中
Get PRO
四月 '26
+572
在3个频道中
Get PRO
三月 '26
+453
在6个频道中
Get PRO
二月 '26
+166
在4个频道中
Get PRO
一月 '26
+277
在6个频道中
Get PRO
十二月 '25
+256
在3个频道中
Get PRO
十一月 '25
+69
在5个频道中
Get PRO
十月 '25
+188
在2个频道中
Get PRO
九月 '25
+236
在3个频道中
Get PRO
八月 '25
+768
在7个频道中
Get PRO
七月 '25
+506
在4个频道中
Get PRO
六月 '25
+662
在6个频道中
Get PRO
五月 '25
+391
在5个频道中
Get PRO
四月 '25
+357
在9个频道中
Get PRO
三月 '25
+328
在6个频道中
Get PRO
二月 '25
+577
在7个频道中
Get PRO
一月 '25
+322
在18个频道中
Get PRO
十二月 '24
+522
在6个频道中
Get PRO
十一月 '24
+170
在44个频道中
Get PRO
十月 '24
+125
在9个频道中
Get PRO
九月 '24
+65
在3个频道中
Get PRO
八月 '24
+144
在9个频道中
Get PRO
七月 '24
+286
在4个频道中
Get PRO
六月 '240
在10个频道中
Get PRO
五月 '240
在10个频道中
Get PRO
四月 '240
在8个频道中
Get PRO
三月 '240
在3个频道中
Get PRO
二月 '24
+24
在8个频道中
Get PRO
一月 '24
+23
在6个频道中
Get PRO
十二月 '23
+42
在6个频道中
Get PRO
十一月 '23
+33
在5个频道中
Get PRO
十月 '23
+34
在10个频道中
Get PRO
九月 '23
+36
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+96
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+74
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+24
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+55
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+78
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+34
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+81
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+143
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+113
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+103
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+37
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+84
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+83
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+17
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+17
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+43
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+98
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+60
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+72
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+74
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+19
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+96
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+264
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 03 九月 | 0 | |||
| 02 九月 | 0 | |||
| 01 九月 | +1 |
频道帖子
በነገራቹህ ላይ የለተሞ መንጋ ማለት ሰለፊዮች "ከኢኽዋን የሚያስጠነቅቁት" እነርሱን ለማስደሰት የሚመስላቸው ድርብ ግብዞች ናቸው። በመሰረቱኮ ሰለፊዮች ከኢኽዋን በሚያስጠነቅቁበት ሰዓት እነርሱ እራሳቸው ከመሪያቸው ሸይኽ ዓብዱል ሐሚድ ጀምሮ አብዘሃኞቹ የኢኽዋን አጋፋሪና ተከራካሪ የነበሩ ናቸው። ታዲያ እንዴት ነው ዛሬም እንደትላንቱ የኢኽዋንን ጥመት ማጋለጣችን እናንተን ለማስወደድ የሚመስላቹህ!?
قَلِیلࣰا مَّا تَذَكَّرُونَ
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
| 2 | አሪፍ ሎጎ የሚሰራ ቢተባበረኝ አስቸኳይ ተፈልጎ ነው
@Abulabashesen | 154 |
| 3 | ❲ሐያት ኢስላማዊይ❳ አልባሳትና ኪታቦች መሸጫ!
↳ኪታቦች፣
↳ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣
↳የሶላት፣ ሸርሸፎች ፣
↳አርማ ያላቼዉ ኩቦች፣
↳እናቀርባለን ይዘዙን።
🏷 በትሌግራምለማናገር፦ @Hayat_bint_Seid_Aselefly
☞ሳዑዲ ሁሉም ቦታ እንልካለን።
ጅዳ ፣መካ ፣መዲና ፣ ሪያድ ፣ጣኢፍ...!
🏷ለተጨማሪ ይቀላቀሉ፦
t.me/Online_Eslamawiy_Market | 308 |
| 4 | የሀገራችን ኢኽዋኖች የተከሸኑ ሱፍዮች ናቸው ። | 338 |
| 5 | 没有文字... | 422 |
| 6 | ወላሂ ወቢላሂ ወተሏሂ
ውሸታም ዳዒ በግምት የሚነዳ የራሱን አረዳድ ወደ ሰዎች የሚለጥፍ መንሀጅ አሰለፍ ጋር የየቅል ናቸው። | 578 |
| 7 | ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🚀🚀
ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል !
ጥያቄ
👉 በቁርኣን ውስጥ ረጅሙ ሱራ (ምዕራፍ) ማን ይባላል? | 612 |
| 8 | "ልጅህ ትልቅ ሲሆን እንዲህ አይነት ጉድጓድ ውስጥ እየገባ እንዳይጃጃል፣ ህፃን እያለ ተውሒድ አስተምረው።"
* ኮፒ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 737 |
| 9 | ሀቢቡና እንድህ ይላሉ صلى الله عليه وسلم
ከሰዎች በላጩ ሰወችን የሚጠቅም ነው
እናማ ሰዎች የሚሸወዱባቸውን የሆኑ ነገሮችን አጋልጡ ። | 744 |
| 10 | በበጎ ነገርና አላህን በመፍራት ላይ ተረዳዱ!
የተከበራችሁ ወንድሞችና እህቶች፤አላህ በሰጠን ዕድሜ፣ ጤና እና ሀብት የመልካም ነገር ሰበብ መሆን ትልቅ እድልና የዲናችን መመሪያ ነው። በወለኔ ቤደር ከተማ የሚገነባው "መርከዝ አል-ሂዳያ" ለአካባቢው ማህበረሰብ፣ በተለይም ለማህበረሰቡ የዲን እውቀት ብርሃን የሚፈነጥቅ ታላቅ የኸይር በር ነው።
ነቢዩ (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦"የሰው ልጅ ሲሞት ከሦስት ነገሮች በቀር ሥራው በሙሉ ይቋረጣል፡- ዘዋሪ ሶደቃ (ቋሚ የበጎ አድራጎት ሥራ)፣ ጠቃሚ እውቀት... ወይም ለሱ ዱዐ የሚያደርግ መልካም ልጅ።"
ይህ መርከዝ የሚገነባበት ቦታ በነጻ የተገኘ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ ግንባታውን ለማጠናቀቅ የሁላችንም አቅም እና ትብብር ያስፈልጋል። ትንሽ የምንላት ሳንቲም ወይም አንድ ቆርቆሮ አላህ ዘንድ ሚዛን የሚደፋ ትልቅ ሶደቃ ጃሪያ ልትሆንልን ትችላለች።
ለአላህ ብለን እጃችንን እንዘርጋላቸው፤ በገንዘብ፣ በአይነት እንዲሁም መልእክቱን ለሌሎች Share በማድረግ የዚህ ታላቅ ምንዳ ተሳታፊ እንሁን!
አላህ የለገሳችሁትን አጅር አብዝቶ ይክፈላችሁ፤ ባረከ አላሁ ፊኩም! | 751 |
| 11 | የልባችን ሀጃ ሁሉ ተሟልቶ የደስታ ሱጁድ የምንወርድበትን ቀን አላህ ያቅርብልን!! | 532 |
| 12 | ✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል
የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ
1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500
2️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000
3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500
🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣
https://t.me/Ihsan_language/315
https://t.me/Ihsan_language/315 | 439 |
| 13 | ባህሩ ተካ የተባለ ግለሰብ በሀገራችን ከኢብኑ ሙነወር በላይ ለሱና ጠላት የለም ይለናል ማንነትህና የውር ድንብ አካሄድህ ጠንቆቆ ስለሚያውቅ ለሰለፍያ ሳይሆነ ለኔ ብትል ብትል ይቀል ነበር | 827 |
| 14 | ከጠየቅኩት በላይ ሰጥቶኛል፣ ከጥረቴ በላይ ሸልሞኛል፣ ከለመንኩት በላይ ለግሶኛል። ርቄው አልተወኝም፣ ሸሽቼው አልጣለኝም፣ ረስቼዉም አልረሳኝም።
አልሐምዱ ሊላህ! | 651 |
| 15 | ራሳቸውን ወደ ሱና በሚያስጠጉ አካላት ላይ በሰፊው ከሚታዩ ነውረኛ ተግባራት ውስጥ አንዱ ሰዎችን በተመለሱበት ጉዳይ መክሰስ ነው። አንድ ሰው ከሆነ የተሳሳተ አቋም ወይም ጥፋት ከተመለሰ ያንን ጉዳይ #እያወቀ ሆነ ብሎ በሱ ላይ የሚለጥፍ ሰው
1ኛ፦ ዋሾ ነው።
2ኛ፦ ውሸትን የደዕዋው መንገድ አድርጎ የያዘ መጥፎ ሰው ነው።
3ኛ፦ ዓላማው ዲን ሳይሆን ቂም ማወራረድና ብሸሸቅ ነው።
ይሄ ነገር የሰውየውን መመለስ #ሳናውቅ ሊገጥመን ይችላል። መመለሱን ካወቅን በኋላ በተመለሰበት ጉዳይ መወንጀል ግን ያለ ወንጀሉ ሰውን መክሰስ ነው። ቡድናዊ ሽኩቻ ላይ ያነጣጠሩ "ረዶች" በብዛት ይሄ ችግር ጎልቶ ይታይባቸዋል።
ሰውን በተመለሰበት ጥፋት መክሰስ ባልፈፀመው ጥፋት እንደ መክሰስ ነው። ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል:-
{ وَٱلَّذِینَ یُؤۡذُونَ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ وَٱلۡمُؤۡمِنَـٰتِ بِغَیۡرِ مَا ٱكۡتَسَبُوا۟ فَقَدِ ٱحۡتَمَلُوا۟ بُهۡتَـٰنࣰا وَإِثۡمࣰا مُّبِینࣰا }
"እነዚያንም ምእምናንንና ምእምናነትን ባልሰሩት ነገር (በመዝለፍ) የሚያሰቃዩ ዕብለትንና ግልጽ ኃጢአትን በእርግጥ ተሸከሙ፡፡" [አልአሕዛብ: 58]
ነብያችንም ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
من قال في مؤمنٍ ما ليس فيه أسكنه اللهُ رَدْغَةَ الخَبالِ حتّى يخرُجَ ممّا قال
"በአማኝ ላይ የሌለበትን የተናገረ ሰው አላህ የጥፋት ማጥ ውስጥ ያኖረዋል፣ ከተናገረው ነገር እስከሚወጣ ድረስ።" [ሶሒሑ ተርጊብ: 2845]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 772 |
| 16 | ትልልቆችን ያላከበረ ለትንንሾች ያለዘነ ከንኛ አይደለም አሉ የንኛ ነብይ صلى الله عليه وسلم | 607 |
| 17 | የቢድዓ ሰዎች በጎ ነገር የላቸውም ያለ ሰው የለም
የሆነ አጋጣሚ እየጠበቁ በዳፈናው እነሱን ማድነቅ ግን ምን የሚሉት አካሄድ ነው
የሆነ አካል ስታደንቁ አንፃራዊይ ከሆነ በግልፅ አስቀምጡ ካልሆነ ሰዎችን ወደ እነሱ የበሰበሰ መንሀጅ እየተጣራችሁ መሆኑን እወቁት ። | 671 |
| 18 | እኔምላችሁ
ኡስታዞቻችን አቂዳን መንሀጅን እንዳስተማሩን ሁሉ አደብን አኽላቅን ወንድም ለወንድሙ መተዛዘንን ቢያስተምሩን በዬ ተመኘሁ
ማለት የፈለኩት መቸም አቂዳ ላይ መንሀጅ ላይ እንደተሰራው ሁሉ በደንብ እነዚህንም ላይ ቢሰራበት ለማለት ነው | 739 |
| 19 | ችግር በተፈጠ ቁጥር በመንሀጅ መደበቅም ሆነ ወደ መንሀጅ ማስጠጋት እየተለመደ መቷል ግን ለግዜ እንጅ አያዋጣም። | 843 |
| 20 | 😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️
🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️
🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁
🎤ስለ ሒጃብ ግዴታነት
ተ🎁
ጀ▶️
መ ▶️
ረ▶️
➡️አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ✅
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ‼
➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream | 76 |
