cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

قناة أبي العباس Abul abas

https://t.me/Abulabashsen ✍ይህ ቻናል አጠር አጠር ያሉ ቁርአናዊይ ሀድሳዊይ ና የሰለፎች ምክሮች ይገኙበታል ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ቻናሉን ለሌሎችም ሸር ያድርጉት እርማትወን ወይንም ጥቆማወን በቦት ያድረሱን👇 @Hasenabulabasbot

Show more
Advertising posts
905
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

📻 አሁን ቀጥታ ስርጭት ሙሐደራ 🔖 የሙሐደራው ርእስ:- ተዉሒዱል አስማኢ ወሲፋት 🎙በኡስታዝ ሙሐመድ አሕመድ (ኢብኑ ሙነወር) የላይቩ ሊንክ 👇👇👇 https://t.me/iidhaeatu_leilm_shareii?livestream
Show all...
ብታንስም ኸይር ነገር ከመስራት ወዴ ሀላ እንዳንን ብታንስም መጥፎ ተግባር ላይ ከመገኛት ከመስራት እንጠንቀቅ አላህ አንድህ ይላል የብናኝ ክብደት ያክል በጎ ስራ የሰራ ያገኘዋል የብናኝ ክብደት ያክል መጥፎስራ የሰራ ያገኘዋል ((ሱረቱ ዘልዘላህ)) https://t.me/Abulabashsen https://t.me/Abulabashsen
Show all...
👍 5
تَعَلَّـمْ فَـلَيْسَ المَـرْءُ يُولَـدُ عَالِمًــا ولَيْسَ أَخُو عِـلْمٍ كَمَن هُو جاهـل አሊም ሆኖ የሚወልድ የለም እና ተማር የእውቀት ወንድም እንዳልተማረው አይደም قال الـربيـع بـن أنس رحمه الله: «مَنْ لَمْ يَخْشَ اللَه فَلَيْسَ بعَالمٍ ረቢዕ ኢብኑ አነስ አላህ ይዘንላቸው እንድህ ይላሉ አላህን የማይፈራ የሆነ ሰው እውቀት የለውም ሙጃሂድ እንድህ ይላሉ አሊም ማለት አላህን የሚፈራ ነው ሁሌም የሚጠቅመንን እውቀት በመማር አንትጋ ብዙ ግዜዎች አቃጠልን ቀሪወቹን ግን እንጠብቃቸው https://t.me/Abulabashsen https://t.me/Abulabashsen
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
አል ኢማም አህመድ አል ነጅሚ رحمه الله እንዲ ይላሉ «ወንድ ልጅ ሁኔታው አይሰተካከልለትም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንለትም በመልካም ሚስት ቢሆን እንጂ... 👑ሴትም አትረጋጋም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንላትም መልካም ባልን በማግኘት ቢሆን እንጂ» تأسيس الأحكام بشرح عمدة الأحكم  ١٢
Show all...
👍 8
በአካል የማናውቃችው ግን በጣም የምንወዳቸው ወንድም እና እህቶች አሉን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቸው
Show all...
👍 2
✅✅ የጧት ዚክር አይርሱ..!! ዚክር፦ የቀልብ ብርሀን፣ የልብ መድሀኒት፣ የአካል ብርታት፣ የምላስ ጌጥ ነው። ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ (ቲርሚዝይ) https://t.me/Abulabashsen https://t.me/Abulabashsen
Show all...
👍 5
👉•ኢብኑ አልቀይም እንድህ ይላሉ አሏህ ይዘንላቸው قال الإمام ‎ابن القيم رحمه الله : " قِيامُ اللَّيْلِ مِنْ أنْفَعِ أسْباب حِفظِ الصِّحة، و مِن أمْنَعِ الأمور لكثيرٍ مِن الأمراض المُزْمِنة، و مِن أنْشط شيْءٍ لِلْبَدَنِ و الرُّوحِ و القلْب ". زاد المعاد ( ٢٢٧/٤ የለይል ሶላት ጤንነትን ከሚጠብቁ ዋነኛ ሰበብ ነው። ለረጅም ግዜ ከሚዳርጉ በሽታዎች ከሚከላከሉ ዋነኛ ነገር ነው። ለቀልባችን፣ለሩሀችን፣ ለአካላችን፣ ዋነኛ አነቃቂ ነው ። ምንጭ ዛዱል መአድ ✍አቡል አባስ https://t.me/Abulabashsen https://t.me/Abulabashsen
Show all...
👉•ኢብኑ አልቀይም እንድህ ይላሉ አሏህ ይዘንላቸው قال الإمام ‎ابن القيم رحمه الله : " قِيامُ اللَّيْلِ مِنْ أنْفَعِ أسْباب حِفظِ الصِّحة، و مِن أمْنَعِ الأمور لكثيرٍ مِن الأمراض المُزْمِنة، و مِن أنْشط شيْءٍ لِلْبَدَنِ و الرُّوحِ و القلْب ". زاد المعاد ( ٢٢٧/٤ የለይል ሶላት ጤንነትን ከሚጠብቁ ዋነኛ ሰበብ ነው። ለረጅም ግዜ ከሚዳርጉ በሽታዎች ከሚከላከሉ ዋነኛ ነገር ነው። ለቀልባችን፣ለሩሀችን፣ ለአካላችን፣ ዋነኛ አነቃቂ ነው ። ምንጭ ዛዱል መአድ ✍አቡል አባስ https://t.me/Abulabashsen https://t.me/Abulabashsen
Show all...
👍 3
✍فائدة
Show all...
👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.