cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ethio telecom

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Більше
Рекламні дописи
351 958Підписники
-1 04824 години
-11 1127 днів
-34 50830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ቀልጠፍ ...ቀልጠፍ በቴሌብር! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
👍 87 16😁 3
መልካም የእረፍት ቀን! #Sunday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
👍 89 25🙏 6
Показати все...
የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ማስጀመሪያ መርሀግብር ላይ የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር መልዕክት!

👍 88 30👏 3🤔 2
በተጨማሪ የምዝገባ አማራጮች ከ2ብር ጀምሮ የቀረበውን የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት በርካቶች እየተጠቀሙበት ነው ! የሳምታዊ ፣ የአስራ አምስት ቀናት እና ወርሃዊ የጥሪ ማሳመሪያ ጥቅል ለመመዝገብ ወደ 822 ወይም *822# በመደወል አልያም በ www.crbt.et ለአገልግሎቱ ተመዝግበው ሙዚቃዎችን ወይም መንፈሳዊ ዜማዎች ይግዙ! #CRBT #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
👍 73 21👏 4
የፋሲካ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ አንድ ሳምንት ቀርቶታል! ለበአል ሸመታ አዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ጎራ ካሉ የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# ሲቆርጡ 10 % እስከ ብር 2500 ላለው ግብይትዎ ደግሞ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ያገኛሉ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
👍 70 28👏 2😁 2
Показати все...
ኩባንያችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በ29 ከተሞች በይፋ አስጀመረ! National Digital ID Registration

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica #GSMA #ITU #WorldBank

👍 68 66🤩 6😁 2
Показати все...
ኩባንያችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በ29 ከተሞች በይፋ አስጀመረ l National Digital ID Registration

👍 5
ምርትና አገልግሎትዎን ከ44 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች ባሉት ቴሌብር ላይ ተደራሽ ለማድረግ የድርጅትዎን ሲስተም በቀላሉ ለማስተሳሰር የቅድመ ትግበራ ፍተሻ የሚያደርጉበት የዴቨሎፐርስ ፖርታል ተግባራዊ ማድረጋችንን ስንገልጽልዎ በታላቅ ደስታ ነው! የዴቨሎፐርስ ፖርታሉን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን https://developer.ethiotelecom.et ይጠቀሙ! ቴሌብር-ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
👍 98 25🤩 12👏 5
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
👍 130 49
የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት ማዕከላት መጀመሩን በይፋ ማብሰራችንን በማስከተል ምዝገባ በተጀመረባቸው ማዕከላት የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ተገኝተው አተገባበሩን ተመልክተዋል። በዚህም ወቅት ለምዝገባው አስፈላጊ ግብአቶች መሟላታቸው እና የምዝገባ አገልግሎቱ በላቀ ፍጥነት መስጠት መቻሉን በተግባር መመልከት ችለዋል፡፡ አገልግሎቱ በሌሎች ተጨማሪ ማዕከላት የሚስፋፋ መሆኑም የተገለጸ ሲሆን ተገልጋዮች ስለዲጂታል መታወቂያ ጠቀሜታ እንዲረዱ የማድረግ ሥራ በስፋት እንደሚከናወን ተነግሯል። ዜጎች በአቅራቢያቸው የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ የሚከናወንበትን የኢትዮ ቴሌኮም የአገልግሎት ማዕከል ለማወቅ ቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ውስጥ የተካተተውን አዲስ የአቅጣጫ ጠቋሚ መተግበሪያ ዳታ በማብራት ብቻ በነጻ መጠቀም ይችላሉ። #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #NIDP
Показати все...