Ethio telecom
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot
显示更多📈 Telegram 频道 Ethio telecom 的分析概览
频道 Ethio telecom (@ethio_telecom) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 309 790 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 283,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 20 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 309 790 名订阅者。
根据 25 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -2 443,过去 24 小时变化为 76,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 已认证(Telegram 官方确认)
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.69%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.53% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 20 720 次浏览,首日通常累积 10 922 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 58。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.
https://t.me/EthiotelecomCha...”
凭借高频更新(最新数据采集于 26 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
正在加载数据
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 26 十月 | +25 | |||
| 25 十月 | +107 | |||
| 24 十月 | +66 | |||
| 23 十月 | +128 | |||
| 22 十月 | +8 | |||
| 21 十月 | +150 | |||
| 20 十月 | 0 | |||
| 19 十月 | +4 | |||
| 18 十月 | 0 | |||
| 17 十月 | 0 | |||
| 16 十月 | +5 | |||
| 15 十月 | 0 | |||
| 14 十月 | 0 | |||
| 13 十月 | 0 | |||
| 12 十月 | 0 | |||
| 11 十月 | 0 | |||
| 10 十月 | +5 | |||
| 09 十月 | +12 | |||
| 08 十月 | +18 | |||
| 07 十月 | +27 | |||
| 06 十月 | +7 | |||
| 05 十月 | 0 | |||
| 04 十月 | 0 | |||
| 03 十月 | 0 | |||
| 02 十月 | 0 | |||
| 01 十月 | 0 |
| 2 | 🤔ቆም ይበሉ…🔍ይመርምሩ…✅ይወስኑ!
ክፍያ ሲቀበሉ
🧾ተመሳስሎ በተዘጋጀ የቴሌብር ደረሰኝ እንዳይጭበረበሩ
✅ ከፋዮቹ ከመሔዳቸው በፊት ገንዘቡ ወደ ሒሳብዎ መግባቱን ያረጋግጡ!
#CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 6 567 |
| 3 | መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 8 046 |
| 4 | መልካም የእረፍት ቀን!
#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #ZemenGEBEYA #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 11 514 |
| 5 | የላቀ ፍጥነት ለሁሉም!
የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ LTE ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በሀገራችን ተጨማሪ 80 ከተሞች ማስጀመራችንን ስናበስራችሁ በደስታ ነው፡፡
በከተሞቹ የምትገኙ ደንበኞቻችን 4ጂ LTE የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚ በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በፈጣኑ 4ጂ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎታችን እንድትጠቀሙ እንጋብዛለን!
የሚገለገሉበት ሲም ካርድ 4G የሚያስጠቅም ከሆነ የሞባይል ሴቲንግዎን ኔትወርክ ሞድ LTE/3G/2G (Auto connect) ያድርጉ፤ ሲም ካርድዎ የማያስጠቅም ከሆነ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን ጎራ ብለው በነጻ በማስቀየር ልዩ የጥቅል ስጦታ ያግኙ!
#4GLTE
#Ethiotelecom #NextHorizon #RuralConnectivity #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 13 905 |
| 6 | ጊዜዎን ሳይጨርሱ አየር ሰዓትዎን በቅጽበት ይሙሉ!
ከዋናው የቴሌብር ሂሳብዎ በፈጣን አጭር ቁጥር ለመሙላት *127*3*የገንዘብ መጠን# ላይ ይደውሉ!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንጠቀም እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 11 901 |
| 7 | በቴሌብር ሱፐርአፕ በቀን አንድ ጊዜ የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ስጦታ፣ የ250 ብር ስንሞላ ደግሞ 35% ስጦታ እናገኛለን።
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመረቅ እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 10 811 |
| 8 | ደረጃዎን በፋይዳ ያሳድጉ!
የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ በማስተሳሰር ደረጃዎን ያሳድጉ፡፡
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ደረጃችንን ከፍ ስናደርግ እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 11 770 |
| 9 | 🎉🎉 32ኛ ዙር የትዊተር #ንቁ_ተሳታፊ አሸናፊዎች!!
✅ አሁንም የኢትዮ ቴሌኮምን https://x.com/ethiotelecom እና ቴሌብር የትዊተር ገጾች https://x.com/telebirr በመከተል መልእክቶችን ላይክ፣ ኮመንት፣ ሪፖስት እንዲሁም ሼር በማድረግ 10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ!
📥 አሸናፊዎች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልእክት (DM) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 12 995 |
| 10 | 🌟 ፖስትዎ እስከ 300 ሺህ ብር ያሽልማል!✨
በፍሊፕስታር አጫጭር የቪዲዮና ፎቶ ይዘት ፈጠራዎን በማጋራትና ካምፔኖች ላይ በመሳተፍ በሰበሰቧቸው ኮይኖች ይሸለሙ! 🎁
🏆 በየ6 ወሩ 300 ሺህ ብር
💰 በየወሩ 5 ሺህ ብር
💴 የሳምንቱ 1 ሺህ ብር
🌐 በየዕለቱ 1 ጊ.ባ ዳታ
ለመመዝገብ ወደ 9286 ለዕለታዊ በ3 ብር ‘1’ን ፣ ለሳምንታዊ በ20 ብር ‘2’ን ፣ ለወርኃዊ በ70 ብር ‘3’ን ይላኩ!
🔗በድረ-ገጽ፡ https://flipstar.et ወይም
በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ፍሊፕስታር ሚኒ-አፕን በመጠቀም ያስጀምሩ!
ለማቋረጥ STOP 1፣ 2፣ 3 ብለው ወደ 9286 ይላኩ።
#FlipStar #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 13 786 |
| 11 | ቴሌብርን አሁኑኑ አውርደው ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹና አስተማማኝ በሆነ መንገድ ይጠቀሙ፤ ሕይወትዎን ቀለል ያድርጉ፡፡
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ደንበኛ ስንሆን እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 12 799 |
| 12 | በዘኔክሰስ ቴሌብር መጠቀም ይቻላል!
እንላክ - እንቀበል - እንገበያይ
*******
znexus L131
‣ በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!
znexus L2028
‣ በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!
ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ!
ለጥቅሉ ይከፍላሉ
ከነስልኩ ይወስዳሉ
#ቴሌብር_በዘኔክሰስ
#znexus
#ዘኔክሰስ
#Ethiotelecom
#telebirr
#ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ | 14 451 |
| 13 | ኩባንያችን ዓለም አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወርን ምክንያት በማድረግ “ደኅንነትን ልማድ እናድርግ” (Secure by Habit) በሚል መሪ ቃል ከባለድርሻ አካላት ጋር የፓናል ውይይት አካሄደ።
በውይይት መድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኩባንያችን ቺፍ ኢንፎርሜሽን ኦፊሰር አቶ እንዳለ አስራት በየዕለቱ በምናደርጋቸው የዲጂታል አጠቃቀም ተግባራት ውስጥ የሳይበር ደኅንነትን እንደ ቋሚ ልማድ ማካተት እንደሚገባ አስገንዝበዋል።
በተጨማሪም የዲጂታል ስነ-ምኅዳሩ ተዋንያን፣ የፖሊሲ አውጪዎች እና ሁሉም ባለድርሻ አካላት በትብብር መሥራት፣ የአገልግሎት አቅራቢዎች የደኅንነት ጥበቃ ስርዓቶቻቸውን ማጠናከር እንዲሁም የደንበኞችን የሳይበር ደኅንነት ለማረጋገጥ በፖሊሲ የተደገፉ ውጤታማ መፍትሔዎችን መተግበር ወሳኝ መሆኑን በአጽንኦት ገልጸዋል።
በመቀጠልም የሳይበር ደኅንነትን እንደ ቋሚ ልማድ የማዳበር አስፈላጊነት ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት በዘርፉ ተጋባዥ ባለሙያዎች ተካሂዷል። በውይይቱም በየዕለቱ በምናደርጋቸው የዲጂታል አጠቃቀም ተግባራት ውስጥ የደኅንነት ጥንቃቄን መውሰድ እና የጋራ ኃላፊነት ባህልን ማጠናከር ወሳኝ መሆኑ ተጠቁሟል።
የኩባንያችን የኮርፖሬት ጉዳዮች እና ኮሙኒኬሽን ቺፍ ኦፊሰር አቶ መሳይ ውብሸት በበኩላቸው በውይይቱ ማጠቃለያ ላይ ኩባንያችን እያደገ የመጣውን የሀገሪቱን የዲጂታል አገልግሎት ፍላጎት ከማሟላት ጎን ለጎን፣ ለደንበኞቹ ደኅንነቱ የተጠበቀና አስተማማኝ የመሠረተ ልማት አገልግሎቶችን በማቅረብ ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ አስረድተዋል።
#Ethiotelecom #CyberSecurityMonth #SecureByHabit #NextHorizon #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 17 862 |
| 14 | የቴሌብር ሒሳብዎን ለማወቅ ረጅም ዝርዝሮችን ሳያልፉ በቀላሉ በ *127*5# ያግኙ!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንጠቀም እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን | 13 305 |
| 15 | እንደዛሬው በተንቀሳቃሽ ስልክ አላርም መሙላት ሳይቀል፤ በማንቂያ ጥሪ ብዙዎችን ቀስቅሰናል!
#ትውስታ
#ThrowbackThursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 14 207 |
| 16 | ✨🤩 የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች በቅናሽ!!
እንደምርጫዎ
❇️ በዕለታዊ
❇️ ሳምንታዊ እና
❇️ ወርኃዊ አማራጮች!
በ *999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በቴሌብር ከ20% ተጨማሪ ስጦታ ያገኟቸዋል።
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውርዱ!
#SocialMediaPackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 15 048 |
| 17 | ረጅም ስልክ ቁጥር ማስታወስ የሚያስቀረውን አዲሱን የ #NameTAG አገልግሎት እንዴት በቀላሉ መመዝገብ እንደሚችሉ ይመልከቱ!
መለያ ለማስመዝገብ https://www.nametag.et ይጎብኙ!
መተግበሪያውን ከ https://bit.ly/4el7Xf6 አውርደው ወይም *883# በመደወል አገልግሎቱን ያስጀምሩ!
#NameTAG
#Ethiotelecom #telebirr
#DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 16 435 |
| 18 | በ #ማይንድ_አሬና ጥያቄዎችን እየመለሱ በየ6 ወሩ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና ይሸለሙ!
💰 በየወሩ 300 ሺህ ብር እንዲሁም በየቀኑ የ3ሺህ፣ የ5 ሺህ እና የ10ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት
📱 በየወሩና በየሳምንቱ ዘመናዊ ስማርት ስልኮችና ሌሎች መገልገያዎች
🏖 በየወሩ የአገር ውስጥ ጉብኝት
🎁 እንዲሁም በርካታ የሞባይል ዳታ ጥቅሎችን ይሸለማሉ፡፡
✅ ወደ 843 1ን ለዕለታዊ በ3 ብር ፣ 2ን ለሳምንታዊ በ15 ብር ወይም 3ን ለወርሃዊ በ40 ብር በመላክ ይመዝገቡ፤ ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ።
🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://mindarena.et/
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #MindArena | 17 326 |
| 19 | የሳይበር_ደኅንነት_ወር_ጥያቄና_መልስ_ዙር_2_2026.pdf | 18 447 |
| 20 | ሁለተኛ ዙር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉
የሳይበር ደኅንነት ወርን አስመልክተን ባዘጋጀነው ሁለተኛ ዙር የጥያቁና መልስ ውድድር ከተሳተፋችሁ ውስጥ ለ100 ዕድለኞች 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን!
📥 አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን።
ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፤ በሦስተኛው ዙር ሳምንት ይጠብቁን!
የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼
#CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 19 345 |
