cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ethio telecom

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Більше
Рекламні дописи
346 969
Підписники
+36124 години
-5 1487 днів
-39 63530 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
የ22ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ አሸናፊዎች ታወቁ! በ1ኛ እጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም እጣዎች እድለኞች ታውቀዋል ሎተሪውን ቆርጠው ከሆነ ከተያያዘው ምስል ጋር ያመሳክሩ! አድማስ ዲጂታል ሎተሪን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ 10 ብር ሚሊየነር የመሆን እድልዎን ይሞክሩ!። ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia"
12 38636Loading...
02
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
2 48312Loading...
03
መልካም የሥራ ሳምንት ! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
7 59210Loading...
04
እንኳን ለ83ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
17 82921Loading...
05
የትንሳኤ ሻሞ እድለኛ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ! ለትንሳኤ በዓል ማድመቂያ በቴሌብር ሱፐርአፕ 10 ሚሊዮን ብር በሻሞ ለ9,985 እድለኛ ደንበኞቻችን ሸልመናል። ግብዣችንን አክብራችሁ ለተሳተፋችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ እናመሰግናለን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ አሸናፊ ቤተሰቦቻችን #ስክሪን_ሾት እያጋራችሁን አብሮነታችንን እናጠናክር! በቀጣይም በሌላ ተመሳሳይ አሳታፊ ፕሮግራም እንገናኛለን! መልካም የትንሳኤ በዓል! #telebirrEngage #Ethiotelecom #telebirr
20 88763Loading...
06
https://youtu.be/iebulmfWg2Q?si=fp5LHuU7owsCvlHl
21 40016Loading...
07
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ!
24 70645Loading...
08
ለትንሳኤ ሻሞ ዝግጁ!!! 🏃‍♂️🏃🏃 ዛሬ 4:00 ሰዓት ላይ 10 ሚሊዮን ብር በቴሌብር ሱፐርአፕ ''ሻሞ'' ስንል እርስዎ በፍጥነት ''ሆሆሆ...'' ብለው የዕድልዎን እስከ 10 ሺህ ብር የበዓል ስጦታ ያሸንፉ! አሁንም ቴሌብር ሱፐርአፕ ከሌለዎ በመጫን ወይም በማዘመን http://onelink.to/fpgu4m ለ''ሻሞ ለትንሳኤ'' ዝግጁ ይሁኑ! መልካም ሻሞ ለትንሳኤ ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! ለተጨማሪ : https://bit.ly/3WpFIDX #telebirrEngage #Shamo #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
25 405152Loading...
09
https://youtu.be/qcFDIEnbkeY?si=QCMQU751qNhM9YRc
28 35443Loading...
10
ለበዓል በዮናስ ጨርጨር፣ መዝገበ ስጋ ቤት፣ አንድነት ስጋ ቤትን ጨምሮ በሌሎች ታዋቂ ስጋ ቤቶች በምርጥ ቁርጥ እና ጥብስ ተስተናግደው ክፍያዎን በቴሌብር ሲፈጽሙ እስከ 2500 ላለው 10% ተመላሽ ያገኛሉ ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! መልካም የትንሳኤ በዓል! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
28 63058Loading...
11
ለትንሳኤ በዓል ጣፋጭ ኬኮችን ከስካይ ላይት፣ ሸራተን፣ ሃያት ሬጀንሲና ሌሎች ታዋቂ ኬክ ቤቶች በቴሌብር ሲገዙ እስከ 2500 ላለው ክፍያዎ 10% ተመላሽ ያገኛሉ ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! መልካም የትንሳኤ በዓል! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
27 28134Loading...
12
ለበዓል ገበያ ቀልብዎ የወደደውን ለመግዛት ፈልገው እጅዎ ካጠረ አያስቡ የማንንም ፊት ሳያዩ ቴሌብር እንደኪሴ ጉድለትዎን ሞልቶ የሚፈልጉትን ገብይተው ወደ ቤትዎ ይመለሳሉ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! መልካም የትንሳኤ በዓል! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
27 02246Loading...
13
በትንሳኤ ዋዜማ ለበዓል ግብይት ሲወጡ ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ ክፍያን ምቹ እና አስተማማኝ ባደረገው ቴሌብር በመፈጸም የኑሮ ዘይቤዎን ይቀይሩ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m አውርደው ኑሮዎን ቀለል ያድርጉ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! መልካም የትንሳኤ በዓል! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
27 07550Loading...
14
20% ስጦታ! ለትንሳኤ በዓል ባህርማዶ ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ በዌስተርን ዩኒየን የሚላክልዎትን ሃዋላ በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመቀበልዎ እና ወደ ቴሌብር አካውንትዎ በማስተላለፍዎ 20% የገንዘብ ስጦታና የአየር ሰዓት የሚያሸልም የእድል ጨዋታ ውስጥ ይካተታሉ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! መልካም የትንሳኤ በዓል! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
29 81393Loading...
15
በበዓል መዳረሻ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን የደራውን የፋሲካ ኤክስፖ እንዲጎበኙ ጋብዘንዎታል! የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# ሲቆርጡ 10% እንዲሁም እስከ ብር 2500 ላለው ግብይትዎ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት ተጨማሪ 10% ተመላሽ ያገኛሉ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! መልካም የትንሳኤ በዓል! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
29 16981Loading...
16
እጥፍ ድርብ የበዓል ስጦታ! ፋሲካ በዓልን አስመልክቶ ከባህርማዶ ከ99 ብር ጀምሮ የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል በአጋሮቻችን በኩል ሲላክልዎ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ200% ስጦታ ይበረከትልዎታል! መልካም የትንሳኤ በዓል! ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/487Y93d ይጠቀሙ። #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
29 68287Loading...
17
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
30 396100Loading...
18
የትንሳኤ በዓል ሸመታዎን ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ በሆነው ቴሌብር ያከናውኑ፤ ከዘመኑ ጋር ይዘምኑ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ለመጫን ማስፈንጠሪውን ከ http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ፡፡ መልካም የትንሳኤ በዓል! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
33 254112Loading...
19
ብር 10,000,000.00 በትንሳኤ ሻሞ! በዕለተ ትንሳኤ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ በቴሌብር ሱፐርአፕ የትንሳኤ ሻሞ ከሚሻማው ብር 10,000,000.00 የዕድልዎን እስከ 10 ሺህ ብር የሚደርስ የበዓል ሽልማት ይሻሙ። ከእርስዎ የሚጠበቀው የቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበሪያን በስልክዎ ላይ ከሌለ ከ http://onelink.to/fpgu4m በማውረድ መጠቀም መጀመር፣ ካለዎ ደግሞ ማዘመን እና ለወዳጅ ዘመድ ማጋራት ብቻ ነው! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #telebirrEngage #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
37 109503Loading...
20
https://youtu.be/jlDbzJQ8c1g
32 905101Loading...
21
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! https://youtu.be/ouEDLxqgIK8
5 80028Loading...
22
እስከ ሚያዝያ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ለበዓሉ የሚያስፈልግዎትን አስቤዛ በተመረጡ በ 42 ሱፐር ማርኬቶች፣ ቅርንጫፎቻቸውን ጨምሮ ግብይትዎን በቴሌብር በመፈጸም እስከ 2500 ብር ለሚደርስ ግብይትዎ 10% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ! መልካም የትንሳኤ በዓል! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
35 035106Loading...
23
ተናፋቂው የትንሳኤ በዓል ፋሲካ እንደ ሁልጊዜው ደምቆ እንዲፈካ በፍጥነት ግንኙነት የበዓል ድባቡን ለማቅለም ልዩ የትንሳኤ ጥቅል ከ ኢትዮ ቴሌኮም እስከ 25% ቅናሽ የተደረገባቸውን የትንሳኤ ጥቅል በተለያየ የጊዜ ገደብ አማራጮች ማቅረባችንን በደስታ እንገልጻለን! ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ እያበረከቱ መልካም ምኞትዎን ይግለጹ! መልካም የትንሳኤ በዓል! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
33 933115Loading...
24
“ሻሞ” ሲባል ‘’ሆ’’ብለው  ተሻምተው ያገኙት ስጦታ ያስደስታል! በቴሌብር ኢንጌጅ ለፈጠሩት የወዳጅ ዘመድ ቡድን የቴሌብር ሻሞ ገጽታን ተጠቅመው  እኩል ወይም ለቡድኑ አባላት እንደ እድላቸው የተለያየ የገንዘብ ስጦታ ለትንሳኤ በዓል ሻሞ ይበሏቸው፤ እየተጨዋወቱ ወዳጅነትዎን ያጠናክሩ ። ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #telebirrEngage #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
34 721183Loading...
25
ከባህር ማዶ በአጋሮቻችን በኩል በቀጥታ በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ የተላከልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ 20% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፤ ለዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! ለተጨማሪ: http://bit.ly/3ArwoEO ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
32 038146Loading...
26
በአቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን ተገኝተው፣ በቀልጣፋ መስተንግዶ የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እንዳከናወኑ ከ national ID የሚላክልዎትን ባለ 12 አሃዝ ቁጥር በመጠቀም የዲጂታል መታወቂያዎን ከቴሌብር ሱፐርአፕ በነጻ ማውረድ ይችላሉ ። ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ፤ ከዲጂታሉ ዓለም ይቀላቀሉ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
33 219160Loading...
27
Media files
32 202110Loading...
28
ትንሳኤን ከኛ ጋር! መልስ -ቁጥር 2 ሻሞ በትክክል ለመለሱ 300 እድለኞች በእጣ 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል የምንሸልም ይሆናል! አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ! ስማችሁ በተያያዘው ዝርዝር ውስጥ ካለ በ 24 ሰዓት ውስጥ እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር ባሸነፋችሁበት ማህበራዊ ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን። ከ 24 ሰዓት በኋላ የሚላኩ ቁጥሮች ተቀባይነት የላቸውም። ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ! አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት ⬇️ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
34 628131Loading...
29
እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብአደሮች ቀን አደረሳችሁ #LabourDay #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
32 627170Loading...
30
የቻይና ህዝባዊ ሪፐብሊክ የአፍሪካ ህብረት ተልእኮ ዋና ኃላፊ አምባሳደር ሁ ቻንግቹን የተመራ ልኡክ በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የሚገኘውን የኩባንያችንን የኤክስፒሪየንስ ማዕከል ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም የሀገራችንን የቴሌኮም ታሪካዊ ጉዞ አሁን እስከደረሰበት የእድገት ደረጃ የሚያመላክቱ ቴክኖሎጂዎችን የተመለከቱ ሲሆን ስማርት ግብርና፣ ትምህርት፣ ጤና፣ ማዕድን ልማት፣ ስማርት ቱሪዝም የመሳሰሉት የዲጂታል ሶሉሽኖች ለሀገራችን ዲጂታል ኢኮኖሚ እድገት የሚያበረክቱት ሚና ላይ ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡ በጉብኝቱ ማጠናቀቂያ አምባሳደሩ ኩባንያችን ለዲጂታል ሶሉሽኖች የሰጠውን ከፍተኛ ትኩረት እና የገነባው ግዙፍ መሰረተ ልማት በእጅጉ አድንቀው ኩባንያው በጥቂት ጊዜያት ውስጥ ወደላቀ የከፍታ ምዕራፍ እንደሚሸጋገር አመላካች መሆኑን ገልጸዋል፡፡ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
41 562188Loading...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ22ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ አሸናፊዎች ታወቁ! በ1ኛ እጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም እጣዎች እድለኞች ታውቀዋል ሎተሪውን ቆርጠው ከሆነ ከተያያዘው ምስል ጋር ያመሳክሩ! አድማስ ዲጂታል ሎተሪን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ 10 ብር ሚሊየነር የመሆን እድልዎን ይሞክሩ!። ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia"
Показати все...
👍 76 19😁 8🥰 4🤪 4👏 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
👍 26😡 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መልካም የሥራ ሳምንት ! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
👍 59😡 36 11🙏 7😢 1🤩 1🥴 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንኳን ለ83ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
Показати все...
😡 189👍 102 36😁 12💔 10😢 3🫡 3🤪 3🎅 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የትንሳኤ ሻሞ እድለኛ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ! ለትንሳኤ በዓል ማድመቂያ በቴሌብር ሱፐርአፕ 10 ሚሊዮን ብር በሻሞ ለ9,985 እድለኛ ደንበኞቻችን ሸልመናል። ግብዣችንን አክብራችሁ ለተሳተፋችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ እናመሰግናለን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ አሸናፊ ቤተሰቦቻችን #ስክሪን_ሾት እያጋራችሁን አብሮነታችንን እናጠናክር! በቀጣይም በሌላ ተመሳሳይ አሳታፊ ፕሮግራም እንገናኛለን! መልካም የትንሳኤ በዓል! #telebirrEngage #Ethiotelecom #telebirr
Показати все...
😡 461👍 101 35😁 22🫡 8👏 5🥴 2
Показати все...
መልካም የትንሳኤ በዓል!

😡 141👍 39🙏 14🤔 3👌 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ!
Показати все...
😡 306 145👍 58💔 11🎉 8😁 7🥴 6😢 5🤪 4🆒 4👀 2
ለትንሳኤ ሻሞ ዝግጁ!!! 🏃‍♂️🏃🏃 ዛሬ 4:00 ሰዓት ላይ 10 ሚሊዮን ብር በቴሌብር ሱፐርአፕ ''ሻሞ'' ስንል እርስዎ በፍጥነት ''ሆሆሆ...'' ብለው የዕድልዎን እስከ 10 ሺህ ብር የበዓል ስጦታ ያሸንፉ! አሁንም ቴሌብር ሱፐርአፕ ከሌለዎ በመጫን ወይም በማዘመን http://onelink.to/fpgu4m ለ''ሻሞ ለትንሳኤ'' ዝግጁ ይሁኑ! መልካም ሻሞ ለትንሳኤ ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! ለተጨማሪ : https://bit.ly/3WpFIDX #telebirrEngage #Shamo #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
በዕለተ ትንሳኤ ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ በቴሌብር ሱፐርአፕ የትንሳኤ ሻሞ ከሚሻማው ብር 10,000,000 የዕድልዎን እስከ 10 ሺህ ብር የሚደርስ ሽልማት ይሻሙ

👍 188😡 128 30🤩 19😁 12🥴 8😢 6👀 4
Показати все...
እስከ 25% ቅናሽ የተደረገባቸውን የትንሳኤ ጥቅል በተለያየ የጊዜ ገደብ አማራጮች ማቅረባችንን በደስታ እንገልጻለን!

👍 88 37🤩 9😁 2😍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለበዓል በዮናስ ጨርጨር፣ መዝገበ ስጋ ቤት፣ አንድነት ስጋ ቤትን ጨምሮ በሌሎች ታዋቂ ስጋ ቤቶች በምርጥ ቁርጥ እና ጥብስ ተስተናግደው ክፍያዎን በቴሌብር ሲፈጽሙ እስከ 2500 ላለው 10% ተመላሽ ያገኛሉ ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! መልካም የትንሳኤ በዓል! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показати все...
👍 84 18😁 15😡 5👏 1