هداية القلوب (የልቦች መሪ)
Відкрити в Telegram
228
Підписники
+124 години
+217 днів
+1530 днів
Архів дописів
ቁርአን የልብ ብርሀን ነዉ።
https://t.me/Daru_At_Tewhid_Wl
لا تجعل شوقك للزواج يدفعك لقبول من لا يناسبك ✅
🤍ለማነም ስትይ ራስሽን discount እንዳታደርጊ
የአንች ዝቅታ ለማነም በኒ አደም አይገባውምና
ኮፒ
https://whatsapp.com/channel/0029VbCISkjA2pLBBlySHC29
ስለ ትዳር አድስ ሙሐደራ
●በውስጥ የተዳሰሱ ነጥቦች
◉ትዳር የዕድሜ ልክ ደስታ እንጅ የእንድ ለሊት ደስታ አይደለም
◉ የአላህ ዝክር በቤት ውስጥ ሲኖር የሚገኘው ሰላም።
◉የሰለፍ ቤቶች ለምን ተባረኩ?
◉የዘመናችንን ትዳሮች የሚያፈርሱ ስህተቶች።
◉ትዳርን ወደ ጀነት መንገድ የሚቀይሩ 10 መሠረቶ
🎙በአቡ ሒበቲላህ ሑሰይን ኢስማኢል
t.me/Abu_hibetillah_AsselfiyRepost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በኢስላማዊ እሴቶች ላይ የሚሳለቁ ወይም አጉል ጥርጣሬን የሚዘሩ አካላትን ስራዎች መከታተል ከባድ ጥፋት ነው። እንዲህ አይነት መር ^ ዞችን መከታተል
* በራስ ላይ አደጋ መጋበዝ ነው።
* ሌሎች ሰዎችም አደጋ ላይ እንዲወድቁ በር መክፈት ነው።
* አጥፊዎች ተደራሽነት እንዲያገኙና ሞራል እንዲኖራቸው ማገዝ ነው።
ስለዚህ ስለ አላህ፣ ስለ ነብያችን ﷺ፣ ስለ ሌሎችም ነብያት፣ ስለ ቁርኣን፣ ስለ ሶሐቦች፣ ወዘተ. መጥፎ ንግግር የሚናገሩና ብዥታዎች የሚዘሩ ሰዎች ሲገጥሙን ማድረግ የሚጠበቅብን ዳግም ስራቸው እየመጣ አዛ እንዳያደርገን ቀጥታ ብሎክ ማድረግ ነው። ይሄ ብዙ ሸሮችን የምንዘጋበት ወሳኝ እርምጃ ነው።
ለብዥታዎቹ ምላሽ መስጠት የሁሉም ሰው ሃላፊነት አይደለም። አላዋቂ ሰው አጥጋቢ ምላሽ ሊሰጥ አይችልም። ስለዚህ መልስ መስጠቱን ለአዋቂዎች እንተው። ከኛ የሚጠበቀው ራሳችንን መጠበቅና ለአጥፊዎች ከሚያግዝ ተግባር መቆጠብ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
«መውሊድ የሆዳሞች ኮተት»
🔥በኑረዲን አል-ዓረቢ
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የሆነ አካል ላይ የምንሰጠው እርምት የባሱ አካላት የሚያተርፉበት እንዳይሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
🚫እራስን በራስ ማጥፋት ከታላላቅ ወንጀሎች ውስጥ ነው!
ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦
﴿وَمَنْ قَتَلَ نَفْسَهُ بِشَيْءٍ عُذِّبَ بِهِ فِي نَارِ جَهَنَّمَ﴾
“እራሱን በሆነ ነገር (በማንኛውም መሳሪያ) የገደለ ሰው፤ በጀሃነም ውስጥ በዛው አምሳያ ተደርጎ ይቀጣል።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 6652
➖➖➖➖➖➖➖
🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
📱 Telegeram 📱 Whatsup
📱 Facebook 📱 Instagram
📱 X 📱 Youtube 📱 Tik tok
↙️ የሀዲሱን ማብራሪያ ከኮመንት መስጫው ስር ያገኛሉ።
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የጦርነት ዝግጅቱ እየተጧጧፈ እንደሆነ የሚገልፁ ዘገባዎችን እያየን ነው። ብዙዎቹን ፈተናዎች ማስቀረት ባይቻልም ለሁሉም ሁኔታ እራስን ማዘጋጀት አይከፋም። በተለይም ጦርነቱ ሊደርስባቸው ይችላሉ ተብለው በቀዳሚነት በሚገመቱ አካባቢዎች ያሉ ነዋሪዎች የባንክ አገልግሎት፣ ቴሌኮሙኒኬሽን፣ ኢንተርኔት፣ መብራት፣ ... ቢቋረጡ የሚከሰተውን ሁሉ ቀድሞ ማሰብ ችግሩን ባያስቀር እንኳ ከፈተናው ጋር ህይወትን እንዴት መግፋት እንደሚቻል አእምሮን ማዘጋጀቱ አይከፋም።
በተረፈ ከባለፈው ጦርነት ብዙ ነገር መማር እንደሚቻል ማሰብ ጥሩ ነው። ተለዋዋጭ ነገሮች ቢገጥሙ እንኳ ኋላ የቂመኞች ሰለባ መሆን እንዳይመጣ አጉል መንቀዥቀዥ አያስፈልግም። አላህ ክፉውን ይያዝልን።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
....ያችን ስደተኛ...
አንዴ ብትሳሳት መታገስ አይችሉም፡
የረዳችን ኮከብ ያችኮ ነች አይሉም፡
ጥቅም ካልገዛቸው ከቶ አይታለሉም፡
ታዲያ እነዚህ ሰዎች #ጭራቆች አይደሉም!?
በሷ ሲጨክኑ ውስጤ ይቃጠላል፡
ባለ-ውለታውን ሰው እንደት ይ'በ'ላል!?
ጭካኔ ካልሆነ ይሔ ምን ይባላል!?
....ያችን ስደተኛ..
ነይ ድረሽ ብለናት አግዛን ሲጨንቀን፡
እርዳታዋ ሲቆም እጇ ያጠረ ቀን፡
እሾህ ነች እያሉ ስም ያወጡላታል፡
አበባ እያለች ግን ስንቴ ነቅለዋታል‼️
....የሰው ውለታ አታጥፉ አይበጂም...
.....ኑረዲን አል-አረብ..✍️
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ያ ሁሉ ወጣት እንደ ቅጠል ረግፎ፣ ካለፈው ከደረሰው እንደ መማር ዛሬም ጠበንጃ መወልወል አሳዛኝ ነገር ነው። ክፉ ልክፍት! ደም የማይጠግብ አእምሮ!! የወጣቶች በአጭር መቀጨት፣ የእናቶች በሀዘን መሰበር፣ የአዛውንቶች ያለ ጧሪ ቀባሪ መቅረት፣ የሃገር መቆርቆዝ የማያስደነግጠው ልብ ከጠላት በላይ ጨካኝ ነው። ሰው ሌሎች ላይ ከደረሰው፣ ከጎረቤቱ ይማራል። እሱ ቢቀር እንዴት በራስ ላይ ከደረሰው መማር ያቅታል?!
ለማንኛውም ወጣት ሆይ! ለራስህ እወቅበት። በስምህ የሚምለው ሁሉ ተቆርቁሮልህ እንዳይመስልህ። ጀግና ጀግና የሚልህ ጀግና ስለሆንክ አይደለም። እየሸነገለህ ነው። ራሱንም ቤተሰቡንም ከእሳቱ አርቆ ነው አንተን የሚማግደው። ካንተ ሞት በኋላ ልጅህን፣ እናትህን ዞሮ አያይም። ግፋ ቢል ነገ ካንተ ሞት በኋላ የሰማእታት ሀውልት ብሎ የድንጋይ ክምር ቢያቆምልህ ነው። ይሄ ላንተም ለቤተሰብህም የሚጠቅመው ነገር የለም። ህዝብ ማደንዘዣ፣ ሌላ እልቂት ማቀጣጠያ እንጂ የሚፈይደው አንዳች ነገር የለም። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from Abu_Oubeida~channel
عقيدة السلف وأصحاب الحديث
https://t.me/AbuOubeida?livestream=d3937ccc39ec834c5a
Repost from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
«ከውጭ መልዓክ እየመሰልክ ቤት ውስጥ ሰይጣን አትሁን።»
«ሚስትህ ቤት ውስጥ መልካም ንግግርን ትፈልጋለች...»
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
📵በስልካችን ውስጥ የተደበቀው ማንነታችን ቢፈተሽ ምን ይገኛል?
🎙 ወንድም አቡ ሱፍያን
📺 t.me/AbuSufiyan_Albenan
Repost from ሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ
አዲስ የዐቂዳ ተከታታይ ደርስ
====================
العقيدة أولا
💡ቅድሚያ ለዐቂዳ💡
كيف كان عقيدة السلف؟
የሰለፎች ዐቂዳ እንዴት ያለ ነበር?
ክፍል-163(ሰኞ)
أركان الإيمان
١)الإيمان بالله
معنى خطر التفويض
የተፍዊድ ትርጉምና አደጋው
💡💡💡💡💡💡💡
አዘጋጅ=ኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ
ጀማል ቢን ሙሐመድ
(حفظه الله تعلى)
📍📍📍📍📍📍📍
ደርሱን ለመከታተል:-
https://t.me/hooral_ayn
https://t.me/hooral_ayn2
https://t.me/abu_juwoiriya
⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠
Repost from ስለ ቀልባችን
ሰዎች ገፍተው ገፍተው ምርር አድርገውት ወደ አላህ እንደሄደ ሰው የታደለ ማን አለ?
በደላቸው ወደ አላህ እንድንጠጋ ባደረገን ሰዎች ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን!አላህን ካገኙ ወዲህ የሚታጣ ምናለ? (ምንም)
